አንዳንዶቻችን በመኪና (በየብስ)፣ በአየር እና በውኃ አካላት ላይ ጉዞዎችን ስናደርግ ለምን ያስመልሰናል? ለምን ምቾት እናጣለን?

አብዛኛውን ጊዜ በመኪና፣ በጀልባ እና በአየር ጉዞዎችን ስናደርግ አንዳንድ ሰዎች ላይ የማቅለሽለሽ ሁኔታዎች ሲያጋጥም ወዲያውም ሁኔታው በፍጥነት ወደ ማስመለስ ሲለወጥ እናያለን፤ በድንገትም “ፌስታል፣ ፌስታል የያዘ ሰው” የሚል የተለመደ ጥሪ እንሰማለን፤ እንደ ራስ... Read more »

የጆሯችንን ጤንነት እንዴት እንጠብቅ

በዓለም የጤና ድርጅት መረጃ መሰረት ከ120 ሚሊዮን የሚበልጡ ሰዎች መስማት የተሳናቸው ናቸው፤ ይህ ቁጥር ቀላል የሚባል አይደለም፤ በመሆኑም ትኩረት ያሻዋል።የመስማት ችሎታ እንደ ትልቅ ሀብት ሊቆጠር የሚገባው ውድ ስጦታ ነው። ይሁን እንጂ ዕድሜያችን... Read more »

አልማዝ ባለጭራ(Herpes Zoster)

በግማሽ የሰውነት ክፍል ላይ በድንገት የሚወጣ ሽፍታ ሲሆን በአገራችን አባባሉ ሳይንሳዊ መሰረት ባይኖረውም አልማዝ ባለጭራ እየተባለ ይጠራል፤ ሽፍታው ውኃ ቋጥሮ በጣም የሚያም ነው፤ አብዛኛውን ጊዜ በጀርባ፣ በማጅራት፣ በደረት ወይም በፊት ላይ ይወጣል።... Read more »

ጨረራ ምንድነው? ከየት ይፈጠራል? እንዴት ጉዳት ሊያደርስብን ይችላል?

ጨረራ ወይም ራዲየሽን(radiation) የሚለው ቃል በቀላሉ ሲገለፅ አቅም ወይም ኢነርጂ ከአንድ ቦታ ወደሌላ ቦታ በሞገድ (wave) ወይም በንዑስ/ቅንጣት(Particle) መልክ ሲጓጓዝ ማለት ነው። “radiation” የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል የተለያዩ የሳይንስና የምህንድስና መስኮች ጨረራ እና... Read more »

አደገኛው ቅጠል ትምባሆ ብዙዎችን በሱስ ያንበረከከው ውስጡ ምን ቢኖረው ነው?

 ትምባሆ ሳይንሳዊ ስሙ ኒኮቴና ታባከም(Nicotiana tabacum) ሲሆን በዓለማችን በስፋት የሚበቅል እፅ ነው፤ በትምባሆ ውስጥ የሚገኘው ኒኮቲን በፈረንሳዊው ዢየን ኒኮት የተሰየመ ሲሆን ኒኮት በ(1530-1600) እ.ኤ.አ የኖረና ለአውሮፓ ትምባሆን ማጨስ ያስተማረ እንደሆነ ታሪኩ ያሳያል::... Read more »

የአደንዛዥ እጾች፣ ከተፈጥሮ ያፈነገጡ ልማዶችና ወጣቱ ትውልድ

…….ዛሬ ላይ ከምንግዜውም በላይ ከተፈጥሮ ሁኔታ ያፈነገጡ ድርጊቶች፣ ጎጂና ሱስ የሚያሲዙ አደንዛዥ እጾች በመላው ዓለም በመንሰራፋት ላይ ይገኛሉ፤ ድርጊቶቹ እየተስፋፉ ሄደው የወደፊት ትውልድ ላይ ጥላ አጥልተው ይገኛሉ። እነኝህ ሁኔታዎች ትውልድን በማሽመድመድ ላይ... Read more »

የውስጥ አካላትን ለማየት የሚያስችሉ የምርመራ መሳሪያዎች

 በሕክምና የሰው የውስጥ አካላት ላይ የሚያጋጥሙ የጤና እክሎች ለመመርመር በተለያዩ መሳሪያዎች እንድንታይ ሐኪሞች ያዙልናል፤ ለምሳሌ ኤክስ ሬይ ወይም በተለምዶ ራጅ፣ አልትራ ሳውንድ፣ ሲቲ ስካን ኤም አር አይ እና ሌሎችም ሊሆን ይችላል። እነኝህ... Read more »

በሽታዎችና የሰው ልጅ፤ መጪው ዘመን ምን ይዞ ይመጣ ይሆን?

 በሽታ ከሰው ልጅ ታሪክ የተነጠለበትን ግዜ ማግኘት የሚቻል አይሆንም፤ በጥንቷ ግብጽና ፔሩ እንዳይፈራርሱ ተጠብቀው በቆዩ አስከሬኖች ላይ ሳይቀር የበሽታ መንስኤዎች አብረው ተጠብቀው ይገኛሉ፤ ከነዚህ በሽታዎች መካከል ደግሞ የሳንባ ነቀርሳ ረዥም ዘመን ያስቆጠረ... Read more »

ሽቶ፣ ጭስ፣ የጽዳት መገልገያ ኬሚካሎችና ሌሎች ማናቸውም ኬሚካሎች ሲሸትዎ፣ ሲጠቀሙ ጤናዎን ያውክዎታል?

በርእሱ እንደተገለፀው ኬሚካሎችን ሲጠቀሙ ጤናዎ የሚታወክ ከሆነ፣ ሁኔታው ኤም ሲ ኤስ (MCS) ወይም መልቲፕል ኬሚካል ሴንሲቲቪቲ (multiple chemical sensitivity) ይባላል። ብዙዎቹ የመልቲፕል ኬሚካል ሴንሲቲቪቲ (multiple chemical sensitivity) ገጽታዎች ግራ የሚያጋቡ ናቸው። በመሆኑም... Read more »

የድድ በሽታ መንስኤ፣ የሚያስከትለው ጉዳትና ሕክምና

የድድ በሽታ በዓለም ላይ ካሉ በጣም የተለመዱ የአፍ በሽታዎች አንዱ ነው። ሆኖም የበሽታው የመጀመሪያ ደረጃ ላይ ምንም ዓይነት የሕመም ምልክት ላይታይ ይችላል። ከድድ በሽታ ባሕርያት አንዱ የሕመም ምልክቶቹ ወዲያው አለመታየታቸው ነው። ኢንተርናሽናል... Read more »