የቶንሲል ህመም ለኩላሊት መድከም፣ ለልብ ህመምና ለሞት ሊዳርግ እንደሚችል ያውቃሉ?

 ዳንኤል ዘነበ  በአዳጊ አገራት ዕድሜያቸው ከ5 እስከ 15 ባሉ ልጆች ላይ የሚከሰተው የልብ በሽታ (ሪውማቲክ ዲዚዝ) በአግባቡ ካልታከመ የቶንሲል ኢንፌክሽን እንደሚከሰት በቅጡ ያውቃሉን? የቀዘቀዘ ምግብን ወይም መጠጥን አብዝቶ መጠቀም አሊያም በኃይለኛ የፀሐይ... Read more »

የጀርባ ህመም መነሻ 10 ምክንያቶች

መነሻው ምን እንደሆነ በውል ሳያውቁት በጀርባ ህመም ተሰቃይተዋል? የጀርባ ህመም በአደጋ ብቻ ላይከሰት ይችላል። የአቀማመጥ ሁኔታ፣ የሚጠቀሙት ጫማ፣ ከመጠን ያለፈ ውፍርትና ከባድ ነገሮችን ማንሳት የላይኛውና የታችኛው ጀርባ ህመም ያስከትላል። የጀርባ ህመም የሚያስከትሉ... Read more »

የቲቢ በሽታ ሥርጭትና የመቆጣጠሪያ መንገዶቹ

ዳነኤል ዘነበ በየዓመቱ መጋቢት 15 በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረው “የአለም ቲቢ ቀን” የሚያስታውሰን የበሽታውን አደገኛነት ሲሆን፤ ቲቢ በባህሪው ቀስ በቀስ እያደገ የሚሄድ በመሆኑ ድንገተኛና አጣዳፊ ከሚባሉት የበሽታ ዓይነቶች ክፍል የሚመደብ አለመሆኑን ነው።... Read more »

የእብድ ውሻ በሽታ

 ዳንኤል ዘነበ የእብድ ውሻ በሽታ ራቢስ በሚባል ቫይረስ አማካኝነት የሚመጣ አንጎልን የሚያጠቃ በሽታ ነው። የእብድ ውሻ በሽታ በሁሉም የዓለም ክፍል በእንስሳቶች ላይ የሚከሰት በሽታ ሲሆን በበሽታው በተጠቁ እንስሳዎች ምክንያት በሚከሰት ንክሻ ወይንም... Read more »

ከባድ የመርሳት ችግር (Dementia)

ዳንኤል ዘነበ ጀርመን ውስጥ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሰዎች በላይ የአልዛይመር በሽታ ተጎጂ ናቸው። የአንጎል የነርቭ ሴሎች ሲሞቱ ሰዎች መርሳት ይጀምራሉ፤ የመናገር እና የማስታወስ ችሎታቸውም ይዳክማል። እንደ የጀርመን የአልዛይመር ማህበረሰብ መረጃ የታማሚው... Read more »

የኩላሊት ህመምና አመጋገባችን?

 በአሁኑ ወቅት በኮሮና ምክንያት ለሞት ከሚዳርጉ ተጓዳኝ ከሚባሉ የጤና ችግሮች መካከል የኩላሊት ህመም አንዱ ነው።ስለሆነም ለኩላሊት ህመም ከምንወስዳቸው መድሃኒቶች ጎን ለጎን አመጋገባችን ወሳኝነት አለው።ከኩላሊት ህመም ጋር ተያይዞ መመገብ ያለብን ገደብ እንደየህመሙ ደረጃ... Read more »

ያለ ዕድሜ የሚከሰት ሽበት

 ያለ ዕድሜ የሚከሰት ሽበት ዕድሜ እየገፋ ሲሄድ ሜላኒን የተባለ የቀለም መመረት እየቀነሰ ስለሚሄድ ፀጉራችን በተፈጥሯዊ መንገድ ወደ ነጭነት እየተቀየረ ይሄዳል። ስለሆነም ነጭ ፀጉር ከዕድሜ መግፋት ጋር የሚያያዝ ይሆናል። ይሁን እንጂ ያለጊዜው የሚመጣ... Read more »

“ዝምተኛ ህመም” – የአጥንት መሳሳት በሽታ

 ዳንኤል ዘነበ አጥንት ከሰውነት ክፍል ጠንካራው አካል ነው። እንደ ጥንካሬው ግን በተለያዩ ምክንያቶች ለጉዳት በሚዳረግበት አጋጣሚ ወደ ቀድሞ ይዞታው ለመመለስ ቀላል አይሆንም። አጥንት ከአካል እድገትና ከእድሜ መጨመር ጋር እያደር እያደገና እየጠነረ ሄዶ... Read more »

የስንፈተ ወሲብ ችግር እና የህክምና አማራጮቹ

ዳንኤል ዘነበ ስንፈተ ወሲብ (Impotence) ወይም የወንድ ብልት አለመቆም ችግር ለወንዶች አሳሳቢ ከሆኑ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ነው። ይህ ችግር የወንዶችን በራስ መተማመን የሚቀንስና ፍርሃት የሚያሳድር ነው። ስንፈተ ወሲብ (Impotence) ማለት በፆታዊ ግንኙነት... Read more »

ጤና አዳም ያድናልም፣ ይገድላልም!!

ጤና አዳም ብዙ የጤና በረከቶች እንዳሉት ሁሉ መጠኑ ሲበዛ ፅንስ እስከማስወረድ የሚደርስ አደገኛነት እንዳለው ያውቃሉ?። በኢትዮጵያ የባሕል ሕክምና ጤና አዳም ለሆድ ሕመም፣ ለተቅማጥ፣ ለጆሮ፣ ለልብ ሕመም፣ ለኪንታሮት፣ ለኢንፍልዌንዛና ከአንጀት መታወክ ጋር ለተያያዙ... Read more »