የብጉር መንስኤውና ህክምናው

ዳንኤል ዘነበ በተለይ ከአፍላ ወጣትነት ዕድሜ ጋር ተያይዞ ከሚከሰቱ እና የቆዳ ውበትን በመቀነስ የስነ ልቦና ጫና ከሚፈጥሩ ነገሮች መካከል አንዱ ብጉር ነው። በተለያዩ የቆዳ ህክምና መስጫዎች ለህክምና ከሚያቀኑ ሰዎች ውስጥ አብዛኛዎቹ ወጣቶች... Read more »

የደም ዝውውር መታወክ (ስትሮክ)

ዳንኤል ዘነበ ድንገት የሚከሰት የጤና ችግር ነው። አካልን በአንድ ወገን በድን ወይም ሽባ ሊያደርግ ይችላል፤ ሲከፋም ሕይወትን ይቀጥፋል። በህክምናው ስትሮክ በመባል ይታወቃል፤ ብዙዎችም እንዲሁ ስትሮክ ሲሉት ይደመጣል። ይህን የጤና እክል የዘርፉ የህክምና... Read more »

ጥቂት ስለ ማይግሬን

አስመረት ብስራት ሁልጊዜ ራሴን ያመኛል የሚሉ በርካታ ሰዎች ይሰማሉ። አንዳንዶች ደግሞ በከባድ ራስ ምታት ይሰቀያሉ። ይህ እጅግ ከባድ ራስ ምታት መነሻው ምንድነው? በሚል የተለያዩ ድረገፆችን ስናገላብጥ ሁሉም የራስ ህመም በሽታዎች አንድ አለመሆናቸውን... Read more »

የደም አይነትና የአመጋገብ ስርዓት

 የ ኦ (O) ደም ዓይነትና የአመጋገብ ስርዓት ይህ የደም ዓይነት ከሌሎች ቀድሞ የነበረ ጥንታዊ ሲሆን ከእንስሳት አዳኞች የተወረሰ የደም ዓይነት ነው። የዚህ ደም ባለቤቶች ዓሣ፣ የባህር ምግብ፣ ቀይ ስጋ፣ ጨው፣ ዶሮ፣ ስኳር... Read more »

አደገኛው የጨጓራ ባክቴሪያ «ኤች ፓይሎሪ»

ዳንኤል ዘነበ  ኤች ፓይሎሪ የሚባለው ባክቴሪያ ለጨጓራ ህመም መከሰት የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳል። ዘጠና በመቶ ያህሉ የጨጓራ ህመም በዚሁ ባክቴሪያ አማካኝነት ይከሰታል። ይህ የጨጓራ ባክቴሪያ ወይም ሄሊኮባክተር ፓይሎሪ ከሄሊኮባክተር ዝርያዎች ሰውን በመያዝና በማጥቃት... Read more »

ለጥርስ ሕመም መፍትሔ ማግኘት ይፈልጋሉ?

ዳንኤል ዘነበ የጥርስ ህመም ከካንሰር ቀጥሎ ከባድ የሚባል የህመም ዓይነት ነው። ብዙ ጊዜም ታካሚዎች ከህመሙ ለመዳን ሲሉ ጥርሳቸው እንዲነቀል ሀኪሙን ሊያስገድዱ ይችላሉ። እንዲህ ያሉ አጋጣሚዎች ቢኖሩም ታማሚው ጥርሱ በመነቀሉ ሊያጣቸው የሚችሉ ነገሮችን... Read more »

የማንኮራፋት ችግርና መፍትሄዎቹ

ዳንኤል ዘነበ ማንኮራፋት የምንለው በምንተኛበት ጊዜ በመተንፈሻ አካላችን ላይ በሚፈጠሩ ለውጦች ምክንያት በሚመጣ ድምፅ ነው። ማንኮራፋት አብሮ የሚተኛን ሰው ከመረበሽ ባለፈ አንዳንድ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ የጤና እክሎች ምልክት ሊሆን ይችላል። ማንኮራፋት አንድ... Read more »

ከፍተኛ የደም ግፊትና መከላከያ መንገዶቹ

ይህ በተለምዶ “ደም ብዛት” ወይንም “ደም ግፊት” በሽታ በመባል ይታወቃል፡፡ከፍተኛ ደም ግፊት የሚባለው በትክክል በሚሰራው መለኪያ በተለያዩ ጊዜያት ቢያንስ ሁለት ጊዜ ተለክቶ የላይኛው ግፊት (systolic) 140mmHg እና በላይ ወይም የስረኛው ግፊት (diastolic)... Read more »

በሽታ የመከላከል አቅምን የማሳደግ ጥበብ

በሽታን ቀድሞ መከላከል ዋነኛው የህክምና ክፍል ነው:: አንደኛው የመከላከያ መንገድ ደግሞ የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅምን መጨመር ነው:: የትኞቹ ምግቦች ይህንን ሊያደርጉ እንደሚችሉ እናያለን:: በሽታ የመከላከል አቅምን የሚጨምሩ የምግብ አይነቶችን በበቂ ሁኔታ መመገብ... Read more »

የሾተላይ (የጽንስ መጨንገፍ) መከሰቻ መንስኤዎችና መከላከያ መንገዶች

ዳንኤል ዘነበ ማንኛውም ሰው ሲያገባ የመጀመሪያው ትኩረት ፍቅር እና ስምምነት መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ ይሁን እንጂ አንዳንድ አስፈላጊ የሆኑ ምርምሮች በተለይም የኤች.አይ.ቪ ምርመራ አስፈላጊነት ግዴታ ነው፡፡ የደም ወገን (ምድብ) ምርመራ አድርጎ የሚያገባ ሰው... Read more »