በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1970 የአዲስ ዘመን ጋዜጣ እትሞች ይዘዋቸው ከወጡ ዘገባዎች የሰብሰብናቸውን ዘገባዎች ይዘን ቀርበናል፡፡ ያ ወቅት የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሲያድባሬ በእብሪት ተነሳስቶ ታላቋን ሶማሊያ ለመመስረት በነበረው ቅዠት የምስራቅ ኢትዮጵያን ሰፊ... Read more »
ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ አይረሴ ከሆኑ ታሪካዊ ቀኖች አንዱ ነው::ይህ እለት ትግራይ የሚገኘው የሰሜን ዕዝ ወታደራዊ ኃይል በገዛ ወገኑ ታላቅ ክህደት የተፈጸመበት ቀን ነው:: የትግል አጋሬ በሚላቸው፣ አብረውት... Read more »
የኔታ ፍሬው በሚቀኙት ቅኔ ወደር እንዳማይገኝላቸው እና የተናገሩት አንዱም መሬት ጠብ እንደማይል እንዲሁም የነባሮን ሮማን ፕሮቻዝካ፣ ሞሶሎኒ ፣ ክርሲፒ እና ባራቴሪ ፓስታ ቀቃይ እና ደቀ መዝሙር የሆኑት አይተ ጭሬ ልድፋው እና ልጃቸው... Read more »
የዛሬው የፍረዱኝ አምዳችን በአዲስ ተስፋ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ሥራ አስኪያጅ በሆኑት አቶ ፍቃደ አትክልቲ እና በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ ያስቃኘናል፡፡ በየካ ክፍለ ከተማ የወረዳ 04 አስተዳደር... Read more »
ዋርካው ትልቅ ዛፍ ነው፡፡ የበቀለው ጉብታ ላይ መሆኑ ደግሞ በሁሉም ዓይን ውስጥ ጎልቶ እንዲታይ አስገድዶታል፡፡ የዋርካው ግንድ እንደሌሎቹ ዛፎች ጥቁር አይደለም፡፡ ግንዱ ነጣ ያለ ሲሆን ፈሳሽ ያወጣል። በግንዱ ዙሪያ ጥቅጥቅ ብለው አግድም... Read more »
ኢትዮጵያ ወራሪ ኃይሎች ሉዓላዊነቷን በመዳፈር በመዳፋቸው ስር ሊያስገቧት በሞከሩባቸው አጋጣሚዎችም ይሁን በሌሎች ጊዜያትና መስኮች አኩሪ ተግባራትን የፈፀሙ ብዙ ጀግኖችን አፍርታለች። ይሁን እንጂ የእነዚህን ጀግኖች ውለታ ጠንቅቆ የማወቁና በዋጋ የማይተመነውን ትልቅ ውለታቸውን የመዘከሩ... Read more »
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በአዲስ መልኩ ከተዋቀረ በኋላ የከተማዋ ትራንስፖርት ዘርፍ መሠረት ልማት ማሻሻል፣ አገልግሎት ማሳለጥ፣ ከአሽከርካሪና ተሽርከርካሪ ጋር የተያያዙ ዝርዝር ሥራዎችን፣ በከተማው የመንገድ ደህንነትና ፍሰትን ማሻሻል፣ በዘርፉ የሰለጠነ የሰው ኃይል ማደራጀትና... Read more »
የዘንድሮው አዲስ ዓመት በርካታ አዲስ ነገሮችን ጀባ ብሎን ያለፈ ነው።እንደ እስከዛሬው በአደይ አበባና በመስቀል ወፍ ብቻ የታጀበ አልነበረም።ለኢትዮጵያ የሚሆን በርካታ የተስፋና የንጋት ብርሀን የፈነጠቀ ነበር፤ መስከረም አዲስ ዓመት። የሰኔን ገመገም፣ የሐምሌን ጨለማ፣... Read more »
ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ ጀግኖችን ለማፍራት የማትነጥፈው ኢትዮጵያ፣ ወራሪ ኃይሎች የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በመዳፈር በመዳፋቸው ስር ሊያስገቧት አስበው ብዙ ሞክረዋል፡፡ መሰል ተደጋጋሚ ሙከራዎችን ካደረጉት ወራሪዎች መካከል አውሮፓዊቷ ኢጣሊያ... Read more »
የሸቀጦች ዋጋ በወር ሳይሆን በቀን፣ አልፎ ተርፎ በሰዓታት ልዩነት ሲጨምር ማየቱ የተለመደ ሆኗል። ጠዋት 20 ብር የተሸጠው አንድ ኪሎ ሽንኩርት ወይም ቲማቲም፤ ከሰዓት ያለምንም ምክንያት 30 ወይም 40 ብር ዋጋ ተተምኖለት ይሸጣል፡፡... Read more »