“አሸንዳ የሠላም፣ የልማትና የአንድነት ተምሳሌት”

በዓመት አንድ ጊዜ የሚከበር በመሆኑ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ ከአንድ ወር በፊት ጀምሮም ዝግጅት ይደረግበታል፡፡ ዘንድሮም ልጃገረዶች እንደ አደይ አበባ ደምቀውና አምረው በአንድ ላይ በመሰብሰብ ቆርጠው ያመጡትን የአሸንዳ ተክል ከሚታጠቁት ገመድ ላይ በስርዓት አቀጣጥለው... Read more »

‹‹የኢትዮጵያ የልጃገረዶች ጨዋታ››

ከሀገራችን በርካታ የባህል መገለጫ እሴቶች መካከል ተጠቃሽ የሆኑትን አሸንዳ፣ ሻደይ በዓላትን በሁሉም ኢትዮጵያዊያን መዲና አዲስ አበባ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ለመጀመሪያ ጊዜ በድምቀትና በልዩ ድባብ ለማክበር የሚያስችል መርሐግብር መውጣቱ ሰሞኑን ተሰምቷል። በየዓመቱ በተለይም... Read more »

ስለኢድ አል -አድሃ አምስቱ መሠረታዊ ነገሮች ፡-

1 ኛ -የእርድ ( የመስዋዕት ) በዓል የሆነው ኢድ አል አድሃ በእስልምና እምነት ከሚታወቁት ታላላቅ በዓላት አንዱ ነው፡፡ አንደኛው ትልቅ ዓመታዊ በዓል የረመዳን ወር ጾምን ተከትሎ የሚመጣው ኢድ አል- ፊጥር ነው፡፡ 2ኛ-ኢድ... Read more »

“ሙሽራ ድንጋዮች”

በኢትዮጵያ ገጸ ምድር መሃል ላይ የሚገኝ ታሪካዊ ሥፍራ ነው ሸዋ። ለብዙ መቶ ዓመታት በሉዐላዊነት በራሱ መሪዎች ሲተዳደር የኖረ የኢትዮጵያ አካል ሲሆን፣ ርዕሰ ከተማው በሰሜን ሸዋ ውስጥ በየጊዜው በተለያዩ ሥፍራዎች ሲፈራረቅ ቆይቶ ባለፉት... Read more »

የልጅ አገረዶችን በዓል – በአዲስ አበባ

‹‹በሁሉም አቅጣጫ ያሉትን የሃገራችንን ህዝቦች እንዳይበታተኑ ያስተሳሰሩ፤ እንዳይለያዩ ያጣመሩ፣ እንዳይፈርሱ ያማገሩ በርካታና ጠንካራ ማጎች አገራችን ሁሉም ጫፎች በክብር እና በፍቅር እዚም እዚያም አሉ። ህዝቦቻችን በጋብቻ ተዛምደው፣ በማንነት ተዋህደው የኖሩ፣ ያሉና የሚኖሩ ህዝቦች... Read more »

የለጋ ኦዳ ቅድመ ታሪክ የዋሻ ላይ ስዕሎች

በታሪካዊው የለጋ ኦዳ የዋሻ ላይ የሚገኙ ኪነጥበብ ጌጦቹ ለረጅም ዘመናት ብዙም ሳይታወቁ ተደብቀው ኖረዋል፤ አልተዘመረላቸውም። የጥበብ ሥራዎቹ ፋይዳ እንደሌላቸው ተቆጥረው ተዘንግተውና ተረስተው ቆይተዋል። ከጥቂት ዓመታት ወዲህ በተለይም ካለፈው አንድ ዓመት ወዲህ ግን... Read more »

«ሙከጀላት-ጌድ ሆስት»

«ረቢሞ ነሙማ ከንሴራ ጀልሴ» «ሃት ኬኛ ቶኮ ማልቱ አዳኑ ባሴ…» ጆሮን በጥዑም ዜማ እየሰረሰረ ልብን የሚያረሰርሰው የአርቲስት አሊ ሙሃመድ ሙሳ፤ (በመድረክ ስሙ አሊ ቢራ) ዘፈን ላይ የተቀነጨበ ነው። ከአራት አስርት ዓመታት በፊት... Read more »

ሀረር የፍቅር ከተማ

ታናሽ እና ታላቅ፣ ቀይ እና ጥቁር፣ ሙስሊም እና ክርስቲያን፣ ደግ እና ክፉ፣ የሰው ልጅ እና እንሰሳ የሚባል መከፋፈያ መስፈርት አይታሰብም። አንዱ ጠግቦ ሌላኛው ተርቦ፤ አንዱ ተደስቶ ሌላኛው አዝኖ የሚያድርበት ስርዓት በዛች ከተማ... Read more »

የእንግዳ መቀበያ

ባህላዊ ምግቦች የእንግዶች መቀበያ፤ የቤተሰብ፣ የጎረቤት፣ የጓደኛ መገባበዣ፤ ከሀገር ወጥቶ የሚኖር ኢትዮጵያዊን በትዝታ መመለሻ ናቸው። እናም እነዚህን ባህላዊ የምግብ ማህደራችንን ልንገልጥ ለዛሬው የትግራይ ክልልን መረጥን። በትግራይ ባህላዊ ምግቦች ስራ ላይ ተሰማርታለች፤ውልደቷም ሆነ... Read more »

ታሪክን ማቆየት ፤ ታሪክንም መሥራት

ዕለቱ ሰኔ 29 ቀን 2012 ዓ.ም ነው። በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ተገኝተናል። የታላላቅ ነገሥታት መቀመጫ በነበረችው በዚህች ድንቅ ከተማ የመገኘታችን ምስጢር ደግሞ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሚያስመርቃቸው የነገዋ ኢትዮጵያ ብሩህ ተስፋ የሆኑት ወጣቶች ምርቃት ስነ... Read more »