የትግራይ እናቶችን የተጣባቸው ሾተላይ

በአገራችን አንዳንድ የማህበረሰብ ክፍሎች ልጆች እንዳይወለዱ ከተወለዱም እንዳያድጉ የሚያደርግ የርኩስ መንፈስ ውጊያ እንዳለ ያምናሉ። ይህን የእርኩስ መንፈስ ውጊያ ‹‹ሾተላይ›› ብለው ይጠሩታል። ማህበረሰባችን ሾተላይ ብሎ ስም ያወጣለትን ሳይንስ ሌላ ምክንያት እና ስያሜ ሰጥቶ... Read more »

የእነ ሂውማን ራይትስ ዎች የሐሰት ሪፖርት ሲጋለጥ

ሂውማን ራይትስ ዎች እና አምነስቲ ኢንተርናሽናል ትናንት ታህሳስ 07/2014 በወልቃይት ጠገዴ አካባቢ በጋራ ሰራነው ያሉትን ሪፖርት አቅርበዋል። ሪፖርቱ የወልቃይት ጠገዴ ሲቲት ሁመራ ዞን ሦስት ከተሞች በሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ላይ ተፈፀመ ያሉትን የሰብዓዊ... Read more »

ለሁለቱ የዓለም ጦርነቶች መነሻ አንዷየሆነችው ኢትዮጵያ ለሶስተኛውስ ምክንያት ትሆን ይሆን ⁉️

የፀሀይ አሳታሚዎች ኩባንያ መሥራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ኤልያስ ወንድሙ በወርሃ መጋቢት 2013 ዓ.ም የመጀመሪያ ቀናት አካባቢ ለአንባቢያን ያቀረቡት አንድ በተለይም አሁን ላይ በአገሪቱ እየታየ ካለው ሁኔታ አኳያ ጠቃሚ የሆነ መጣጥፍ አቅርበው... Read more »

የኢትዮጵያ እውነት ለ14ኛ ጊዜ በተመድ ፍርደ ገምድል ችሎት

 ኢትዮጵያ የመንግስታቱ ማህበር / ሊግ ኦፍ ኔሽን / አባል የሆነችው መስከረም 17 ቀን 1916 ዓም ነው። ባለፈው መስቀል ፣ መስከረም 17 ቀን 2014 ዓም አንድ ክፍለ ዘመን ፣ 100 ዓመት ሊሞላት ሁለት... Read more »

ዛሬ ከተጋረጠባት ፈተና ይልቅ ነጋችን በብሩህ ተስፋ የተሞላ ነው !

የዓለምን እንዲሁም የሕይወትን ጨለማ ጎን እንጂ መልካም ገጽታና የተሻለ ተስፋ መመልከት የተሳናቸው የኢትዮጵያ ጠላቶች ዘወትር የሕዝቦቿ ነገ ጨለማ እንደሆነ ከመናገር ቦዝነው አያውቁም። ከውስጥም ከውጭም ሆነው በያዙት የሚዲያ ግብአቶች ሁሉ ደጋግመው የሚነግሩንም ይህንን... Read more »

የተረባረቡብን መንግሥታት

ታሪክን የኋሊት፤ “…በምድር ላይ ኃይለኛ የሆነው መንግሥት ምንም በደል የሌለበትን የሌላውን መንግሥት ሕዝብ ለማጥፋት የሚገባው መስሎት በተነሣበት ጊዜ፤ ተጠቂው ወገን ለመንግሥታት ማኅበር የተበደለውን የሚያቀርብበት ሰዓት ነው። እግዚአብሔርና ታሪክ ለምትሰጡት ፍርድ ምስክር ሆነው... Read more »

እናሸንፋለን ምክንያቱም እኛ ኢትዮጵያውያን ነን!

 እዛ ሰፈር ጭር ብሏል። የሞት መላእክት እያንጃበበ ነው። ገሚሱን ወስዶ ከፊሉ ይቀረዋል። ጭው እንዳለ በረሃ ውጥረትና ነግሶ ጭንቀት አይሎ ነው የሚታየው። የአንድ ሰሞን ከበሮ ድለቃው እምጥ ይግባ ስምጥ ሳይታወቅ በድንገት በፍፁም ዝምታ... Read more »

አሜሪካ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ለምን ጣልቃ መግባት ትፈልጋለች?

አሜሪካኖች ከነግሳንግሳቸው ለምን ለአገራችን ሽብርን ይመኛሉ? ገፍቶ ከመጣም እንድትበታተን ይፈልጋሉስ? ለምንስ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ገለልተኛ አቋም መያዝና ገንቢ የሆነ አስተዋጽኦ ለማድረግ ፍላጎት አጡ? እውነት የዴሞክራሲ እጥረት፣ የሰብዓዊ መብት ጥሰትና የሰብዓዊ እርዳታ ችግሮች... Read more »

ፈተና የገለጠው የምዕራባውያን የጥቅም ወዳጅነት

 ከትዝታ ማስታወሻ ወርቅ ወርቅ መሆኑ የሚታወቀው በእሳት ከተፈተነ በኋላ ነው። እሳት ውስጥ ይጣላል፣ በእሳት ይጠበሳል። እውነተኛ ወዳጅም እንደዚሁ ነው፤ በሰላም ጊዜ ብቻ ሳይሆን በፈተናና በችግር ጊዜያትም በጽናት ቆይቶ፣ ከባዱን ጊዜ በአሸናፊነት አልፎ፣... Read more »

ሂሳብ ከማወራረድ ወደ መዋረድ

በጠቅላይ ሚኒስትሩ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ፊት አውራሪነት የሚመራው የኢትዮጵያ ሠራዊት ጠላትን ድባቅ እየመታ በወረራ የያዛቸውን በርካታ ስትራቴጂ ቦታዎች እያስለቀቀ ነው። በወታደራዊ ቋንቋ ስትራቴጂያዊ ጠቀሜታ ያለው የጋሸናን ግንባር በምሳሌነት ማንሳት ይቻላል። ሌሎችም ግንባሮች... Read more »