‹‹ከእኛው የወጣ ጠማማ ነው ጉድ የሠራን›› የሚለው የዛፎች አባባል የኢትዮጵያንና የአፍሪካን ነባራዊ ሁኔታ ይገልጻል። ሌሎች የአፍሪካ አገራት ምን እንደሚሉ መደምደም ባይቻልም የኢትዮጵያ ምሁራንና ፖለቲከኞች የሚሉትን ግን ሁላችንም እናውቃለን። የፖለቲካም ሆነ የታሪክ ተንታኝ... Read more »
በነገራችን ላይ ቃሉን በማጥበቅና በማላላት የትርጉም ለውጥ መፍጠር ከሚችሉ ቋንቋዎች አንዱ አማርኛ ነውና ፣ በርዕሱ የገለጽኩላችሁን አባባል ትርጉም እንዲሰጥ አንዱን አላልታችሁ ሌላውን አጥብቃችሁ በማንበብ ትርጉም ሰጪና ድርጊት አሻጋሪ ማድረግ ይቻላል። አንዱ ራስን... Read more »
ማልዶ ከቢሮው የተገኘው የፖሊስ መኮንን የዕለት ስራውን ከመጀመሩ በፊት ከጠ ረጴዛው ያገኛቸውን መዝገቦች ማገላ በጥ ይዟል። ሰሞኑን ለክፍሉ በርካታ ጥቆማዎች መድረሳቸውን ያውቃል። የድብደባና ቤት ሰብሮ ስርቆት እየተበራከተ ነው። ለነዚህና ለሌሎችም ችግሮች ነዋሪውን፣... Read more »
ጊራና በቀድሞ አጠራር ወሎ ክፍለ ሀገር የጁ አውራጃ በሃብሩ ወረዳ የምትገኝ የገጠር መንደር ነች። ይህች መንደር ጥቅጥቅ ባለ ደን የተከበበችና ምንም አይነት መሰረተ ልማት ያልተዘረጋባት ብትሆንም ቅሉ ከትግራይ፥ ከአፋር፥ ከወልዲያና ከላሊበላ ድርስ... Read more »
እርስዎ በቤትዎ ገንፎ መብላት እያማሮዎት ዱቄት አልቆ ወይንም ደግሞ የሚሠራልዎት ሰው ባይኖር ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ መገመት ባይቻልም፤ ወደ አባጅፋር መንደር ጅማ ከተማ ሲያቀኑ ግን ፍላጎቶንም አምሮቶንም ሊወጡ የሚችሉበት ቤት እንዳለ ልንጠቁሞ እንወዳለን።... Read more »
በደንደኔያችን ውስጥ ጋዝ እንዲከማች የሚያደርጉ የተለያዩ ምክንያቶች ያሉ ሲሆን ከነኝህ ውስጥ በትንፈሳ የምንምገው አየር፣ የምንመገበው ምግብ እንዲሁም በአንጀታችን ውስጥ ተጠልለው የሚገኙ ባክቴሪያዎች የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ ምግብ አላምጠን ስንውጥ 10 ሚሊ... Read more »
ውልደታቸውና እድገታቸው ደሴ ነው። ለቤተሰባቸው የመጀመሪያ ልጅ ናቸው። በቤተሳባቸው ውስጥ በተለይም አባታቸው ወደ ንግዱ ዘርፍ ማዘንበላቸው እርሳቸውንም ወደዚሁ የህይወት አቅጣጫ መርቷቸዋል። የአባታቸው በከተማ ግብርና ላይ አተኩሮ መስራት ደግሞ በምግብ ማቀነባበር ንግድ እንዲሰማሩ... Read more »
የትንፋሽ የሙዚቃ መሳሪያ ነው። የሬክታንግል ቅርጽ አለው። ስሪቱ ከብረት ነክ ነገሮች ነው። አፍ ላይ ከወዲያ ወዲህ በማንቀሳቀስ ድምጽ እንዲያወጣ ይደረጋል። በዚህ መሳሪያ ጨዋታ ውስጥ ትልቁን ሚና የሚጫወቱት ከንፈርና ምላስ ናቸው። አጨዋወቱም አየር... Read more »
ነገርና ቃል፤ አባባልም እንዲሁ እንዳመጣጡ ነው የሚተረጎመው። የቃል ፍች በአውደ-ቃል ይወሰናል ይላሉ ፤ የቋንቋ ሊቃውንት። ለዛሬ የመረጥኩላችሁ ርእስ ግን ትርጓሜ በእኔው የአረዳድ መጠን የተፍታታ ነውና ፤ አብረን እናዝግም። በዘመናችን በርካታ የቋንቋው አዋቂዎች፣... Read more »
ቅድመ- ታሪክ ገጠር ተወልዶ ማደጉ እንደ እኩያ ባልንጀሮቹ የከብት ጭራን እንዲከተል አድርጎታል። በቤተሰቦቹ ፈቃድና በእሱ ዕድለኛነት በዕድሜው ትምህርት ቤት ገብቶ ቀለም እንዲቆጥር አጋጣሚው መልካም ሆነለት። በላይ ዕጣ ፈንታው ከትምህርት አውሎ ከቤት ሲመልሰው... Read more »