በእያንዳንዳችን አሁን ውስጥ ዛሬን የፈጠሩ በርካታ ብርሃናማ ትናንትናዎች አሉ። ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ያጀገኑ፣ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ የማይደገም አኩሪ ታሪክ የጻፉ አምናዎች አሉ። ክብር ይገባና ለአባቶቻችን ትናንትናችን ብሩህ ነበር። ክብር ይግባና ለአያቶቻችን በአንድነት... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰሞኑን ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡት ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያዎችን ሰጥተዋል። በምክር ቤቱ አባላት ጥያቄ ከተነሳባቸው እና ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽና ማብራሪያ ከተሰጠባቸው ጉዳዮች አንዱ በቅርቡ በኢፌዴሪ መንግሥት እና በሕወሓት... Read more »
“ርሀብ ባለበት ተስፋ አይኖርም። ህመምና ብቸኝነት ይሰፍናል። ርሀብ ግጭትንና ጽንፈኝነትን ይጎነቁላል። ሰዎች የሚራቡባት ዓለም ሰላም ልትሆን አትችልም።” ይላሉ እንደ ንስር ኃይላቸውን አድሰው ወደ ብራዚል ፖለቲካ በፕሬዚዳንትነት ብቅ ያሉት ሉላ ዳ ሲሊቫ፡፡ በሰራተኛ... Read more »
እነሆ ! የሰላም አየር ሊነፍስ፣ የጦርነቱ እሳት ሊጠፋ ጊዜው ደርሷል። ስደት መፈናቀል፣ ርሀብና ስቃይ ‹‹ነበር›› ተብለው ሊጻፉ መንገዱ ጀምሯል። ሞትና ውድመት ፣ ለቅሶና ዋይታ ዝምታ ሊውጣቸው ከጫፍ ደርሷል። አሁን እነዚህን ቅስፈቶች የማናይ፣... Read more »
በፌደራል መንግስት እና በሕወሓት መካከል ሲደረግ የነበረው ጦርነት በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በተደረሰ የሰላም ስምምነት ታሪክ ሊሆን የተቃረበ ይመስላል፡፡ ታሪክ እንዲሆንም የብዙዎች ምኞት ነው፡፡ ጦርነቱ ካስከተለው ሰብአዊና ቁሳዊ ውድመት በተጨማሪ የኑሮ ውድነቱ ላይ... Read more »
ሙስና ሀገርን የሚበላ ነቀዝ ነው። የሀገርን አንጡራ ሀብት እየቦረቦረ ጥሪቷን ባዶ ለማስቀረት ሌት ተቀን የሚማስን ተባይ ነው። ዋልጌ ባለሥልጣናት፣ በፍቅረ ነዋይ የታወሩ ደላሎች እና ባለሃብቶች አንድ ላይ ሲገጥሙ፤ ከነዚህ የሌብነት ፊታውራሪዎች ጀርባ... Read more »
ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 2ተኛ ዓመት የጋራ የሥራ ዘመን መክፈቻ ላይ ያደረጉት ንግግር ተከትሎ፤ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ትናንት... Read more »
ዛሬ ወቅታዊውን የኑሮ ውድነት በማስመልከት ‹አገርና ታማኝ ልቦች ስል መጥቻለው። ጽሁፌን በጥያቄ መጀመር እፈልጋለው ‹ለእናተ ኢትዮጵያዊነት ምንድ ነው? በዚህ ታላቅ ጥያቄና መልስ ውስጥ ራሳችሁን አስቀምጣችሁ ተከተሉኝ። አገር የታማኝ ልቦች ነጸብራቅ ናት። ከጥንት... Read more »
አገራችን ኢትዮጵያ ብዙ ልበ ቀናዎችን ትፈልጋለች:: ልብ ስላችሁ ደረታችን ስር ያለውን ማለቴ አይደለም ቀናውን የሚያይ ልብ እንጂ:: ልብ የርህራሄ ምልክት ነው:: ልብ የእውነትና የፍቅር ማደሪያ ነው:: ልብ ከአእምሮ የላቀ የፍቅር ስፍራ ነው::... Read more »
በደቡብ አፍሪካ የሰሜኑ ጦርነት በሠላም መቋጨት የሚያስችል የሠላም ሥምምነት ተፈርሟል። ያውም በአፍሪካውያን አደራዳሪዎች (ድርድሩን ከአፍሪካ እጅ ለማስወጣት ብዙ ጥረት ቢደረግም፤ አፍሪካዊ ሃሳብ ማሸነፍ ችሏል)። ይህም ስምምነት በብዙ መልኩ ታሪካዊ ያደርገዋል፤ በተለይ ለኢትዮጵያውያን።... Read more »