ነስር

ነስር (የአፍንጫ መድማት) ዶክተር አለ በሁሉም የጤና ዘርፎች ላይ በብቁ ባለሙያዎች ለጤናዎ የሚበጅዎትን በቤትዎ ሆነው በደቂቃ 6 ብር ብቻ ወጭ እያገለገልዎት ይገኛል፡፡ በአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር) የምንለው አስደንጋጭ የሆነ፤ነገር ግን በአብዛኛው ለከፋ... Read more »

የእከክ በሽታ

 1. የእከክ በሽታ ምንድን ነው? የእከክ በሽታ የላይኛውን የቆዳ ክፍል ሰርስረው በመግባት እዚያው እንቁላላቸውን እየጣሉ በሚራቡ በአይን የማይታዩ እከክ አምጪ ተባዮች አማካይነት የሚመጣ በሽታ ነው፡፡ 2. የእከክ በሽታ ምልክቶች ምንድን ናቸው ?... Read more »

ታይፎይድ

የታይፎይድ ሕመም እያደጉ ባሉ ሀገሮች ውስጥ በተለይ በሕፃናት ላይ ከፍተኛ የጤና ጉዳት ሊያመጣ የሚችል የሕመም ዓይነት ነው። ሕመሙ የሚከሰተው ሳልሞኔላ ታይፊ በሚባል የባክቴሪያ ዓይነት ሲሆን ሕመሙ ከታማሚው ሰው ወደ ጤነኛው ሰው በተበከለ... Read more »

አዲስ የተወለዱ ሕፃናት የጤና እንክብካቤ

ጤናማ ሕፃን ያለችግር መተንፈስ ይችላል። ሕፃኑ ጡት በየ2 እስከ 4 ሰዓት መጥባት አለበት እና ሲርበው ወይንም ጨርቁን ሲያረጥብ በራሱ መነሳት መቻል አለበት። የተወለደ ሕፃን ቆዳው ንጹህ ወይንም ትንሽ ቅላት ወይንም ከትንሽ ቀን... Read more »

የጨቅላ ሕፃን ቢጫ መሆን

የጨቅላ ሕፃን ቢጫ መሆን የሚታየው በሕፃኑ ሰውነትና ዓይን ላይ ነው፡፡ የጨቅላ ሕፃን ቢጫ መሆን የሚከሰተው የሕፃኑ ከመጠን ያለፈና ቢጫ መልክ ያለው ቢሊሩቢን የሚባለው ኬሚካል በሕፃኑ ደም ውስጥ መኖር ነው፡፡ የጨቅላ ሕፃናት ቢጫ... Read more »

ከባድ ኩላሊት በሽታ መነሻው ምንድን ነው?

ምልክቶቹ እና ህክምናውስ? ከባድ የኩላሊት በሽታ በረጅም ዓመታት ቀስ እያለ ኩላሊታችንን እየጎዳ ከጥቅም ውጪ የሚያደርግ በሽታ ነው። ከጊዜ በኋላ የበሽተኛው ኩላሊት ሙሉ በሙሉ ስራ ያቆማል። ከባድ የኩላሊት በሽታ ወይም ክሮኒክ ኪድኒ ዲዚዝ... Read more »

ደም ማነስ-መንስኤው፣ ምልክቶቹና ሕክምናው

 ቤት የተባለች አንዲት ሴት እንዲህ ብላለች፦ “ደም ማነስ የያዘኝ በአሥራዎቹ ዕድሜ ሳለሁ ነው። ቶሎ ይደክመኝ፣ አጥንቶቼን ይቆረጥመኝ፣ እንዲሁም ትኩረቴ በቀላሉ ይከፋፈል ነበር። ሐኪሜ የብረት ማዕድን አዘዘልኝ። ኪኒኖቹን መውሰድ ጀመርኩ፤ አመጋገቤንም አስተካከልኩ። ብዙም... Read more »

ኦስቲዮፖሮሲስ—ድምፅ አልባው በሽታ

የ19 ዓመቷ አና ድንገት በመውደቋ ምክንያት በጣም ኃይለኛ የወገብ ሕመም የጀመራት አኖሬክሲያ ነርቮሳ ከተባለ የአመጋገብ ችግር እንዳገገመች ነበር። የአከርካሪዋ ሁለት አጥንቶች የተሰበሩ ሲሆን ይህም ቁመቷ በ5 ሴንቲ ሜትር እንዲያጥር አድርጓል። ለዚህ መንስኤው... Read more »

መካንነት

 ዛሬ በ‹‹ዘመን ሐኪም›› አምዳችሁ መካንነት ላይ ያተኮረ መረጃ ይዘን ቀርበናል። ለመሆኑ መካንነት ምንድን ነው፣ ለመካንነት መነሻ ምክንያቶች ምንድን ናቸው፣ መካንነት የሚከሰተው በወንዶች ወይስ በሴቶች ላይ፣ መፍትሄውስ ምንድን የሚለውንና ተያያዥ መረጃዎችን ይዳስሳል። ለዚህም... Read more »

የሆድ ህመም አይነቶች ከነመፍትሄዎቻቸው

ለሆድ ህመም የሚዳርጉን የተለያዩ መንስኤዎች አሉ። ብዙ ምግብ ከመብላት ጀምሮ እስከ አንጀት ካንሰር ድረስ የሆድ ህመም ብዙ መንስኤዎች አሉት። ለረጅም ጊዜ የሚቆይ እና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የሚመጣ የሆድ ህመም በዶክተር መታየት... Read more »