ፌስቡክ እየተጠቀመብን ወይስ እየተጠቀምንበት ነው?

ጊዜው እየገሰገሰ፣ ዘመኑም እየዘመነ ዓለማችን ዓለሟን በቴክኖሎጂ እየቀጨች የምትገኝበት ዘመን ላይ እንገኛለን። ቴክኖሎጂው ከወለዳቸው ልጆች ወይም የልጅ ልጆች መካከልም ሚዲያ አንደኛው ነው። የቴክኖሎጂውን መቋደሻ የበለጸጉት አገራት በተለይም ምእራባውያኑ ቢያነሱትም ኢትዮጵያን የመሳሰሉ ታዳጊ... Read more »

ገበያን ፍላጎት ይመራዋል

ገበያን ፍላጎት ይመራዋል፤ አቅርቦት ደግሞ ፍላጎትን ይከተላል የሚባል የኢኮኖሚ ሰዎች ሀሳብ አለ። በእርግጥ ይህን ለማወቅ የኢኮኖሚስት ባለሙያ ድረስ አያስኬድም። ለማንም ተራ ግለሰብ ሁሉ ግልጽ ነው። አንድ ነጋዴ ዕቃ የሚያመጣው የሚሸጥለትን ነው። ደንበኞቹ... Read more »

የጫኝና አውራጆች ውንብድና እስከ መቼ?

ከሁለት ሳምንታት በፊት በማኅበራዊ ገጾች አንድ አስገራሚ መረጃ ሲዘዋወር ነበር። ከሆነ ሆስፒታል አስከሬን ሲወጣ ጫኝና አውራጆች እኛ ነን የምንጭነው ብለው ግርግር ተፈጥሮ ነበር የሚል። ከዚያ በፊት ደግሞ አውቶብስ ተራ የሆነች እናት ልጇን... Read more »

 የበይነ መረብ ዝርያዎችን ብቻ አትመኑ!

 የበይነ መረቡ ዓለም (ኢንተርኔት) ሥራዎችን ሁሉ ያቀለለ፣ መረጃዎችን በቀላሉ እንድናገኝና ለፈለግነው አካልም በቀላሉ እንድናስተላልፍ ያደረገ ነው። በኢንተርኔት አማካኝነት የየራሳቸው አገልግሎት ያላቸው በርካታ ፕላትፎርሞች ተፈጥረዋል። በአጠቃላይ ዓለምን መንደር አድርገዋል። ያም ሆኖ ግን ደካማ... Read more »

የብልሆች ታሪክም ይነገር

 ባለፈው እሁድ ኢ ቢ ኤስ ቴሌቪዥን ላይ አንዲት የ13 ዓመት ታዳጊ ልጅ ወልዳ እናት ሆና መታየቷ በማህበራዊ የትስስር ገጾች ሲዘዋወር ነበር። አስገራሚና አሳዛኝ ያደረገው ልጅ መሆኗ ብቻ አይደለም፤ በዚህ ያልጠና ሰውነቷ ያለፍላጎቷ... Read more »

ማስጠንቀቂያ ወይስ ማስታወቂያ

ፈረንጆች መጥፎ ማስታወቂያ የለም ይላሉ። ይህን የፈጠረው ዘመን ነው። ድሮ ሰዎች ለስማቸው ይጠነቀቁ ነበር። በክፉ ለመነሳት አይሹም። በበጎ ለመነሳትም የአቅማቸውን ጥረት ያደርጋሉ። በዚህም የተነሳ በሚያመርቱት ምርትም ሆነ በሚሠሩት ሥራ ላይ ከፍተኛውን ጥንቃቄ... Read more »

ዘመኑን ለዘመነኞቹ

ዘመን ዘመንኛውን ይመስላል። በዘመኑ የሚኖሩትን ይስተካከላል። ዘመን የአንድነት መንፈስ የሞላበት መተባበርና ፍቅር ያየለበት ከሆነ፤ ያ ዘመን በፍስሀ ይሞላል። ዘመኑ ሰላም የሰፈነበት እና የፍቅር ከሆነ ያንኑ ይመስላል። ዘመኑ ብሩህ ከሆነ ትውልድም የሚደሰትበትና ሀገር... Read more »

 ከሳይንስም ከአመክንዮም የተጣላው አንድነትን ጠል የትሕነግ ትርክት

ታሪክ ሰዎች በተግባር አድርገውትና ሆነውት ያለፉት እውነተኛ የሥራ መዝገብ እንጂ በመለኮት ፈቃድ የሚፈጠር ተዓምር አይደለም፡፡ ታሪክ የፈለጉትን ማድረግና መሆን እንደሚቻል ሰዎች በተግባር ሞክረው ያረጋገጡበት፣ ዛሬን ከትናንት እና ከወደፊቱ ጋር የሚያገናኝ ድልድይ ነው።... Read more »

አምራች ይኩራ

ከሁለት ዓመት በፊት ለመስክ ሥራ ወደ አንድ ክልል እየተጓዝን የተነሳ ክርክር ትዝ አለኝ። በዚህ ሆድ በባሰው የብሔር ፖለቲካ የአካባቢውን ስም ልተወውና፤ ሜዳ ተራራውን እያቆራረጥን ለምንም ያልዋለ ብዙ ባዶ መሬት አየን። ከመንገዱ ዳር... Read more »

ሀምሳ ሳንቲማችን ወደ ሶስት ብር አደገ

ከዓመት በፊት የሰማሁት ገጠመኝ ነው። አንዱ ታክሲ ተሳፍሮ ወደ ሚፈልግበት ይሄዳል። ረዳቱ ሂሳብ ሲጠይቀው አስር ብር አውጥቶ ይሰጠዋል። ነገር ግን ረዳቱ ወዲያው መልስ ከመስጠት ይልቅ ዝም ይለዋል። ልጁ በትዕግስት እጁን ዘርግቶ ጠበቀ።... Read more »