የትግራይ ወጣት የተፈጠረው ለጥይት ሳይሆን ከፍ ላለ ሰብአዊ አላማና ተልእኮ ነው!

 በትግራይ ወጣቶች ደምና በትግራይ ህዝብ ተስፋ በመቆመር ዘመኑን የፈጀውና ዛሬም እየቆመረ ያለው አሸባሪው ህወሀት ከትናንት ስህተቱ መማር የሚያስችለውን እድል እየገፋ የመጨረሻ እስትንፋሱ የሚቆረጥበትን የጥፋት መንገድ ሊገፋበት ዳር ዳር እያለ ይገኛል። በደደቢት በረሀ... Read more »

አሸባሪው ህወሓት ቅድመ ሁኔታ የሚደረድረው እጁ ላይ ምን አለውና ነው .!?

አሸባሪው ህወሓት እድሜ ዘመኑን ክህደት የተጣባው ፤ በመታመን ኪሳራና እዳ እስከ አንገቱ የተዘፈቀ ሆኖ እያለ መንግስት ለሀገርና ለሕዝብ ሰላም ሲል የወይራ ዝንጣፊ ይዞ እጁን ሲዘረጋለት አንድ ጊዜ ቅድመ ሁኔታ እየደረደረ ፤ ሌላ... Read more »

የምስጋና ባህል ለሀገር ያለው ጠቀሜታ……

በህይወታቸው ርክት ያሉ ሰዎች ራሳቸውን በምስጋና ውስጥ የደበቁ እንደሆኑ ታውቃላችሁ? በህይወት ሁሉን አጥተው ከስረው የሚኖሩ ራሳቸውን ከምስጋና ያራቁ እንደሆኑስ? ምስጋና የነፍሶች ህብስት ነው። የትም መቼም በእያንዳንዳችን ህይወት ውስጥ ሊኖር የሚገባው ትልቅ እውነት... Read more »

የሟርት ፓለቲካ

ባለቅኔውና ወግ ሰላቂው በእውቀቱ ስዩም በፊስ ቡክ ሰሌዳው ላይ ሰሞነኛውን ሟርት በጨዋ ደንብ እውቅና የሰጠ ሌላ ገደምዳሜ ሟርትን ፤ “ታሪክን ወደ ኋላና ወደፊት”በሚል ርዕሰ አስነብቦናል። ለነገሩ ለበእውቀቱ ሟርት ብርቁ አይደለም። ከዚህ ቀደም... Read more »

“ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች”

በድርሰት ስሌት የሰዎችን አመለካከት የተጋነነ ወይም የተዛባ አመለካከት አያደርጉትም :: የሚቀርቡት ፅንሰ ሀሳቦች አንድ ዓይነት ጽንሰ-ሀሳብ ቢመስሉም በውስጣቸው ግን ቅርፅ እና ቀለማቸው ሥዕላዊ መግለጫዎች ሆነው የራሳቸው ትኩረት አግኝተው “የነጥብ ርዕስ” ይሆናሉ:: እንዲህ... Read more »

በዓባይ ላይ የጀገነ እድለኛና ባለድል ትውልድ

ሰው ብዙ ተፈጥሮ አለው፤ ከዛኛው አለም ወደዚህኛው አለም ሲመጣ ለራሱና ለሌሎች ታሪክ ሰርቶ እንዲያልፍ ነው:: የሰው ልጅ አቅሙን፣ ሀይሉንና ተፈጥሮውን መጠቀም ከቻለ ታሪክ የማይሰራበት ምንም ምክንያት የለም:: ታሪኮቻችን የተቀመጡት በእኛ የማሰብ አቅምና... Read more »

“የዛሬ ድላችሁ የነገ ስንቃችሁ ነውና ጥረታችሁን ቀጥሉ” – የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጄላ መርዳሳ

የተከበሩ አቶ አገኘው ተሻገር፣ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ፤ ክቡራን የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ ኃላፊዎች፣ ክቡራን እንግዶች፣ እንኳን ለዚህ ዛሬ እያየን ላለነው ድል አበቃን፤ እንኳን ደስ... Read more »

ጎዳናን ከመለመኛነት ወደ ስራ ማከናወኛነት እየለወጡ ያሉ ባለሙያ

“ፍቅር ፍቅር አሉት ስሙን አሳንሰው …” እንደተባለው ሁሉ ሕይወትንም ስሙን አሳጥረን “ሕይወት” አልነው እንጂ እንደ ስያሜውና አጠራሩ ቀላል አይደለም። በኑሮ ይገለፅ ከተባለም አልጋ ባልጋ ሆኖ አያውቅም። ሕይወት ባለ ሕይወቱን የማያደርገው የለም። ያወጣዋል፣... Read more »

የእይታ ልክ

ቦታው የአይን ህክምና አገልግሎት መስጫ ቦታ ነው። አገልግሎት ፈልገው የተሰበሰቡት ሰዎች ወረፋቸውን እየጠበቁ ነው። በወረፋቸው መሰረት ወደ ህክምና ክፍል የገቡ እናት ከሀኪሙ ጋር ናቸው። ሀኪሙ እንደተለመደው “ይህቺ ፊደል አቅጣጫዋ ወዴት ነው?” እያለ... Read more »

በክህደት የተቋጨው ትዳር

ጋብቻ ማለት በስነ ልቦና፣ በስነ አእምሮ እና አካላዊ ጥምረት ቤተሰብ ለማስተዳደር ወይም ለመምራት አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ባልና ሚስት ሆነው ወደውና ፈቅደው በፍቅር የሚጣመሩበት ትልቅ የቤተሰብ መመስረቻ ነው። በሂደቱም ያዳበሯቸውን ማህበራዊ... Read more »