ነስር (የአፍንጫ መድማት) ዶክተር አለ በሁሉም የጤና ዘርፎች ላይ በብቁ ባለሙያዎች ለጤናዎ የሚበጅዎትን በቤትዎ ሆነው በደቂቃ 6 ብር ብቻ ወጭ እያገለገልዎት ይገኛል፡፡ በአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር) የምንለው አስደንጋጭ የሆነ፤ነገር ግን በአብዛኛው ለከፋ... Read more »
1. የእከክ በሽታ ምንድን ነው? የእከክ በሽታ የላይኛውን የቆዳ ክፍል ሰርስረው በመግባት እዚያው እንቁላላቸውን እየጣሉ በሚራቡ በአይን የማይታዩ እከክ አምጪ ተባዮች አማካይነት የሚመጣ በሽታ ነው፡፡ 2. የእከክ በሽታ ምልክቶች ምንድን ናቸው ?... Read more »
በወጣትነት ዘመናቸው ከበርካታ ሰዎች ጋር ከመጋጨት ጀምሮ እስከ እስር የደረሰ መራራ ጊዜያትን ማሳለፋቸውን ይናገራሉ። ከእናትና አባታቸው ጋር ተለይተው ማደጉን በከበዳቸው ወቅት ደግሞ ሰባትና ስምንት ቤቶችን ቀያይረው ወንድምና የቅርብ ዘመዶቻቸው ጋር ተጠግተው ኖረዋል።... Read more »
ባለፈው ዓመት ነው። ከአንድ ጓደኛዬ ጋር አራት ኪሎ ያለ አንድ ካፌ ውስጥ ቁጭ ብለን መጽሐፍ አዟሪ መጣ (መቼም የአራት ኪሎ መጽሐፍ አዟሪ የምታውቁት ነው)። አዟሪዎች ሁሌም እንደሚያደርጉት አዲስ የወጣ መጽሐፍ ካለ ለማስተዋወቅ... Read more »
ለቡላ ፍርፍር የሚያስፈልጉ አቅርቦቶች 2 ትልቅ ጭልፋ የተፈረፈረ ቡላ 1 የሾርባ ማንኪያ አዋዜ ወይም ሚጥሚጣ 1 ትልቅ ጭልፋ የተነጠረ ቅቤ 1 የቡና ስኒ ውሀ አዘገጃጀት * ቡላውን በንጹህ ሰሀን ላይ በእጅ መፈርፈር... Read more »
ንፋስ ስልክ የክፍለ ከተማው አጠቃላይ መጠሪያ ቢሆንም ንፋስ ስልክ በሚባለው ሰፈር የተሰየመ ነው፡፡ ንፋስ ስልክ የተባለውም የመጀመሪያው የሬዲዮ ጣቢያ ማሰራጫ ከዚያ አካባቢ ስለነበር ነው፡፡ በአየር ሞገድ በሚመጣው የሬዲዮ ድምጽ ሰዎች በጣም ይገረሙ... Read more »
ፀጉር ተፈጥሯዊ ቀለሙን የሚይዘው በሰውነታችን ውስጥ በሚገኘው “ሜላሚን” የተሰኘ ኬሚካል ሳቢያ ሲሆን የኬሚካል መጠኑ መጨመርም ሆነ መቀነስ በፀጉራችን ተፈጥሯዊ መልክ ላይ ተፅዕኖ ያሳድራል:: ዕድሜያችን እየጨመረ ሲሄድ የኬሚካል መጠኑ እየቀነሰ የሚመጣ ሲሆን በዚህም... Read more »
በኦርቶዶክስ አማኞች ዘንድ ምንኩስና የሚባል ነገር አለ፡፡ ይሄውም አማኙ ዓለም በቃኝ ብለው ገዳም የሚገቡበት ነው፡፡ በሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቱ የሚከወን ነገር አለ፡፡ እሱን እንተወውና ዋና ነገሩ ግን ከምንም ነገር ገለልተኛ የሚሆኑበት ነው:: የመነኮሰ... Read more »
በመሰረቱ ይኼ ርዕስ እጅግ ሰፊና በስልት ካልያዝነው በቀላሉ የማይቋጭ የህይወታችን ግማድ ነው። ይህንን ርእስ ስመርጥ እያሳሰበኝ ያለው የአገሬ ሰሞናዊ ግጭት ብቻ አይደለም፤ ግጭት በአሰሪና ሰራተኛ መሐል፤ ግጭት በወላጅና ልጅ መሐል፣ ግጭት በባልና... Read more »
ገበሬው አባወራ በከፋ ሀዘን ውስጥ ከርመዋል። ሁሌም ብቻቸውን ሲሆኑ ይተክዛሉ፡ የሚያዋያቸው ወዳጅ ዘመድ ሲያገኙ ደግሞ የልባቸውን እያወጉ፡ የትናንቱን ከዛሬው ያነሳሉ። የትዳር አጋራቸው በሞት ከተለየቻቸው ቀናት ተቆጥረዋል። ሚስታቸውን አፈር አልብሰው ከተመለሱ ወዲህ በለቅሶ... Read more »