“ዘመን ወለዱ አውሎ ነፋስ የሚዘራው እብቅ”

“በቃሉ ትርጉም እንስማማ!”፤ ንባበ መንገዳችንን የምንጀምረው በሃሳብ ላይ የሚደረግን ፍልሚያ አስመልክቶ ጥንታዊ የግሪክ ፈላስፎች እንደ መርህ የሚቀበሉትን አንድ የተለመደ አባባል በማስታወስ ይሆናል። እነዚህ ተጠቃሽ ፈላስፎች የአደባባይ ሙግታቸውን፣ የግለሰብ አታካራቸውንና ቡድናዊ የሃሳብ ፍልሚያዎቻቸውን... Read more »

‹‹ፍርድ ተዛብቶብኛል ፤ ሰበር ቅስሜን ሰብሮኛል›› አቤቱታ አቅራቢ አቶ ዘመረ ጀማነህ

ጉዳዩ አቶ ዘመረ ጀማነህ ይባላሉ። የ80 ዓመት አዛውንት ሲሆኑ በፍርድ ሂደት ውስጥ የተዛባ ውሳኔ ተላልፎብኝ በስተእርጅና ስለ ፍትህ እያልኩኝ ነው ይላሉ። ነዋሪነታቸውም ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ቤት ቁጥር 405 የራሳቸው መኖሪያ... Read more »

ሕዝቡን ከምሬት ወደ እፎይታ የማሻገር የቤት ሥራ

ሰላም፣ ልማት እንዲሁም ዴሞክራሲ በአንድ አገር ውስጥ አስፈላጊ የመሆናቸው ጉዳይ የሚያጠያይቅ ባይሆንም፤ አንዳቸው በአንዳቸው ውስጥ የሚገለጡ፣ አንዳቸው ለሌላቸው መሰረት እንደሆኑም የሚናገሩ በርካቶች ናቸው። ያለ ሰላም ልማት፤ ያለ ልማትና ሰላም ደግሞ ዴሞክራሲ የማይታሰብ፤... Read more »

የማክሮ ኢኮኖሚ ስኬት

 ማክሮ ኢኮኖሚ የአገር ውስጥ ምርት፣ አገራዊ ገቢ፣ የሥራ ዕድል እና ሥራ አጥነትን እንዲሁም የኑሮ ውድነትን እንደሚያካትት የተለያዩ መረጃዎች ያመለክታሉ። በኢትዮጵያም የብሔራዊ ማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ባደረገው ግምገማ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2014 በጀት ዓመት በተለያዩ... Read more »

በወቅታዊ አገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

“በእያንዳንዱ አካባቢ የሚከናወነው ጸጥታንና ደኅንነትን የማረጋገጥ ተግባር የመላዋ ኢትዮጵያ ሰላም የሚያጸና መሆኑን ማመን ያስፈልጋል” – የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የተከበራችሁ የአገራችን ሕዝቦች፣ ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው ስብሰባ አገራዊ የደኅንነት ሁኔታ... Read more »

ወጣቶችን ለመሪነት የማዘጋጀት መልካም ጅምር

ሁለቱ የፕላኔታችን ትልልቅ ክፍለ ዓለማት እስያና አፍሪካ በቆዳ ስፋታቸው ብቻ ሳይሆን በሕዝብ ብዛታቸውም ስድሳ በመቶ የሚጠጋው የዓለማችን ሕዝብ የሚኖርባቸው ግዙፍ አህጉራት ናቸው፡፡ እስያ ብቻ 41 ነጥብ 84 በመቶ የሚሆነውን የዓለማችን ሕዝብ የሚያዋጣ... Read more »

ወጣቶችን ለመሪነት የማዘጋጀት መልካም ጅምር

ሁለቱ የፕላኔታችን ትልልቅ ክፍለ ዓለማት እስያና አፍሪካ በቆዳ ስፋታቸው ብቻ ሳይሆን በሕዝብ ብዛታቸውም ስድሳ በመቶ የሚጠጋው የዓለማችን ሕዝብ የሚኖርባቸው ግዙፍ አህጉራት ናቸው፡፡ እስያ ብቻ 41 ነጥብ 84 በመቶ የሚሆነውን የዓለማችን ሕዝብ የሚያዋጣ... Read more »

‹‹በሕዝቡ ውስጥ ያስተዋልነው ነገር ቢኖር ለሰላም ያለውን ጥማት ነው›› -ዶክተር ዮናስ አዳዬ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር

የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከፖለቲካ ወገንተኝነት፣ ከማንኛውም የመንግስት ወይም ሌላ አካል ተጽዕኖ ነጻ የሆነና ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው አካል ነው። ዋና ዓላማውም መሰረታዊ የሆኑ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ያሉ ልዩነቶችን በማጥበብ በተቻለ... Read more »

የዜግነታችን እንቆቅልሽ

“ምን አውቅልህ? ምን አውቅልሽ?” እንባባል፤ …እናም ሀገርን በክብር እንቀባበል:: በዚህ ጸሐፊ ግምትና ምልከታ መሠረት የዛሬዪቱ ኢትዮጵያ “ነፍስ አወቅ” ዜጎች በሀገራዊ ጉዳዮችና ተቆርቋሪነት መለኪያዎች ሲፈተሹ በአራት ዋና ዋና ምድቦች ቢቧደኑ አግባብ ነው ብሎ... Read more »

ዛሬን ስለ-ነገ

መማር ለሚፈልግ ብዙ አስተማሪ ነገሮች በመጥፎም ይሁን በመልካም ጎኖች በየዕለቱ ይከሰታሉ። ምሳሌ ለማንሳት ያህልም፣ በአሜሪካ ኦሪገን በተደረገው 18ተኛ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የተሳተፉ አትሌቶቻችን ያለምንም የዘር፣ የፆታ እና የሃይማኖት ልዩነት ሰንደቃችንን ከፍ... Read more »