አዲስ አበባ፡- ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ከነበረበት የስጋት ደረጃ በመውጣት ውጤታማ አፈፃፀም ማስመዝገቡን አስታወቀ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወይዘሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የተቋሙን የ2011 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፣... Read more »
አዲስ አበባ፡- 17ኛው ዙር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ “ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ’’ የውጭ ምንዛሪ ማበረታቻ ዕጣ ወጣ፡፡ አራት ሽልማቶችን ያካተተው 17ኛው ዙር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ማበረታቻ ዕጣ ባንኩ የኢድ አል ፈጥር በዓልን... Read more »
* ለመኸር እርሻ 70 ሺህ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ከጂቡቲ ወደብ ወደ ኢትዮጵያ አስገብቷል ኢ.ዜ.አ፡- የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ስራ በጀመረበት የመጀመሪያ አንድ ዓመት ለ150 ሺህ መንገደኞች አገልግሎት መስጠቱን አስታወቀ። የኢትዮ-ጂቡቲ የባቡር... Read more »
ኤፍ.ቢ.ሲ፡- የኮንትሮባንድ እንቅስቃሴን መግታትና ህገ ወጥ ንግድን መከላከል የገቢዎች ሚኒስቴር የቀጣይ አመት የትኩረት አቅጣጫ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። የገቢዎች ሚኒስቴር በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት የተሻለ አፈፃፀም ላሳዩ ዳይሬክቶሬቶችና ቅርንጫፍ ጽሕፈት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች እየተፈጠሩ ላሉት ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ ቀውሶች ዋነኛ ምክንያት በህብረተሰቡ ዘንድ በንባብ የተደገፈ እውቀት ያለመኖሩና የስነ ምግባር ጉድለት መሆኑ ተጠቆመ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ... Read more »
አዲስ አበባ፦ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሚገኙ 20 ዞኖች ውስጥና በ 32 የተመረጡ ከተሞች በአንድ ጀምበር ከ 200 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን ለመትከል ዕቅድ መያዙ ተገለፀ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ግብርናና የተፈጥሮ ሃብት... Read more »
* አፈፃፀሙ 43 በመቶ ብቻ ነው፤ * ግንባታውን ለማጠናቀቅ ተጨማሪ 30 ቢሊዮን ብር ያስፈልጋል፤ * የፕሮጀክቱ እቃዎች በጸሐይና ዝናብ ከጥቅም ውጪ እየሆኑ ነው፤ የተራራው ግማሽ ጎን ተሰንጥቋል። በተሰነጠቀው ተራራ ስር ሰፊ ደልዳላ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2012 ዓ.ም በሱማሊኛና በትግሪኛ ቋንቋዎች ጋዜጦችን ማሳተም እንደሚጀምር፤ ዘመናዊ የህትመት ሚዲያ ኮምፕሌክስ እንደሚገነባም የድርጅቱ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ገለፁ። የአዲስ ዘመን ጋዜጣ 78ኛ ዓመት የምስረታ በዓልና የለውጥ... Read more »
ዓለማዊ ስሙን እርግፍ አድርጎ 50 ስሞች ተሸክሞ ወደ ማህበራዊ ድረ ገጽ የወረደ መናኝ ነው፡፡ እንደ ገበሬ ማልዶ ተነስቶ ጥርጣ ሬን፣ ጥላቻንና በቀልን ይዘራል፡፡ የተከታዮቹን ስነልቦና ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰባኪ ነው፡፡ በአስር ማንነት ውስጥ... Read more »
ዛሬ ሐምሌ 10 በታሪክ ውስጥ ተጠቃሽ ቀን ነው፡፡ የአዲስአበባ ከተማ አዲስ ም/ከንቲባ አምና በዚህች ቀን (ሐምሌ 10/2010 ዓ.ም) ቃለ መሃላ ፈጽመው ሥራቸውን አሃዱ ብለው የጀመሩበት ቀን ነበር፡፡ ምክትል ከንቲባ አቶ ታከለ ኡማ... Read more »