ባሳለፍነው ሳምንት በደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ የሀዲስ አለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም ሰባተኛውን አገር አቀፍ አውደ ጥናት አካሂዷል። አውደ ጥናቱ «የጋራ ባህላዊ እሴት ለጠንካራ አገራዊ አንድነት»የሚል መርህ ነበረው። በወቅቱም የተለያዩ ጥናታዊ ጽሁፎች ቀርበው በርካታ ሀሳቦች... Read more »
ከለመድኩት መድረክ እና ቦታ ለየት ያለ ስለሆነ ለእኔ ይህ መድረክ የመጀመሪያዬ ነው፡፡ ስለዚህ ብዙም ልምድ ስለማይኖረኝ ትረዱኛላችሁ ብየ አስባለሁ፡፡ መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ከሃይማኖት ቦታ አልፎ እንዴት ስለአገር መወራት እንዳለበት አስተምረውኛልና እርሳቸውን አመሰግናለሁ፡፡... Read more »
ቅድመ– ታሪክ ተማሪ ናት። ለነገው የትምህርት ውሎዋ እንደወትሮው ማልዳ መነሳት አለባት። ይህን ስታስብ ያደረችው ታዳጊ ጠዋት ከዕንቅልፏ እንደነቃች የእጅ ሰዓቷን ተመለከተች። ወደ ትምህርት ቤት የመሄጃ ጊዜዋ ደርሷል። ቁርሷን ቀማምሳ ቦርሳዋን በጀርባዋ አዝላ... Read more »
ተወልዶ ያደገው በአዲስ አበባ ፈረንሳይ ለጋሲዮን በሚባለው አካበቢ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን የተከታተለው ምስካየህዙናን መድሃኒያለም ገዳም ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ደግሞ የካቲት12 (መነን) ትምህርት ቤት ውስጥ ነው የተከታተለው። ዩኒቨርሲቲም በቀጥታ የገባው ጎረቤት... Read more »
ተራ ከሚጠብቁ ሦስት ሰዎች ውስጥ ሁለቱ ተቀምጠው አንደኛው ግን ቆሟል። ከፍጥነቷ በተጨማሪ ለሥራዋ ጥራት ከሚገባው በላይ እንደምትጠነቀቅ ለመረዳት አጠገቧ ያሉ የሥራ መገልገያ መሳሪያዎች ምስክር ናቸው። በርካታ ብሩሾች፣ ሁለት ባለ አምስት ሊትር ጀሪካኖች... Read more »
ፎቢያ መጠነኛ ወይም ምንም ጉዳት ለማያመጡ ነገሮች/ዕቃዎችና ከፍታ ቦታ ከመጠን ያለፈና ምክንያት የለሽ ፍራቻ ሲኖር የሚመጣ ሲሆን በዚህ የተነሳ ጭንቀትና ያንን ነገር የመሸሽ ነገር ይታያል። ፎቢያ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ፣አካላዊና ስነልቦናዊ ምላሽ ያለውና... Read more »
መጥፎ የአፍ ጠረን(ሃሊቶስስ) የአፍን ንፅህና በደንብ ካለመጠበቅ የሚከሰት ችግር ቢሆንም ሌሎች የአፍና የጥርስ ንፅህና ቢጠበቅም ለህክምና አስቸጋሪ የሆኑ መንስኤዎችም አሉት። ይህ ሁኔታ ሲከሰት ከማስጨነቁም በላይ የታማሚውን ሁለንተናዊ ግንኙነት (በትዳርም ይሁን በሌሎች ግንኙነቶች፤በሥራ... Read more »
ብዙዎች ክንደ ብርቱ ብሎም በአዕም ሮም በሳል መሆናቸውን ይመሰክራሉ። በሥራ ምክንያት ከኢትዮጵያ ያልረገጡት አካባቢ እንደሌለ ይናገራሉ። በምሥራቅ አፍሪካ አገራት ጭምር እየተዘዋወሩ ሰርተዋል። በተለይም ለንግድና ለእርሻ ሥራዎች ትልቅ ፍቅር አላቸው። አልችልም የሚባል ነገርን... Read more »
ርዕስ፡- ነቅዐ መጻሕፍት ደራሲ፡- ቀሲስ ዶክተር አምሳሉ ተፈራ የህትመት ዘመን፡- 2011 ዓ.ም የገጽ ብዛት፡- 365 የመጽሐፉ ዋጋ፡- 220 ብር ፈረንሳይ ውስጥ በዚሁ ወር በተነበበ አንድ ዜና እንጀምር። ‹‹በፈረንሳይ 230 ዓመታትን ያስቆጠረ የድንጋይ... Read more »
መብራት በፈረቃ ነው ከተባለ ወዲህ ትውልዱ ስለጄኔሬተር እንጂ ስለጄኔሬሽን የሚያስብ አልመሰለኝም ነበር፤ ይህን ያህል ሰው በመገኘቱ ደስ ብሎኛል። ‹‹መፍትሔው ኢትዮጵያዊነት ነው›› የሚል ነው ርዕሱ፤ እኔ ደግሞ ኢትዮጵያዊ አራዳ በሚል ርዕስ ነው የማቀርበው።... Read more »