የአልሚ ምግብ እርዳታ ህዝቡን ወይስ አሸባሪውን ለመታደግ?

አሸባሪው ህወሓት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ስፍር ቁጥር የሌለውን በደል አድርሷል። ዛሬም ከእኩል ተግባሩ አልተላቀቀም፤ እንዲያውም ባስ ብሎ ለይቶለታል። በሥልጣን ላይ በነበረበት 27 ዓመታት በህዝብና በአገር ላይ የሰራው በደል አልበቃው ብሎ እታገልለታለሁ የሚለውን... Read more »

“አራተኞቹ ረድፈኞች”

የየትኛውም ሀገር ሥልጣነ መንግሥት በመሠረታዊነት በሚከተሉት ሦስት አእማድ ላይ የቆመ ነው፤ ሕግ አውጪ (Legislative)፣ ሕግ አስፈጻሚ (Executive) እና የዳኝነት አካሎች (Judical):: ሦስቱም መዋቅራዊ አደረጃጀቶች በሥራቸው ያቀፏቸው ተቋማት እጅግ በርካቶች ስለሆኑ መተንተኑ የዚህ... Read more »

በሰው ቁስል እንጨት ሰዳጅ

ሰው ነፍስና ስጋ ያለው ፍጡር ነው።ነፍስና ስጋ እንዳለው ሁሉ ህሊናና አዕምሮ የተባሉ ወቃሾች በሰውነቱ ውስጥ አሉ።ሰው በህሊና እና አዕምሮ ተመርቶ መልካም እና መጥፎውን ደጉንና ክፉውን ይለያል።አዕምሮውንና ህሊናውን ተጠቅሞ ከጨለማ ወደ ብርሃን፤ ከድንቁርና... Read more »

በአሻባሪው ህወሓት የተፈጸሙ አይረሴ እኩይ ተግባራት

በዓለም ታሪክ በጭካኔ በግንባር ቀደምትነቱ የሚጠቀሰው ከጥንቱ ዓለም አሲሪያን ኢምፓየር ሲሆን፤ በዘመናዊ ዓለም ደግሞ እነ ናዚን ፣ ኤዲያሚን ዳዳ ፣ ሞቡቱ ሴሴሴኮ፣ ሳሙኤል ዶ ወዘተ እንደሆኑ የዓለም ማህበረብ የሚስማማበት ሐቅ ነው። በዓለም... Read more »

የሁለት እናቶች ወግ

‹‹መሪ ነኝ›› ባዩ ሰው መቀሌ ከተማ ‹‹ማይ ወይኒ›› ትምህርትቤት ተገኝተዋል። አካሄዳቸው እንደወጉ ለተማሪዎች ሽልማት ለመስጠት፣ አልያም ‹‹አይዟችሁ›› ብሎ ለማበርታት አይደለም። ከቦታው የመድረሳቸው ዓላማ በእሳቸው ጠብ አጫሪነት ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ እናቶችና ሕፃናት ለመጎብኘት... Read more »

የአሸባሪው የግብር ልጆች

 ከሃዲው ትሕነግ እርሱን ሲመቸው ባለስልጣንም ባለሀብትም፣ ባለታንክም ባለባንክም፣ ምሁርም ኢንቨስተርም፣ አስመጭም ላኪም፣ ቀጣሪም ተቀጣሪም፣ አሠሪም ሠራተኛም፣ ሠራተኛ አገናኝም፣ ውል ሰጭና ተቋራጭም፣ ጨረታ አውጭም ተጫራችም… በሁሉም ቦታ ሁሉንም ነገር ሆኖ ሃያ ሰባት ዓመታት... Read more »

ለህዝባቸው ሲሉ መስዋዕት የሆኑ አፍሪካዊያን መሪዎች

የሁለተኛው የአለም ጦርነት በተጀመረ በሶስተኛው አመት እ.ኤ.አ 1941 የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የሆነው ፍራክሊን ሩዝቬልት እና የዩናይትድ ኪንግደሙ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዊንሰተን ቸርችል ጦርነት አላይድ ፓወርስ (Allied powers) በጦርነቱ ድል እንደሚቀናቸው በማሰብ በካናዳ ሚስጢራዊ ስብሰባ... Read more »

ከራሳችን ላይ ካልወረዱ አንወርድም (እጅ ስጥ አለኝ ፈረንጅ እጅ ተይዞ ሊወሰድ፣ አያውቅም እንዴ …)

እርግጥ ነው ከቅርብ ግዜ ወዲህ በእኛና በአሜሪካ “አሊስ” የምትላቸው ተባባሪዎቿ መካከል መካረር ይታያል። የዚህ ምክንያቱ ደግሞ ሌላ ሳይሆን ለእኛ ለሀበሾቹ የማንነትና ሉአላዊነት ጉዳይ በመሆኑ ነው። በእርግጥ ለዘመናት “ስትጣራ አቤት”፣ “ስትልክ ወዴት”ን የለመደችው... Read more »

አዲስ ዘመን፣ አዲስ ተስፋ፣ አዲስ መንግሥት

የይሁንልን ትርክት፤ ጠቢቡ ሰለሞን “እንዲህ ብሏል” በማለት ቅዱስ መጽሐፍ መዝግቦልናል። “የሆነው ነገር እርሱ የሚሆን ነው፤ የተደረገውም ነገር እርሱ የሚደረግ ነው፤ ከፀሐይ በታች አዲስ ነገር የለም። ‹እነሆ፣ ይህ አዲስ ነው› ሊባል ይቻላል? እርሱ... Read more »

አገር መውደድ ጥልቅ ነው ትርጉሙ !

 አገር መውደድ ማለት ጥልቅ ትርጉም አለው። አገር ማለት ህዝብ፤ ህዝብም ማለት አገር ነው። አገርና ህዝብ የማይነጣጠሉ አንዱ ካላአንዱ ትርጉም የማይሰጡ እጅግ የተቆራኙ ነገሮች ናቸው። አገር መውደድ ማለት ህዝብን መውደድ፣ ህዝብን ማገልገል፣ ለህዝብ... Read more »