መስከረምን ከሚያደምቁ በዓላት አንዱ ኢሬቻ ነው። ምክንያቱም ወቅቱ ጭጋጋማው ክረምት አልፎ አደይ አበቦች መስኩን የሚሞሉበት፣ ምድሪቱ በለምለም ሳር የምትሸፈንበት ጊዜ ነው። ከዚያ ባሻገር ደግሞ መስከረም ከዘመን ዘመን መሸጋገርን፣ ብርሃን ማየትን፣ ልምላሜን መላበስን... Read more »
የትናንት ታሪክና የወደፊት ዕቅድ ያለው ሰው ብቻ ነው። ስለ ትናንት ለማወቅ ይጓጓል፤ወደፊት ታሪክንና ባህላዊ እሴቱን ለማስቀጠልም ይሰራል። ለዚህም ይመስላል በወራት፣ በቀናትና በዓመታት ጊዜያትን ከፋፍሎ ክብረ በዓላትን እያስታወሰ የሚያከብረው። በዓላት የጋራ የሆነ መለያ... Read more »
ኢትዮጵያዊያን አንቱታን ካተረፉልን መካከል አንዱ የአለባበሳችን ልዩነትና የቀለም ምርጫችን መሆኑን በውጭ አገራት የሚኖሩ ሰዎች ሳይቀሩ ይናገራሉ። በዲዛይን ሙያ ላይ የተሰማሩ ኢትዮጵያዊያንም ለምን ይሄ ሳባቸውና ገዛችሁት ሲባሉ መልሳቸው እኛን የሚመስል የአልባሳት የቀለም ምርጫ... Read more »
የራሷ የዘመን አቆጣጠር ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያ የዘመን መለወጫን ምክንያት በማድረግ በማህበረሰቡ አማካኝነት የተለያዩ ባህላዊና ሃይማኖታዊ ክዋኔዎችን ያካሄዳሉ። ከእነዚህ መካከል ደግሞ ክረምት አልፎ አዲስ ዘመን በተለወጠ ቁጥር የአዲሱን ዓመት መዳረሻና መባቻ የሚያመላክቱ የተለያዩ... Read more »
ከገጠር እስከ ከተማ በኢትዮጵያውያን የሚዘወተር ትልቁ የማህበራዊ መስተጋብር መገለጫ ነው ቡና∷ ዘመድ አዝማድ߹ ጓደኛ߹ ጉረቤታም ሁሉ ሲገናኝ ለጫወታው ማድመቂያ የሚዘጋጅ ትልቁ ግብዣ ነው ቡና∷ በእጣን ጢስ ደምቆ፤ በቡና ቁርስ ታጅቦ የጨዋታውን አውድ... Read more »
አሁን ቀልባችን ወደራሳችን የተመለሰበት ጊዜ ላይ የደረስን ይመስላል። ከቻይና የአልባሳት ውጤት ወጥተን አገር የሚተዋወቅበትን ልብስ በዲዛይን ማምጣትና ለገበያ ማቅረብ ጀምረናል። ይህንን ለማለት ያስደፈረን የባህላዊ ልብስ መሸጫ መደብሮችን ሰሞኑን አጥለቅልቆ የታየው ሀገርኛ አልባሳት... Read more »
ሀገራችን የበርካታ የተፈጥሮ እና ሰውሰራሽ የቱሪዝም መስህብ ሀብቶች ባለቤት በመሆኗ ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን በርካታ ተግባራትን ማከናወን እንዳለብን አሁን የአለንበት የልማት ደረጃ አመላካች ነው። እናም የአማራ ክልል የቱሪዝም እንቅስቃሴም ከሀገሪቱ ካለው ነባራዊ ሁኔታ... Read more »
የነሐሴ ወርን ጠብቆ የሚመጣው የልጃገረዶች የነፃነት በዓል የማይረሳ ትዝታ አለው። በዓሉ በተለያየ መልኩ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በድምቀት ሲከበር የቆየ እንደነበር ሁላችንም እናስታውሳለን። ዘንድሮም በተለያዩ ቦታዎች በተለያየ ዝግጅት ሲከበር ቆይቷል∷ በአማራ ክልል ባህርዳር... Read more »
ሀረሪዎች ከቤት አሰራር ጀምረው ለየት የሚያደርጋቸው ብዙ ባህሎች አላቸው። የቤት አሰራራቸውን ደብሪ ጋር እያሉ ይጠሩታል። አሰራሩ ጣሪያው ከእንጨትና አርማታ ሲሆን ይህ የሆነበት ምክንያትም በሙቀት ጊዜ ቅዝቃዜ፣ በቅዝቃዜ ጊዜ ደግሞ ሙቀትን እንዲፈጥርላቸው ነው።... Read more »
የገዲቾ ብሄረሰብ በሰሜን ኦሞ ዞን ውስጥ ይኖራሉ ።ብሔረሰቡ አብዛኛውን ጊዜ ጋብቻ የሚመሠርተው በሽማግሌዎች አማካይነት በሚፈጸም ስምምነት ነው ።ከዚያ በፊት የገዲቾ ወጣቶችን በበለጠ ለጋብቻ የሚያስተዋውቃቸው “ዎንኖ” በመባል በሚታወቀው ባህላዊ መሪ በር ላይ የሚያደርጉት... Read more »