በየትኛውም የህይወት ጫፍትምህርትም መምህርም አለ

እጣ ፈንታ፣ ፍርቱና ፣የአርባ ቀን ዕድል ፣…. የመሳሰሉት አባባሎች ሰው በህይወቱ አንዳች ነገር ሲያገኘው እና ሲያገኝ የሚባሉ አገላለጾች ናቸው። በተፈቀደልን የህይወት ጉዞ ውስጥ “ዕድላችን” አንዴ ሲቃና አንዴ ሲጣመም እናሳልፋለን፤በሌሎችም ላይ ይሄንኑ አይተናልም... Read more »

ጎዳናን ጎዳና አድርጎ ያስቀረ ትልቅነት

በጎዳና ላይ አድጓል፤ ህይወቱን በጎዳና መርቷል። ዛሬ ለተመለከተው ጎዳና መተኛት ሳይሆን በጎዳና ላይ በእግሩ ተመላልሷል ለማለት አያስደፍርም። ተክለ ሰውነቱ፣ ግርማ ሞገሱ ከቢሮው ወንበር ላይ ተቀምጦ ላየው ያስደነግጣል። በምቾትና ድሎት ተቀማጥሎ ያደገ ይመስላል።... Read more »

«ለልጆቼ የማወርሰው ገንዘብ አይደለም፤ የሥራ ባህልን ነው» - ወይዘሮ አንጋቱ ኃይሌ

ትውልድን በበጎ ማነፅ፣ አገር ለሁሉም የምትመች አድርጎ መገንባት ብሎም የተሳሳተ አስተሳሰብ ለማጥፋት ዋነኛ መሣሪያው ሥራ ነው፡፡ በሥራ ከፍ የማይል ሸለቆ፣ የማይናድ ተራራ፣ ሜዳ የማይሆን ስርጓጉጥ …የለም! ታዲያ በታታሪነታቸው አንቱ የተባሉ ጠንካራ ሠራተኛ... Read more »

የዶ/ር አምባቸው መኮንን የህይወት ታሪክ

ዶ/ር አምባቸው መኮንን ከአባታቸው ከአቶ መኮንን ሲሳይ እና ከእናታቸው ወ/ሮ አማን እንደብልሃቱ በቀድሞው ጋይንት አውራጃ በአሁኑ የደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት ወረዳ ልዩ ስሙ አቄቶ ኪዳነማርያም ቀበሌ ተወለዱ፡፡ እድሜያቸው ለትምህርት እንንደሰረ አንደኛ... Read more »

ምስክርነት ስለ ጀነራሎቹ

 ከትጥቅ ትግል ጀምሮ ላለፉት 42 ዓመታት ሃገራቸውንና ህዝባቸውን ያገለገሉ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀነራል ሰዓረ መኮንን እና የሜጀር ጀነራል ገዛኢ አበራ አስከሬን ሰኔ 18 ቀን 2011 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ በተካሄደው... Read more »

የወታደራዊ ሎጀስቲክ መሃንዲሱ ሜጀር ጄኔራል ገዛኢ አበራ

 ሜጀር ጄኔራል ገዛኢ አበራ ከአባታቸው ከቀኝ አዝማች አበራ ደስታ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ሙሉ አብርሃ በትግራይ ክልል በማዕከላዊ ዞን በአክሱም ከተማ ጥር 1953 ዓ.ም ተወለዱ። እድሜአቸው ለትምህርት እንደደረሰ አክሱም አብረሃ ወአፅብሃ ትምህርት ቤት... Read more »

ደፋር፣ ጀግናና ታማኝ ታጋይ

 አቶ እዘዝ ዋሴ ከአባታቸው ዋሴ መንግስቱ እና ከእናታቸው ከወይዘሮ የውብዳር ቢወጣ በ1957 ዓ.ም በቀድሞ ጎንደር ክፍለ ሃገር በደብረታቦር አውራጃ ፤በአሁኑ ደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ በስኳ በርጉት ቀበሌ ተወለዱ ።የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውንም በተወለዱበት... Read more »

የለውጥ ሃሳቦችን አመንጪና መፍትሄ ሰጪ

አቶ ምግባሩ ከበደ ከአባታቸው አቶ ከበደ አውነቱ ከእናታቸው ወይዘሮ የሺ ውበቱ ሐምሌ 23 ቀን 1966 ዓ.ም በቀድሞው ጎንደር ክፍለሃገር በደብረ ታቦር አውራጃ በአሁኑ የደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን ወረሃ ወረዳ ልዩ ስሙ ወፍ... Read more »

ለህዝቦች ፍትሀዊ ተጠቃሚነት የተጉ

ዶክተር አምባቸው መኮንን ከአባታቸው ከአቶ መኮንን ሲሳይ እና ከእናታቸው ከወይዘሮ አማን እንደብልሀቱ በጋይንት አውራጃ በአሁኑ የደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት ወረዳ ልዩ ስሙ አቄቶ ኪዳነ ማርያም ቀበሌ ተወለዱ፡፡ እድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰ አንደኛ... Read more »

ሰዓረ – የጀግና ሰራዊት ሞዴል ጀነራል

ከትጥቅ ትግል ጀምሮ ላለፉት 42 ዓመታት አገራቸውንና ህዝባቸውን ያገለገሉ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀነራል ሰዓረ መኮንን የህይወት ታሪክ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና ጠቅላይ... Read more »