አዲስ አበባ፡- «ሚዛናዊነቱን የሳተ ውሳኔ» በሚል ርዕስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሐምሌ 17 ቀን 2011 ዓ.ም በቀረበው ዘገባ የቀበሌ ቤታቸው ለዳኛ ተከፍሎ በመሰጠቱ ለችግር ለተጋለጡት ወይዘሮ ፅጌ በሻህ በነፃ ጥብቅና የሚቆምላቸው የሕግ ባለሙያ... Read more »

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በመቐለ ሰባእንደርታ ሻምፒዮናነት ነበር ሰኔ 30 ቀን 2011 ዓ.ም የተጠናቀቀው። ሊጉ ከወርሃ ጥቅምት 17 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት ዘጠኝ ወራት ቆይታን አድርጓል። ፕሪሚየር ሊጉ አዲስ የተቀላቀለውን ክለብ ሻምፒዮና... Read more »
በዚህ ምድር ላይ እንደ ሰው ያለ የተለየ ባህሪይ ያለው ፍጡር ያለ አይመስለኝም። ትንሽ እንዳትለው ከሁሉ በላይ ሆኖ በፈጣሪው አምሳል ተፈጥሯል፤ እንዳትጠላው እግዚአብሔር ራሱ ከሁሉ አስበልጦ ወዶታል፤ ክፉ እንዳትለው በመልካምነታቸው ዓለምን ያዳኑ ሰዎች... Read more »

እንደ ኢትዮጵያውያን የዘመን አቆጣጠር በ1888 ዓ.ም የቅኝ ግዛት ፍላጎቱን ለማሳካት ኢትዮጵያን የወረራው ዒላማ አድርጎ ገስግሶ የመጣው የኢጣሊያ መንግሥት ጦር በኢትዮጵያውያን ልዩና ታሪካዊ አንድነት በተሰጠ ምላሽ የሽንፈት ማቁን ተከናነበ። ጣልያኖች ዓድዋ ላይ ድል... Read more »

“… ሻጭና ገዥ አውቀው ወደው ቢዋዋሉ ነው እንጂ ከዚህ ውጭ ውለታ አይጸናም፣ አይፈጸምም… ሻጭና ገዥ ያለ ግርገራ እጅ ለእጅ ቢቀባበሉ ነው እንጂ ካልተቀባበሉ መሸጥ መግዛት አይጸናም፣ አይፈጸምም…ሻጭ ከብቱን ሰጥቶ ወርቁን ቢቀበል፤ ገዥ... Read more »
ከእንግሊዝ ኤምባሲ ወደ መገናኛ በሚወስደው አቋራጭ አስፋልት መንገድ ከደጃፋቸው ላይ አንዲት የተንበረከኩ እናት ተመለከትኩ። መንገዱና የቤታቸው ጣሪያ ያላቸው ርቀት ተቀራራቢ ነው። የመኖሪያ ቤታቸው በር ግማሹ በመንገዱ የተከለለ በመሆኑ ቆመው መግባትም ሆነ መውጣት... Read more »

በሁለት ዓመት ለማጠናቀቅ ውል የተገባለት የያዮ ማዳበሪያ ፋብሪካ በአጠራጣሪ የ43 በመቶ አፈጻጸም ላይ ይገኛል። ፕሮጀክቱን ለማጠናቀቅና ለባንክ ወለድ የተያዘው 10 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በአጠራጣሪው የ43 በመቶ አፈጻጸም አልቋል። ቀሪውን ፕሮጀክት ለማጠናቀቅ... Read more »

ርዕሴን አገላብጬዋለሁ። ሲባል የኖረውና ሲሞካሽ የባጀው አባባል “ተገልጋይ/ደንበኛ ንጉሥ ነው” የሚል ስለሆነ። ይህ ደንበኛን በንጉሥነት የሚያንቆለጳጵሰውና ዘመን ያሸበተው አባባል ብዙ ተግዳሮት እየገጠመው እንዳለ እረዳለሁ። መከራከሪያ ሃሳቡ ደግሞ “ደንበኛ/ተገልጋይ ንጉሥ ሳይሆን አጋርና ወዳጅነው”... Read more »

በአንድ ቀን 200 ሚሊየን ችግኞችን የምንተክልበት ሐምሌ 22 ቀን አምስት ቀናት ቀሩት። የሃሳቡ አፍላቂና መሐንዲስ የሆኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አሕመድ ይህን ካሳኩ በእርግጠኝነት የአጼ ሚኒልክን ራዕይ ካሳኩ የኢትዮጵያ መሪዎች ግንባር ቀደሙ እንደሚሆኑ... Read more »

ትችት ሰዎች የሚሰጡን አስተያየት ነው። ይህን አስተያየት ጥሩም መጥፎም የሚያሰኘው ዓላማውና አቀራረቡ ነው። የስነ ልቦና ምሁራን እንደሚሉት ብዙ ጊዜ ሰዎች በመተቸታቸው አይደሰቱም። በዚህ ምክንያትም ለትችቶች የሚሰጡ ምላሾች በጎ አይደለም። የሚያገኙት ምላሽ ጣፈጠም... Read more »