‹‹አገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ፣ የሞተልሽ ቀርቶ ገደለሽ በላ።›› ይህ የግጥም ስንኝ ሲነገር ቀድመው ወደ ብዙዎቻችን አዕምሮ ይመጣሉ፤ባለቅኔ፣ ደራሲ፣ ገጣሚና አርበኛ ነበሩ፤የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር ደራሲም ናቸው … ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ።... Read more »
60ዎቹ የዕድሜ ክልል የሚጠጉት አባት አቀርቅረው ሲራመዱ አንገታቸውን ሰበር ያስደረገ ችግር እንዳጋጠማቸው መገመት ይቻላል። ወዳለሁበት እየቀረቡኝ ሲመጡ ወረቀቶች የታጨቁበት ሰነድ ማስቀመጫ ላስቲክን በቀኝ እጃቸው ጠበቅ በማድረጋቸው አያያዛቸው ምን ያክል አስፈላጊ ነገር ቢሆን... Read more »
በተለያዩ የመንግሥት ተቋማት ላይ በከፍተኛ የኃላፊነት ቦታዎች አገልግለዋል። አሁን ደግሞ የፌዴራል የተቀናጀ የመሰረተ ልማት ማስተባበሪያ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ አቶ አልማው መንግስቴ። እኛም ተቋሙ በመሰረተ ልማት ዝርጋታው ላይ እያበረከተ ባለው... Read more »
ወሩንና ዓመቱን ጠብቀው ቡሄ ለመጨፈር ቤታችን ድረስ ለመጡት ታዳጊ ወንዶች ልጆች ሙልሙል ዳቦ ወይንም የሣንቲም ስጦታ በመሸለም ሳይረሱን ስለጎበኙን “ዓመት ዓመት ያድርስልን” በማለት ረጅም ዕድሜንና ስኬትን እየተመኘን የሸኘናቸው በዚህ በያዝነው የነሐሴ ወር... Read more »
የፌደራል የሥነምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ከሀብት ምዝገባ ጋር በተያያዘ ባለሥልጣናት ፈቃደኛ አልሆኑልኝም ስለማለቱ ሰሞኑን ተሰምቷል። በዚህ ምክንያት የሀብት ምዝገባ አፈፃፀም ባሳለፍነው በጀት ዓመት ደካማ መሆኑ ተነግሯል። ይህ ማለት ኮሚሽኑ በአዋጅ የተሰጠውን ኃላፊነት... Read more »
ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ ጀግኖችን ያፈራች አገር ናት፡፡ ወራሪ ኃይሎች የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በመዳፈር ቅኝ ተገዢያቸው ሊያደርጓት አስበው ብዙ ሞክረዋል፡፡ መሰል ተደጋጋሚ ሙከራዎችን ካደረጉ ወራሪዎች መካከል አውሮፓዊቷ ኢጣሊያ በግንባር ቀደምትነት ትጠቀሳለች፡፡ የፋሺስቱ ቤኒቶ... Read more »
የአሜሪካ ሳይኮሎጂስት እና ተፈላሳፊው ዊልያም ጄምስ “በትውልዳችን ከነበረው ታላቅ ለውጥ ከሁሉም የሚበልጠው ሰዎች የውስጥ የአዕምሮ አስተሳሰባቸውን በመቀየር የውጪ ህይወታቸውን ጉዳይ ለመቀየር እንደሚችሉ ማመን ነው።”ሲል ስለ አስተሳሰብ ተናግሯል፡፡ በአሁኑ ወቅት በተያያዝነው የአኗኗር ዘይቤ... Read more »
አዳማ:- የአዳማ እርሻ መሳሪያዎች ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ያለገበያ ጥናት የተገዙ 4 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው 10ሺ ትራክተሮችና የውሃ መሳቢያ ሞተሮች ወደ አፈርነት ከመቀየራቸው በፊት መንግስት ውሳኔ እንዲሰጥ ተጠየቀ። የኢንዱስትሪው ዋና ስራ አስኪያጅ ሻለቃ... Read more »
አዲስ አበባ ፦ የተወሰኑ የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከግሎቹ ባልተናነሰ ሁኔታ በህገ ወጥ የመማር ማስተማር ስራ ላይ ተሰማርተው እንደሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አንዷለም አድማሴ ከአዲስ... Read more »
•የአገሪቱን የነዳጅ የማከማቸት አቅም በዕጥፍ የሚያሳድግ ሥራም ተጀምሯል አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ደርጅት በ2011 በጀት ዓመት የ81 ቢሊዮን 770 ሚሊዮን 533ሺ 205 ብር ነዳጅ መገዛቱን አስታወቀ። የአገሪቱን የነዳጅ የማከማቸት አቅም በዕጥፍ... Read more »