ኪነጥበብ  «የሰንበት ቀጠሮ» የግጥም በጃዝ ምሽት ዛሬ ይደረጋል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት ኤጀንሲ 75ኛ ዓመት ልደቱን ምክንያት በማድረግ ካዘጋጃቸው ክዋኔዎች መካከል ዛሬ «የሰንበት ቀጠሮ» የግጥም በጃዝ ምሽት ይካሄዳል። በኤጀንሲው ቅጥር ግቢ ውስጥ... Read more »

‹‹ጠርዝ ላይ›› የምሁር ምክር

የመጽሐፉ ስም፡- ጠርዝ ላይ ደራሲ፡- ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ የሕትመት ዘመን፡- መጋቢት 2011 ዓ.ም የገጽ ብዛት፡- 192 ዋጋ፡- 120 ብር ይህ መጽሐፍ የዶክተር በድሉ ዋቅጅራ ነው። ከመጽሐፉ በፊት ደራሲውን መጥቀስ ለምን አስፈለገ? ሰው... Read more »

አዲስ ዓለምአቀፍ ፊልም ፌስቲቫል – ስለ ሰብአዊ መብት

ስሜ ገነት ነው “My name is Genet ” የተሰኘውን ፊልም በዳይሬክተርነት ያዘጋጀው ሚግዌል ጎንዛሌዝ የተባለ ሰው እንዲህ አለ፤ «በፊልም ልንናገር በምንመርጠው ታሪክ፤ ለውጥ ለመፍጠር የሚያስችል ግንዛቤና ማኅበራዊ ንቃት መፍጠር እንችላለን» በጎንዛሌዝ የተዘጋጀው... Read more »

“የኢትዮጵያና የግብጽ ዲፕሎማሲ ከጥንት እስከ አሁን” – በጥቂቱ

«የኢትዮጵያ እና የግብጽ ዲሎማሲያዊ ግንኙነት ከጥንት እስከ አሁኑ ዘመን» የሚለው መጽሐፍ በደራሲ ግርማ ባልቻ ተጽፏል። በአሥራ ሰባት ምዕራፎች፤ በአራት መቶ ሃምሳ ገጾች የተዘጋጀው ይሄ መጽሀፍ 200 ብር የመሸጫ ዋጋ ተቆርጦለት ለንባብ የበቃ... Read more »

ኪነጥበብ ዜና

ብሔራዊ ቴአትር በእድሳት ምክንያት ዝግ ሆኗል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር በእድሳት ምክንያት እስከ ግንቦት 01 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ ዝግ ስለሚሆን ትርዒቶች እንደማይቀርቡ አስታውቋል። እድሳቱን የሚያደርገው የአውሮፓ ህብረት ነው። የቴአትር ቤቱ የሕዝብና ዓለም... Read more »

ለሀገራችን ኪነ ጥበባት ወቅታዊ ህመም “የጠቢባኑ” ጥበባዊ ክትባት ያስፈልግ ይሆን?

ይህ ርዕሰ ጉዳይ እንደ ባህር የሰፋ፣ እንደ ውቅያኖስ የጠለቀ ባህርይ እንዳለው ይገባኛል:: ርዕሰ ጉዳዩን ከባህሩ ወይንም ከውቅያኖሱ በማንኪያ መስፈሪያ ጨልፌ ለማንሸራሸር መፈተኑ አይቀርም:: ቢሆንም መጽናኛ አለ:: ለምሳሌ፤ የአንድ ውቅያኖስ ጨዋማ ባህርይ ወይንም... Read more »

ለበዓል ቴሌቪዥናችንን እንዝጋ ወይስ…?

እንቁጣጣሽ፣ ገና ወይም ጥምቀት ወይም ፋሲካ በዓል መቼ እንደሆነ ዘንግተዋል እንበል።የከፈቱት ሬዲዮ ወይም ቴሌቪዥን በግድ ያስታውስዎታል።በቤትዎ ውስጥም ይሁን በታክሲ እየሄዱ የተለቀቀ ማስታወቂያ ‹‹እንዴ በዓል ደረሰ እንዴ?›› እንዲሉም ያደርግዎታል።ሬዲዮ እያዳመጡ የበዓል ዘፈን ሲለቀቅ... Read more »

አንዳንድ ነገሮች ከ ‹‹ፍልስፍና ፫›› መጽሐፍ!

 የመጽሐፉ ፀሐፊ አቶ ብሩህ ዓለምነህ ሲሆኑ ከዚህ ቀደም ፍልስፍና ፩ እና ፪፤ እንዲሁም ባለፈው ዓመት መስከረም 2010 ዓ.ም ፡፡ ያሳተሙትን ‹‹የኢትዮጵያ ፍልስፍና››ን መጽሐፍ እንካችሁ ብለውናል፡፡ እንደ ማሳሰቢያ ይቆጠር! ይህ ሙያዊ አስተያየት ሳይሆን... Read more »

ከንባብ የተወለዱ ልሂቃን

 በአንድ ማኅበራዊ ግንኙነት አጋጣሚ ከንባብ ጋር በተነሳ ርዕሰ ጉዳይ ላይ አንድ ግለሰብ እንዲህ ሲል ሃሳቡን ሲሰጥ ሰማሁ፤ «ማንበብ ምን ይሠራል? መጻሕፍት በተለያዩ ሰዎች ሃሳብ የተሞሉ ናቸው። ታሪክም ቢሆን በጸሐፊው እይታ የሚጻፍ ነው።... Read more »

አባቶችን የመስማት ጥበብ ስናጣ

‹‹ጀግናን ማን ይዘክራል?›› ከተባለ ቀዳሚው መልስ የሚሆነው ኪነ ጥበብ ነው።የታሪክ መጽሐፎች ሁነቱን ያስቀምጣሉ ኪነ ጥበብ ወደ ድርጊት በቀረበ መንገድ ታሪኩን ያሳያል፤ ይዘክራል።ኪነ ጥበብ ሲባል የግድ ቴአትርና ፊልም፣ ዘፈንና ግጥም ብቻ አይደለም።በኪነ ጥበብ... Read more »