አሁን ላይ እንደ አገር በቅድሚያ የሚያስፈልገን ምንድነው? ተብሎ ቢጠየቅ የሁሉም ሠው መልስ ባይሆን እንኳን የአብዛኛው ሠው መልስ ሊሆን የሚችለው ሠላም ነው። በአሁኑ ወቅት አገራችን ሙሉ በሙሉ ሠላም ናት ብሎ ደፍሮ መናገር ባይቻል... Read more »
አንዳንድ ጊዜ እንደ ዘበት በአንድ አጋጣሚ በህይወታችን ገፅ ላይ የተፃፈ፣ የተከተበ፤ ሁነት፣ ገጠመኝ፣ ሀሳብ አልያም እውቀት በክፍል ከቀሰምነው ቀለም ይደምቃል። ግዘፍ ይነሳል። የዛሬ አጀንዳዬን ርዕስ የሰማሁበት አጋጣሚ ከ25 አመታት በኋላም ትላንት የሆነ... Read more »
መደላድል፤ “ቱማታ” የሚለው ነባር ቃል ለብዙዎቻችን ቤትኛ መሆኑ ባይዘነጋም ከሦስት ያህል የመዛግብተ ቃላት ፍቺዎቹ መካከል ለዚህ ጽሑፍ ዐውድ የተመረጠው አንዱ ድንጋጌ እንዲህ የሚል ነው፡- “ቱማታ፡- ፍጅት፣ መደበላለቅ፣ እርስ በእርሱ መደባደብ፣ ወይንም በጦር... Read more »
ጁንታው ከመነሻው ጀምሮ ህልሙ ኢትዮጵያን ማፍረስ ነው። ኢትዮጵያን ለማፍረስ ያልተቧጠጠው ተራራ፤ ያልሸረበው ሴራ፣ ያላጠመደው የተንኮል ወጥመድ እና ያልተከለው የሰላም እና የእድገት ተጻራሪ ጋሬጣ የለም። ጁንታው ከፍጥረቱ ጀምሮ ያለማጋነን አንድም ቀን ትክክል የሆኑ... Read more »
አሸባሪው ሕወሓት እንደ አጠቃላይ ለኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይ ለትግራይ ሕዝብ የመከራና የሰቆቃ ምክንያት ከሆነ ሰነባብቷል። ድርጅቱ በባህርይው ሰጥቶ በመቀበል በመቻቻል በመነጋገር መርህ የማያምን ሁልጊዜ በበላይነት ሌሎችን በመግዛትና በመጨቆን በዘረፋ መኖር የሚፈልግ ነው። አገርንና... Read more »
ኢትዮጵያ በታሪኳ ብዙ አስደንጋጭ ፣ አሳዛኝ ፣ ልብ ሰባሪ፣ ተስፋ አጨላሚ የሆነ በርካታ መከራዎችን አልፋ እዚህ ደርሳለች። ከእንግዲህስ አገር ሆና መቆም አትችልም የሚል ድምዳሜ ላይ እንድንደርስ ያደረጉንን ብዙ ቀውሶችም ተሻግራለች። ኢትዮጵያን እራሳቸው... Read more »
የጋናው የመጀመሪያው ፕሬዝዳንት፣ ጠቅላይ ሚኒስትርና የፓን አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ ኵዋሚ ንክሩማህ የዛሬው የአፍሪካ ሕብረት፤ የዛንጊዜው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ከ60 ዓመታት በፊት በግንቦት 1955 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሲመሰረት፤ “ዛሬውኑ አንድ ካልሆን እንጠፋለን። የኢኮኖሚ ነጻነታችን... Read more »
የጋናው የመጀመሪያው ፕሬዝዳንት፣ ጠቅላይ ሚኒስትርና የፓን አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ ኵዋሚ ንክሩማህ የዛሬው የአፍሪካ ሕብረት፤ የዛንጊዜው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ከ60 ዓመታት በፊት በግንቦት 1955 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሲመሰረት፤ “ዛሬውኑ አንድ ካልሆን እንጠፋለን። የኢኮኖሚ ነጻነታችን... Read more »
ነገርን በወቀሳ በደልን በካሳ ይባላል። የበደለ ካሳ መክፈል አለበት ለማለት ነው። በተቃራኒው የተበደለ ካሳውን ካለመቀበል አልፎ ራሱ በዳይን በገዛ ፍቃዱ ይቅር ለማለት ሲሰናዳ ያስገርማል። ይህኛው አካሔድ ላይ በመጠኑም ቢሆን ከተለመደው ወጣ ያለ... Read more »
አንዲቱ ብዙነሽ፤ “ምልክቴ” የምትለው ማዘጋጃ ቤቷ የታደሰላትን መዲናችንን እንኳን ደስ ያለሽ በማለት ወደ ርዕሰ ጉዳያችን እንዘልቃለን። አዲስ አበባን የእኔ የሚሏትና የእኛ የሚሏት ብዙዎች ናቸው። የዕድሜ በረከቷ የ135 ዓመታት ጣሪያ የነካውን ይህቺን ከተማችንን... Read more »