የኪነ ጥበብ ዜና

 «ለጋሽ ነኝ» ኮንሰርት ተካሄደ  በሐበሻ ዊክሊ አስተባባሪነት ትናንት መስከረም 17 በሞዛይክ ሆቴል የተዘጋጀው «ለጋሽ ነኝ» ኮንሰርት ለሙዚቀኛ ሙሉቀን ታከለ የህክምና ወጪ የሚሆን ገቢ የማሰባሰቢያ ፕሮግራም ነው:: የመግቢያ ዋጋው መደበኛ 300 ብር፣ ቪአይፒ... Read more »

ተሸላሚው ደራሲ ባሕሩ ዘርጋውና ሥራው

 የአቢሲንያ ሽልማት ድርጅት በሀገራችን በ641 መስኮች፤ በአፍሪካ በ69 እና በዓለም አቀፍ ደረጃ በ68 ዘርፎች በጠቅላላው በ706 የሙያ ዘርፎች ሽልማት ይሰጣል። በዚህ ረገድ ድርጅቱ ጳጉሜን 3 ቀን 2011 ዓ. ም በኦሮሞ ባህል ማዕከል... Read more »

የመስቀል ወፍና የአደይ አበባ

 ልዩ ግርማ ሞገስ አለው፤ በሚያስገርሙ፣ በሚያስደስቱና ለዘመናት በማይደበዝዙ አያሌ ክስተቶች የተሞላ ነው። ከተፈጥሮ ቅኝት ጋር ያለው ውህደትና መስተጋብር አጃኢብ የሚያሰኙ ሁነቶችን አስከትሎ የመጣው የመስቀል በዓል ዛሬም ዓለምን ብቻ ሳይሆን እኛን የባህሉን ባለቤቶች... Read more »

«666» ሳይንሳዊ ምስጢራት

የመጽሐፉ ስም፡- 666 ሳይንሳዊ ምስጢራት ግብረሶዶማዊነት፣ዕፅ… ደራሲ፡- ዐብይ ይልማ የገጽ ብዛት፡- 212 ዋጋ፡- 180 ብር መጽሐፉ እንደዋና ሃሳብ አድርጎ የሚያወሳው ምዕራባውያኑ በዚህ ዘመን የሚታዩትን ሁሉ ከሰው ልጅ የማይጠበቁና አውሬያዊ ተግባራትን ሊከውኑ እንደሚገባ... Read more »

በስዕል ጥበብ ሰላምን መዘመር

ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት ነው። በሀገር መኖር፤ የሚቻለው ወጥቶ መግባት፤ ተምሮ እራስንና ቤተሰብን መርዳት፤ ሰርቶ መክበር፤ ወልዶ መሳም፤ ዘርቶ መቃም የሚቻለው ሰላም ሲኖር ብቻ ነው። ሰላም በሌለበት ሁሉም ነገር ከንቱ ነው። እንኳንስ... Read more »

የኪነጥበብ ዜናዎች

ብዝሀ ህይወትን መሰረት ያደረገ የኪነ ጥበብ ምሽት ተዘጋጀ  ‹‹አገራችንን በጥይት በተሸነቆረ የዝሆን ጆሮ አጮልቀን ስናያት›› በሚል መሪ ሀሳብ የብዝሀ ህይወት እና ተፈጥሮ ላይ የሚያተኩር ልዩ የኪነ ጥበብ ምሽት ነገ ሰኞ በብሄራዊ ቲያትር... Read more »

የአዲስ አበባ ከተማ ሠፈሮች ስያሜያቸው ግኝት

የአዲስ አበባ ከተማ ሠፈሮች ስያሜያቸውን ያገኙት በተለያዩ ምክንያቶችና አጋጣሚዎች ነው። እነዚህንም በተለያዩ ዘርፎች ከፍሎ በቅደም ተከተል ማየት ይቻላል። በርካታዎቹ የከተማዋ ቀደምት ሠፈሮች ስያሜያቸውን ያገኙት በቤተ-መንግሥቱ ዙሪያ መሬት በጉልት መልክ በተሠጣቸው መሣፍንቶችና መኳንንቶች... Read more »

ጥበብ- ከማዝናናት ባለፈ ለፈውስ

በጥበብ የአዕምሮ ህሙማንን ማከም በዓለማችን ላይ ዘለግ ያሉ ዘመናትን ማስቆጠሩን የተለያዩ መረጃዎች እና በዘርፉ ላይ የሚገኙ ምሁራን ይጠቁማሉ። ይህን የህክምና ዘዴ ምንነት እና ትርጓሜ የብሪቲሽ የአዕምሮ ህሙማን የአርት ቴራፒስት ማህበር ‹‹ህሙማኑን የተለያዩ... Read more »

የ ››ላስብበት›› መፅሀፍ ሀሳቦች

የመድረክ አጋፋሪዋ ‹‹ዛሬ የተሰባሰብነው ህይወት በአዲስ ትውልድ ላይ ያሳረፈው ማህተም ይፋ ለማድረግ ነው›› ስትል ‹‹ላስብበት›› የተሰኘውን መፅሃፍ ተመርቆ አንባቢያን እጅ የሚደርስበት ይፋዊ እለት መሆኑን አበሰረች። ይህ መፅሀፍ በማህተብነት የመመሰሉ ጉዳይ የትውልዱን ኑረት... Read more »

የመስከረም አደይ

ታዋቂ ጋዜጠኛ አቶ ሙሉጌታ ሉሌ አዘውትረው ≪ ዓይን ውበት ይወድዳል≫ የሚል ብሂል ነበራቸው። እኔም ከእርሳቸው ሐሳብ በመጋራት ስለመስከረም ወር ውበት እንዲህ እላለሁ። ክረምት እንዳለፈ መስከረም ሲጠባ፤ ለሦስት ወራት እድሜ ውኃ ተቀልባ፤ ለመለመች... Read more »