ብዙ ገንዘብን በትንሽ ገንዘብ መግዛት

“መጽሐፍ መግዛት ብዙ ገንዘብን በትንሽ ገንዘብ መግዛት ነው” ይህን ጥቅስ ያገኘሁት ከሃያ ዓመት በፊት በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ የሜጋ መጻሕፍት መደብር ውስጥ በአንዱ ነው። ድንቅ ጥቅስ ነው። ንባብ የሰውን አእምሮ ያዳብራል። የሰው... Read more »

የሲዳማዎች የህይወት ዘመን ስኬት

“ይህቺን ቀን ለማየት ጓደኞቼንና የቅርብ ዘመዶቼን ገብሬበታለሁ። በተለይም በ1994 ዓ.ም የነበረው እጅግ አሳዛኝ ነበር። ሃሳባቸውን ለመግለጽ የወጡ ተማሪዎች ላይ ጭካኔ የተሞላበት ዕርምጃ ተወሰደ። በዚህ ዕለት የቅርብ ጓደኛዬንና ዘመዴን አጥቻለሁ። ጓደኛዬ ከእኔ ጋር... Read more »

ፖለቲካዊ አጀንዳው ለምን ተማሪዎችን ማዕከል አደረገ?

 በአንዳንድ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን ማዕከል በማድረግ በሚስተዋለው ሁከትና ብጥብጥ ህይወት እስከ መጥፋት ደርሷል። የትምህርት ተቋማቱ ከፖለቲካ ነፃ ሆነው የእውቀት ሽግግር እንዲያከናውኑ የሚጠበቅ ቢሆንም ከሚፈለገው ዓላማቸው እንዲያፈነግጡና የፖለቲካ ጥቅም ማራመጃ ማድረጉ ትርፉ... Read more »

በምርት ዘመኑ፦

•406 ሚሊዮን ኩንታል የሰብል ምርት ይጠበቃል •ምርት በፍጥነት እንዲሰበሰብ ጥሪ ቀርቧል •በበጋ መስኖ የቆላ ስንዴ ልማት አቅምና ተሞክሮ ተገኝቷል አዲስ አበባ፡- የ2011/2012 የምርት ዘመን የመኸር ግብርና ሥራ በተሻለ የምርት ግብአት በመታገዝ በተለያዩ... Read more »

የቢሮ ሕንፃው ያሰጋቸው ሄልሜት አጥልቀው የሚኖሩ ህንዶች

መንግሥት ከህዝብ ከሚሰበስበው ግብር የዜጎችን መሠረታዊ ፍላጎት ማሟላቱ ግድ ነው፡፡ ቢሮ ውስጥ ቁጭ ብለው የመንግሥት የዕለት ተዕለት ሥራ እየሠሩ ደግሞ በአለቆቻቸው ችላ ከተባሉ የኪራይ ሰብሳቢነት ችግር አለ ማለት ነው፡፡ ወይም አመራሩ ምንዝሩን... Read more »

ዲግሪን በዘጠኝ ዓመት

  በሀገራችን ባለው አሠራር ሕፃናት ቅድመ መደበኛ ትምህርት መከታተል የሚጀምሩት በአራት ዓመታቸው እንደሆነ ይታወቃል፤መደበኛ ትምህርት እንዲጀመሩ የሚጠበቀው ደግሞ በሰባት ዓመታቸው ነው፡፡ ይህ በከተሞች እየተሠራበት ሲሆን፣ በገጠር እና በአንዳንድ ከተሞች ግን የቅድመ መደበኛ... Read more »

ለተሰንበት ግደይ የዓለም ክብረወሰን አሻሻለች

ኢትዮጵያዊቷ ወጣት አትሌት ለተሰንበት ግደይ የዓለም አስራ አምስት ኪሎ ሜትር ክብረወሰንን መጨበጥ ችላለች፡፡ ለተሰንበት ከትናንት በስቲያ በኔዘርላንድስ ‹ሰቨን ሂልስ ረን› በተባለ የጎዳና ላይ ውድድር ክብረወሰኑን ያሻሻለች ሲሆን ውድድሩን ያጠናቀቀችበት ሰዓት 44፡20 ሆኖ... Read more »

ከሽንፈት ማግስት የሚደረጉት ወሳኝ የብሔራዊ ቡድን ፍልሚያዎች

ባለፈው ቅዳሜና ዕሁድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኖች በሁለቱም ፆታ ያደረጓቸውን ጨዋታዎች በሽንፈት ማጠናቀቃቸው ይታወሳል። የወንዶች ብሔራዊ ቡድን ዋልያዎቹ ቅዳሜ ዕለት ለ2021 የካሜሩን አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድባቸውን የመጀመሪያ ጨዋታ ከሜዳቸው ውጪ አድርገው በማዳጋስካር አንድ... Read more »

‹‹ውህደቱ መገፋፋትንና በነጣቂዎች መበላትን እንደሚያስቀር ተስፋ አደርጋለሁ››አቶ ኦኬሎ አኳይ የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት

አዲስ ዘመን፡- የኢህአዴግ አጋር ድርጅት አባል ሳይሆኑ፣ የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት እንደነበሩ ተናግረዋል፡፡ ወደ የአመራርነት ስልጣን እንዴት ሊመጡ ቻሉ? አቶ ኦኬሎ፡- አዎ! የኢህአዴግ አጋር ድርጅት አባል አልነበርኩም፡፡ በወቅቱ የጋምቤላ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ኮንግረስ (ጋህዴኮ)... Read more »

ከፋይናንስ ግብረ ኃይሉ የ‹‹ጥቁር መዝገብ›› መውጣት ትሩፋት

ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ድርጊት ግብረ-ኃይል Financial Action Task Force፣ ውልደት እኤአ 1989 የቡድን ሰባት አባል አገራት ጉባኤ በፈረንሳይ ፓሪስ ሲካሄድ ነው፡፡ ምክንያቱ ደግሞ በወቅቱ ይስተዋል የነበረበውን በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት... Read more »