የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በድ ምቀት እየተከበረ አይደለም። በመላው አገሪቱ ይከበር የነበረው አሁን ግን በአዘጋጆች አካባቢ ብቻ ሆኗል። እንዲያውም በአንድ የመንግሥት ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ለ12ኛ ጊዜ የሚል ተደጋጋሚ... Read more »
የአንድ አገር መሪ የሚናገረው ንግግር ዓለም አቀፍ ወሬ ይሆናል:: እንዲያውም አንዳንዴ ከሚሠሩት ሥራ ይልቅ በሚናገሩት ንግግር ይመዘናሉ:: ከሥልጣን ሲወርዱ ወይም በሞት ሲለዩም ከሠሩት ሥራ ይልቅ የተናገሩት ነገር ጉዳይ ይሆናል:: ንግግሮቻቸውም በታሪክ ተሰንደው... Read more »
ፌስቡክን ዛሬ በሙሉ ልቤ ላመሰግነው ነው። ለካ ይህን ያህል ዋጋ ነበረው! ይህን ያህል የጋራ ሳቅ፣ የጋራ ጨዋታ፣ የጋር ትዝታ፣ የጋራ እምነት፣ የጋራ ሀሳብ ነበረው። ለካ ካወቅንብት የአብዛኞቻችን አስተዳደግ ተመሳሳይ ነበር፤ ወላጆቻችንም ተመሳሳይ... Read more »
ሰሞኑን በማህበራዊ ገጾች አንድ ፎቶ ሲዘዋወር ነበር። ይሄውም የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጓደኞቻቸው ግቢውን ለቀው ሊሄዱ ሲሉ እየተላቀሱ ‹‹እባካችሁ አትሂዱብን›› ሲሉ የሚያሳይ ነው። የማህበራዊ ገጾች ዜና ስለሆነ እውነት ነው አይደለም በሚል መጠራጠር ውስጥ... Read more »
ቅዳሜ ጥቅምት 7 ቀን 1963 ዓ.ም የወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 240 እትም በሌሊት ያለሰፈሯ ስትዞር በመገኘቷ በፍርድ ቤት ቅጣት ስለተላለፈባት እንስት ተከታዩን ዘገባ አስነብቦ ነበር፡፡ ፋንቱ ያለሰፈሯ ሌሊት ስትዞር... Read more »
በደጃዝማች ታከለ ወልደ ሐዋርያት መሪነት የተደራጀ የመኮንኖች ቡድን አፄ ኃይለሥላሴን ለመግደል ማሴሩ ተደርሶበት የመፈንቅለ መንግስት ሙከራው ከሽፎ ደጃዝማች ታከለ እጄን አልሰጥም ብለው ተኩስ ከከፈቱ በኋላ እራሳቸውን ያጠፉት ከ 50 ዓመታት በፊት በዚህ... Read more »
የዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ልጅ ልዑል ዓለማየሁ ወደ እንግሊዝ አገር ተወስዶ 12 ዓመታት በዚያ ከኖረ በኋላ በ19 ዓመቱ ህይወቱ ያለፈው ከ 140 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ህዳር 5 ቀን 1872 ዓ.ም ነበር። ጳውሎስ... Read more »
የአገሪቱን ሁኔታ ያበለሻሸው የማህበራዊ ሚዲያ አክቲቪስት ነው። እርግጥ ነው ባለሥልጣናቱ አላበለሻሹም ማለት አይደለም። ዳሩ ግን ባለሥልጣናቱም እየተመሩ ያሉት በአክቲቪስት ነውና የአክቲቪስቶች ነገር እንደ ቀላል የሚታይ አይደለም። ከአክቲቪስቶች እንቅስቃሴ ውስጥ ሁሌም የሚገርመኝ ‹‹የእገሌ... Read more »
ኀሙስ መስከረም ሰባት ቀን 1963 ዓ.ም የወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ 30ኛ አመት ቁጥር 215 እትም “አዲሱን የለቅሶ ዜማ የመንደር አልቃሾች ተቃወሙ” በሚል ርዕስ ተከታዩን ዜና አስነብቦ ነበር፡፡ አዲሱን የለቅሶ ዜማ የመንደር አልቃሾች... Read more »
ዛሬ የስመ ጥር አገር በቀልና አለም አቀፍ ሆቴሎች መናኸሪያ ለሆነችው ኢትዮጵያ የበኩር ልጅዋ የሆነው ጣይቱ ሆቴል በአጼ ምኒልክ ጋባዥነት በአዲስ አበባ ያሉ ዲፕሎማቶችና የውጭ አገር ሰዎች በተገኙበት በደማቅ ስነስርዓት የተመረቀው ከ 112... Read more »