
ከጉልበት በላይ ሁለት እግርን በፈንጂ አጥቶ ሕይወት ሙሉ አካል ላለውም ሰው ፈታኝ ነች። እግርና የግል መኪና በሌለበት ሁኔታ ረጅም ጉዞ እየተጓዙና ትራንስፖርት እየጠበቁ የዕለት ከዕለት ኑሮን መምራት ደግሞ ፈተናው ምን ያህል እንደሚያሰቃይ... Read more »

ሕይወት መልከ ብዙ ናት። አስደሳቹንም ሆነ አሳዛኙን የሰው ልጅ ገፅታ ቁልጭ አድርጋ ታሳያለች። በሕይወት መንገድ አንዱ ሲደሰት ሌላኛው ያዝናል። አንዱ ሲያገኝ ሌላኛው ያጣል። አንዱ ሲታመም ሌላኛው ይድናል። አንዱ ሲወለድ ሌላኛው ይሞታል። ሁለት... Read more »

ሕይወት ምንጊዜም በውጣ ውረድ የተሞላች ናት። የእለት ከዕለት ኑሮውን አልጋ በአልጋ ሆኖለት የሕይወት ዘመኑን የሚገፋ የትኛውም ዓይነት ምድራዊ ሰው የለም። ገንዘብ ቢኖረው በሕይወቱ የጤና ወይም ሌላ አንዳች እንቅፋት ይገጥመዋል። ቁም ነገሩ እንዲህ... Read more »

በገጠርም ይሁን በከተማ የሚኖሩት አብዛኛዎቹ ተማሪዎች ሃሳባቸውን ቤተሰቦቻቸው ላይ ጥለው የሚማሩ ናቸው:: ስለምግብና መጠለያቸው፤ ስለ አልባሳትና የትምህርት ወጪያቸው አያስቡም:: አብዛኛዎቹ ልብሳቸው ታጥቦ ምግባቸው በስሎ የሚጠብቃቸው ናቸው:: አንዳንዶች ግን ከልጅነት እስከ እውቀት የማንንም... Read more »

ኑሮ የሰው ልጅ ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ በችግር ወይም በምቾት፣ በሀዘን ወይም በደስታ በመከራ ወይም በፌሽታ የሕይወቱን ዘመን የሚያሳልፍበት ጊዜ ነው።ኑሮ መራራ ወይም ጣፋጭ ሊሆን ይችላል።የተሰጠውን ጊዜያዊ መተላለፊያ በር፣... Read more »

በኢትዮጵያ ልጆች በማሳደግ የህይወት ሂደት ውስጥ የሴቶች ድርሻ ትልቁን ቦታ ይይዛል። በተለይም እናቶች በሞት መለየትን ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች ከትዳር አጋራቸው ከውሃ አጣጫቸው ጋር የተለያዩ ከሆነ ኃላፊነቱ ሙሉ ለሙሉ የሚመለከተው እነሱና እነሱን ብቻ... Read more »

ሕይወት የዋዛ አይደለምና ላይ ታች ያሯሯጣል። እያወጣ እንደሚያወርደው ሁሉ ከፍና ዝቅም ያደርጋል። ዛሬ እዚህ ነኝ ሲሉት ነገ እዛ ላይ፤ ወይም፣ እዛ ታች አውጥቶ ወይም ጥሎ ይገኛል። ባህር አቋርጠው፣ አየር ሰንጥቀው፣ የብስን ተጉዘው... Read more »

ልጅነት አታላይ ነው። በትምህርት የታገዘ ግንዛቤ ካልታከለበት የወደፊቱን ያበላሻል። በጓደኛ ግፊት ብቻ አይወድቁ አወዳደቅ ላይ ይጥላል። የወደፊቱን ዕጣ ፈንታ ብልሽትሽቱን ያወጣዋልም። የተበላሸውን ለማስተካከል ደግሞ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል። በተለይ ብዙ ወጣት ሴቶች እንዲህ... Read more »

እማሆይ ሙሉዓለም ፈረደ ይባላሉ። አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ፈረንሳይ ኬላ አካባቢ ነዋሪ ናቸው። እንጨት ለቅሞ፣ ቅጠል ጠርጎ በመሸጥ እራሳቸውን እና አምስት ቤተሰብ የማስተዳደር ኃላፊነት ወድቆባቸዋል። በዚህ ስራ ወደ እንጦጦ ሲያቀኑ፣ በአጋጣሚ ከጅብ... Read more »

የትምህርት ዕድል አለማግኘት፣ ምግብና መጠለያ ማጣት ከተስፋ መቁረጥ ጋር ሲደመር ድህነትን ይወልዳል። እነዚህን የሕይወት ውጣውረዶችን አልፎ በሕይወት ለመኖር የሚታትር፣ ልመናን የተጠየፈ ዜጋ ማግኘት ብዙም ያልተለመደ ነው። የዛሬው የዚህ ዓምድ እንግዳችን እናቱ፣ እህትና... Read more »