ሁሉም የሰው ልጅ ህሊና የሚባል ሚዛን አብሮት ተፈጥሯል። አምልኮተ ሥርዓቱ ምንም ሆነ ምን፣ የሚከተለው የዕምነት ዘውግ ምስራቃዊም ሆነ ምዕራባዊ ደግም ሆነ ክፉ፣ መራራም ሆነ ጣፋጭ ሰው በመሆኑ ብቻ ይህን መለየት የሚችልበት ህሊና... Read more »
“የፖለቲካ አስተሳሰብ ሁሉ ግብ ህዝብን ማስደሰት ነው፤ ህዝብን ማስደሰት ካልቻለ ግን ፖለቲከኛው ከስፍራው ራሱን ማግለል አለበት። ” ጃዋሃርላል ኔህሩ ነበሩ፤ ይህንን ያሉት። ኔህሩ፣ የመጀመሪያው የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩ ናቸው። ይህ አስተሳሰብ የመነጨው... Read more »

“ጥንታዊቷ የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ልጅህን ከ12 ዓመቱ በፊት ስጠኝና ፊተኛ ካቶሊክ አደርገዋለሁ” የሚል መሰረታዊ መርህ ነበራት። ይህ አለምክንያት አልተባ ለም። ልጆች በልጅነታቸው የሚሰጣቸውን ማናቸውንም ዕውቀት ለመልካምም ሆነ ለክፉ ለመጠቀም፣ የ”ንፋስ ዕድሜ” ዘመና ቸው... Read more »
የሰው ልጅ በህይወት ዘመኑ በሥነ- ምግባር ደረጃ ሊከተላቸው የሚገቡ አንድ ወይም ሁለት መሰረታዊ ነገሮች እንዳሉ ይሰማኛል። ከሁሉም የቀደመው ግን ፣ “በራስህ እንዲደረግ የማትወደውን በሌሎች ላይ አታድርግ” የሚለው ነው። በዚህ የከበረ ሃሳብ ውስጥ፣... Read more »

የሰው ልጅ ህይወት በጊዜ የተቀመረ ነው። ይህንን ጊዜ በሚገባ ለመጠቀም የተዘጋጀ ሰውም ዘመኑን በሥርዓት ዋጅቶ ይጠቀምበታል። የተገዛ ጊዜም፣ የተወጠነ ይፈፀምበታል፤ ውጤት ይለካበታል፤ አሰራር ይመዘንበታል፤ አያያዝ ይታይበታል። ድክመትና ጥንካሬ ይፈተሽበታል። ይህንን ደግሞ በወጣትነት... Read more »
በዚህ ርእስ ስር መጻፍ ስፈልግ በርካታ ሃሳቦች በልቤ ውስጥ ተመላልሰዋል። እነዚህን የተመላለሱ ሃሳቦች ሁሉ ለማስፈር መድረኩም ዓምዱም አይፈቅዱልኝምና መቆጠብን መረጥኩ። ግን ብዙ ጊዜ ምርመራ የሚለውን ቃል የሚጠቀሙ ሰዎች ስለቃሉ ያላቸው ግንዛቤ አንድም... Read more »

ዘወትር አዲስ ዓመት፣ በአዲስ ሰማይ ኩል ሲኳል የሰው ልጅ በየተገናኘበት ፈርጅ፣ “እንኳን አደረሰህ”፣ “እንኳን አደረሰሽ” መባባሉ የኖረ ብሒል ነው። መላሹም፣ “እንኳን አብሮ አደረሰን “ ማለቱ የተለመደ ዘይቤው ነው። ድሮ ዘመን በቁጥር ሳይታሰር... Read more »

ባለፈው ሳምንት ግጭትን አለመፍራት በሚል ርዕስ አንዳንድ መሰረታዊ ነጥቦችን በጥቅሉ አንስቼ እንደነበረ አንባቢያኑ ታስታውሳላችሁ። ዛሬም መጪውን የአዲስ ዘመን ምክንያት በማድረግ የማቀርበውን ጽሑፍ ከማስነበቤ በፊት በግጭት ርዕሰ ነገር ላይ መቆየትን መረጥኩ። ግጭት በስርዓት... Read more »
በመሰረቱ ይኼ ርዕስ እጅግ ሰፊና በስልት ካልያዝነው በቀላሉ የማይቋጭ የህይወታችን ግማድ ነው። ይህንን ርእስ ስመርጥ እያሳሰበኝ ያለው የአገሬ ሰሞናዊ ግጭት ብቻ አይደለም፤ ግጭት በአሰሪና ሰራተኛ መሐል፤ ግጭት በወላጅና ልጅ መሐል፣ ግጭት በባልና... Read more »

ህይወት በብዙ ውስጣዊና ውጫዊ ክሮች ግማድ የተሰራች ጥበብ ናት ። ጥበብን የሚያከብራት፣ በጥሩ አያያዝ ሲኖርባት ያላስተዋለ ደግሞ እንዲሁ ያልፍባታል። ህይወትን በማስተዋል ለመምራት ታዲያ ከጭፍንና ስሜታዊ አካሄድ ራስን በማውጣት፣ የተከደኑ ውስጣዊ ዓይኖቻችንን ለመክፈት... Read more »