የችሎቱ ድባብ ሰኔ 18 ቀን 2004 ዓ.ም የሰነድ መለያ ቁጥር 72189 መዝገብ በችሎቱ ፊት ቀርቦ የመጨረሻ የተባለው የዳኞች ቃል ያርፍበታል። ሰበር በውሳኔው አንዳች የመጨረሻ ቃል ይናገራል። በዚህች ዕለት የመጨረሻ የተባለችውን ቃል ተመካክረው... Read more »
ቀኑ የካቲት 3 ቀን 2013 ዓ.ም ነበር። ብሩህ፣ ፍክት ያለ ቀን። ብዙ ሰው ማልዶ ወደ ጉዳዩ ለመድረስ ጠደፍ ጠደፍ እያለ የሚንቀሳቀስበት ማለዳ። ሁሴን አህመድ ኦይል ሊቢያ፣ የመኪና ዘይት እና ቅባቶች ማከፋፈያ ድርጅት... Read more »
ወላጆችን ወላጅ የሚያስብላቸው በመውለዳቸው ብቻ አይደለም። መውለድ አንዱ ጉዳይ ቢሆንም ወላጅ ለልጁ ሊያደርግ የሚገባውን አድርጎ ማሳደግ ደግሞ ግዴታ ጭምር ነው። ይህን የማያደርግ ወላጅ ግን እስከነተረቱ “የከብት እዳሪም …. ይወልዳል ” ይባላል። ይሄ... Read more »
ከሥር ፍርድ ቤት ጀምሮ እስከ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ቢሄድም ክርክሩ መቆጫ አላገኘም። ከጉዳዩ መወሳሰብና ባለጉዳዮች ግራ ቀኙን ጠበቃ አቁሞ መከራከር እና የነገሩ መካረር አሁንም ወደ ቀጣዩ የፍርድ ሂደት ሊያመራ ግድ ሆነ። ወደ... Read more »
በጠዋት የሚጀምረው ኳኳታ እንደወፎቹ ዝማሬ ከእንቅልፋ ማልዶ ይቀሰቅሳታል። ለማኝ ምን ሲያደርግ….. በሚባልበት ሰዓት ተነስትው በውደቀት የሚገቡት የሱማሌ ተራ ሰፈር ነዋሪዎች እንቅልፍ ያላቸው አይመስሉም። ነጋዴው፣ ሠራተኛው፣ ሌባና ቀማኛውም እኩል በሱማሌ ተራ መንገዶች ይርመሰመሳሉ።... Read more »
የወራቶች መጀመሪያ መስከረም ወር ላይ ነው። የዝናብ ወቅት አብቅቶ ደማቋ ፀሀይ ፈራ ተባ እያለች የምትወጣበት ጊዜ። ሙቀቷ በስስት ደበስበስ እንደሚያደርግ እንደ የእናት እጅ ለስለሶ በደስታ ጣሪያ ላይ የሚያንሳፍፍ አይነት ፀሀይ ፍንትው የምትልበት... Read more »
ቀኑ ፀሃያማ ነበር። ደስ የሚል ጠዋት። እለቱ የአመቱ ቅዱስ ገብርኤል የሚነግስበት ቀን ስለነበር ህዝበ ክርስቲያኑ ያለውን ነጫጭ ልብስ ለባብሶ ታቦት ሳይወጣ ወደ ንግሱ ቦታ ለመድረስ ጠደፍ ጠደፍ ይላል። ታኅሣሥ 19 ቀን ጠዋት... Read more »
የዛሬ አስራ ሁለት አመት ገደማ በአንዱ ቀን ነበር፤ አነስ ካለችው ጎጆ ውስጥ የሰቆቃ ድምፅ መሰማት የጀመረው። ቀኑ ሊነጋጋ አካባቢ ቢሆንም የንጋት ጨለማ ነገር ሆኖ አይን ቢወጉ የማይሰማ ያህል ድቅድቅ ጨለማ ነበር። በትንሿ... Read more »
ሁለት ባዕዳን የሆኑ ተቃራኒ ጾታዎች በፍቅር የሚመሰርቱት ቤተሰብ መተሳሰቡ፣ ፍቅሩ ፣አንተ ትብስ አንቺ መባባሉ በዛን መካከል ደግሞ የሚፈጠረው ውህድ ህጻን የቤተሰቡ ድምቀት ይሆናል። የፍቅር ማጣፈጫ ሆኖ ይቆጠራል። አይኔን በአይኔ አየሁ ደስታን ይፈጥራል።... Read more »
≪ክፉ ንግግር እንጨት ላይ እንደተመታ ምስማር ነው፤ በይቅርታ ብንጠግነውም ጠባሳው አይተውም≫ የሚል አባባል ጊዜውን በውል ባላስታውሰውም አንድ ወቅት ላይ ማንበቤ ትውሰ ይለኛል። እውነት ነው፤ በአንደበታችን የምንናገረው ነገር መልካም ሲሆን፣ ጽድቅ ሆኖ እንደሚቆጠርልን... Read more »