ሀገሪቱን ከፊትም ከኋላም በበጎም በክፉም ለመምራት ፖለቲካውን በመግዛትም በመቃወምም የሚዘውሩት ግንባር ቀደም ባለድርሻዎች ኤሊቶች፣ ሊሕቃን፣ አክቲቪስቶችና ምሑራን ናቸው። የእነዚህ መገኛ የት ይሆን ካልን በግለሰብ፣ በቡድን፣ በተቋም፣ በድርጅት እንዲሁም በአማራጭና በገዢ መንግሥት ውስጥ... Read more »
አሸባሪው ሕወሓት መራሹ ችግር ፈጣሪ ቡድን እንደ አገር ጦርነት አውጆብን ሁሉ ነገር ወደ ጦር ሜዳ ከሆነ አመታት እየተቆጠሩ ነው። በእነዚህ ጊዜያት ውስጥ ኢትዮጵያ እንደ አገር ሃብት ንብረቷን ከማጣቷ፣ የጀመረችውን ልማት ከማስተጓጎሏ ባሻገር... Read more »
አሸባሪው ሕ.ወ.ሓ.ት ወደ ትጥቅ ትግል ከገባ 50 ዓመታትን እያስቆጠረ ነው ። ቡድኑ የብሄር አጀንዳን ይዘው ጫካ የገቡት መሪዎቹ 27 ዓመታት ኢትዮጵያን የማስተዳደር ዕድል ቢያገኙም ዛሬም ድረስ የትግራይን ሕዝብ እርዳታ ጠባቂነት ፍፁም ሊያድኑት... Read more »
ከሩዋንዳ እንዴት ይቀራል?! ባለፈው መጋቢት ወር የጉዞ ሰነዶቼን በማዘጋጀት ሂደት ከጎበኘኋቸው ቢሮዎች መካከል በአንዱ ውስጥ ያስተናገደኝ ኃላፊ፣ “ኪጋሊ በጣም ንጹህ፣ በውሃ መውረጃ ቱቦዎች መካከል እንኳን ተቀምጠሽ ምግብ ብትበይ ምንም የማይመስልሽ ከተማ ናት”... Read more »
አሪስጣጣሊስ በግሪክ ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ384 ዓ.ዓ እስከ ታህሳስ 7፣ 322 ዓ.ዓ የኖረ ስመ ገናና የግሪክ ፈላስፋ ነው። በምዕራቡ ዓለም ሥልጣኔም ከፍተኛ ስፍራም የሚሰጠው ነው። ይህ ስመ ገናና የሆነ ፈላስፋ ብዙ መጻሕፍትን... Read more »
«›አሉ!fi እያልን፣ ካልሆነ ሥፍራ አንገኝ» እንደ ሀገር ካደከሙን፣ ካጠወለጉን፣ ካታከቱንና ግራ ካጋቡን ወቅታዊ ችግሮቻችን መካከል “አሉ! ተባለ! ተባባሉ!” እንደሚባሉት “የአንደበት ቫይረሶች” የከፋ ወረረሽኝ አጋጥሞናል ለማለት በእጅጉ ያዳግታል። “በአሉ!” የወሬ አውሎ ነፋስ ያልተፍገመገመ፣... Read more »
ምክንያታዊነት እውነትን ከሀሰት፤ ትክክለኛው ከተሳሳተው መለየት የሚያስችል የአስተሳሰብ አድማስ ነው። በዚህ አስተሳሰብ ከተመራን እያንዳንዱን ጉዳይ የምንመረምረው ምክንያታዊ ና ሚዛናዊ በሆነ አስተሳሰብ ማእቀፍ ውስጥ ሆነን ነው። ፍትሀዊነት መላበስና ከግልብነት መራቅ መነሻው በትክክለኛ አመክንዮ... Read more »
‹‹ካያያዝ ይቀደዳል ካነጋገር ይፈረዳል›› ይላል የአገሬ ሰው። አንዳንድ ጊዜ እንዳመጣልን የምንናገረው፤ እንዳሻን የምንመነዝረው ነገር ከጊዜ በኋላ ሊያመጣ የሚችለውን ውጤት መገመት ይሳነናል። ትዝ ይለኛል፤ የአሸባሪው ሕወሓት የስልጣን ዘመን እንዳበቃ በርካቶች በመገናኛ ብዙሃን እየወጡ... Read more »
ሰውነት የአምላክ መልክና አምሳል ነው። በመጀመሪያ እግዚአብሄር ሰውን ለመፍጠር ሲነሳ ራሱን ነው የተጠቀመው። የራሱን መልክና አምሳል አርዐያም ነው የወሰደው። ‹ሰውን በአርያና በአምሳላችን እንፍጠር› ሲል። ሰው የፈጣሪ ቤተ መቅደስ ነው። በሀጢዐት ሊረክስ፣ በበደል... Read more »
እንደማንኛውም ሕዝብና አገር ብዙ ያልተዘጉና ለውሳኔ በእንጥልጥል ያሉ ዶሴዎች አሉን። አንዳንዶች በይፋ ባንነጋገርባቸውም በጥቅሻ ተግባብተን በይደር ያቆየናቸው ናቸው። ሌሎቹ ብንከፍታቸው እንደ ፓንዶራ ሙዳይ በውስጣቸው ተዘግተው የነበሩ የክፋት ጣኦታት ሁሉ እያፈተለኩ ወጥተው በእንቅርት... Read more »