«በኪነጥበብ ሰዎች ላይ የሚስተዋለው የሙያ ችግር ከኑሮ ችግር ጋር ዝምድና አለው» አርቲስት ደበበ እሸቱ

አርቲስት ደበበ እሸቱ «ቀያይ ቀምበጦች» ፊልም ላይ ባሳየው የሙያ ብቃት በቅርቡ በካናዳ ቫንኮቨር በተካሄደው «The Golden Leopard award» ሽልማት ሥነ-ስርዓት ላይ በምርጥ መሪ የትወና ዘርፍ አሸናፊ ሆኖ መሸለሙ በተለያዩ ብዙኃን መገናኛዎች ተዘግቧል።... Read more »

ጉማ የፊልም ሽልማት…ይቀጥል!

ስድስተኛው የጉማ ሽልማት ባሳለፍነው ማክሰኞ መጋቢት 17 ቀን 2011 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር በድምቀት ተከናውኗል። ባለሰማያዊ ምንጣፉ፣ በኢትዮ ፊልም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር አዘጋጅነት በየዓመቱ የሚካሄደው ይህ የፊልም ሽልማት ዝግጅት፤ የፊልም ባለሙያዎች የሚገናኙበትና... Read more »

ኪነጥበብ ዜና

«ከመጋቢት እስከ መጋቢት» የፎቶ ዐውደ ርዕይ ዛሬ ይከፈታል «ከመጋቢት እስከ መጋቢት» የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን የአንድ ዓመት ቆይታ የሚያሳየው የፎቶ ዐውደ ርዕይ በዛሬው ዕለት ይከፈታል። በዓውደ ርዕዩ ጠቅላይ ሚንስትሩ በዲፕ ሎማሲ፣... Read more »

ከ«ቃና» የሚያላቅቅ ኢትዮጵያዊ ቃና ያለው ፊልም ናፈቀን

በሀገራችን የመጀመሪያው ባለጥቁርና ነጭ ቀለም ፊልም «ሂሩት አባቷ ማን ነው» የተሰኘውን ነው። ይህ ፊልም «የሀገር ፊልምና ማስታወቂያ ሥራ ማህበር» በንግድ ሚኒስቴር የሥራ ፈቃድ ተሰጥቶት የታሪካዊው ሂሩት አባቷ ማነው? ባለታሪክ ፊልም ሆኗል። የፊልሙ... Read more »

«መሐረቤን ያያችሁ»

የመጽሐፉ ስም፡- መሐረቤን ያያችሁ ደራሲ፡- ሙሉጌታ አለባቸው የገጽ ብዛት፡- 215 ዋጋ፡- 71 ብር ወጣቱ ደራሲ ሙሉጌታ አለባቸው በበርካቶች ዘንድ የሚታወቀው ለሕትመት ባበቃቸው «መሐ ረቤን ያያችሁ» በሚለው የልብ ወለድ መጽሐፍ ነው።ወጣቱ ደራሲ ከዚህ... Read more »

«እናንብብ፣ እንለወጥ፣ እናካፍል»- ሳንኮፋ የአንባብያን ማኅበር

ከስድስት ዓመታት ቀደም ብሎ ነው፤ ወጣቱ ተማሪ ምንተስኖት የምሬ የመሰናዶ ትምህርቱን እንዳጠናቀቀ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተመድቦ ወደዛው ያቀናው። ታድያ በግቢው ትምህርቱን በአግባቡ የመማርና የትምህርት ዘመኑ ሲጠናቀቅ ከግቢው ተመርቆ ለመውጣት ብቻ አልነበረም ያቀደው። ይልቁንም... Read more »

«የ18 አደባባዩ ጋንጩር እና ሌሎች የትራፊክ አደጋ ጉዳዮች» መጽሐፍ ለውይይት ሊቀርብ ነው

ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የመጻሕፍት ንባብ እና ውይይት ዝግጅት ክፍል ከኢትዮጲስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በጠቅላይ ዓቃቤ ህግ ከፍተኛ ዓቃቤ ህግ በሆኑት በአቶ ይግረማቸው ከፈለኝ ወግደረስ በተጻፈው «የ18 አደባባዩ... Read more »

« ላንቺ ሲሆንማ…» የግጥም መድብል ተመረቀ

ካሳለፍነው ሳምንት ጀምሮ የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት ለምረቃ በቅተዋል፤ ከእነዚህ መካከል ትናንት በ አቤል ሲኒማ በድምቀት የተመረቀው የገጣሚ አሸናፊ ጌታነህ « ላንቺ ሲሆንማ…» የሚለው የግጥም ስብስብ ተጠቃሽ ነው። ምረቃው በአኬቡላንስ ባንድ የታጀበ ሲሆን፣... Read more »

የጉማ ሽልማት ማክሰኞ ይካሄዳል

ዘንድሮ ለስድስተኛ ጊዜ የሚካሄደው የጉማ ሽልማት ማክሰኞ በብሔራዊ ቴአትር የሚካሄድ ሲሆን፤ በአሥራ ስድስት ዘርፎች የቀረቡ አሥራ ሰባት ፊልሞች ታጭተውበታል።  በየአንዳንዱ ዘርፍ አምስት ዕጩዎችን ያካተተው ይህ ሽልማት፤ ምርጥ ፊልም፣ ምርጥ ዳይሬክተር፣ ምርጥ ሲኒማቶግራፊ፣... Read more »

የ‹‹ሰፈረ ጎድጓዳ››ሳቅ እና ቁም ነገር

ደራሲ፡- ማረኝ ኃይለማርያም ዘውግ፡- ሙዚቃዊ ቴአትር የሚታይበት ቀንና ቦታ፡- ረቡዕ ምሽት 11፡00 በሀገር ፍቅር ቴአትር አዘጋጅ – ዮሃንስ አፈወርቅ ብዙ ባይባሉም የቴአትር ትምህርት ክፍል ያላቸው ዩኒቨርሲቲዎች አሉን። የቴአትር ትምህርት ክፍል ለምን በጥቂት... Read more »