አካል ጉዳተኝነት ያልበገራት በጎ አድራጊዋ ወጣት

ከዓመታት በፊት በወጣው የተባበሩት መንግ ሥታት የአካል ጉዳተኞች ሪፖርት መሠረት፤ በዓለም ላይ ካሉት 1 ቢሊዮን አካል ጉዳተኞች መካከል 15 በመቶዎቹ በታዳጊ ሀገራት ያሉ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 15 በመቶ የሚሆኑት በኢትዮጵያ ይገኛሉ። ኢትዮጵያ... Read more »

ሞተር ሳይክል አምራቹ የ23 ዓመቱ ወጣት

ለቤተሰቡ የመጀመሪያ ልጅ ነው። የተወለደው ደግሞ በ1992 ዓ.ም ኅዳር ላይ። ወላጅ አባቱ የጥበብ ሰው ናቸው፤ እናቱ ደግሞ የቤት እመቤት። መጠሪያ ስሙ ትንሽ ለየት ይላል ”አጃዬ” በምን አጋጣሚ ይህ ስም እንደወጣለት ሲናገር እርሱ... Read more »

‹‹የሕዋ ሳይንስ ቅንጦት አይደለም›› የሕዋ ሳይንስ ተመራማሪው ወጣት ትንሳኤ ዓለማየሁ

 ወጣት ትንሳኤ ዓለማየሁ ይባላል። ውልደቱ በመዲናችን አዲስ አበባ ነው። ዕድገቱ ደግሞ በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎች ሲሆን፤ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን ጄኔሬሽን 2000 በተባለ ትምህርት ቤት ተከታትሏል። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ደግሞ አቡነ ጎርጎርዮስ ተምሯል። በትምህርቱ... Read more »

 ወጣት የስነጥበብ ባለሙያ

ወጣት ባዬ እምቢዓለው ይባላል። ተወልዶ ያደገው በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ ነው። የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በዛው በትውልድ አካባቢው ተከታትሏል፡፡ በትምህርቱ መካከለኛ ከሚባሉ ተማሪዎች የሚመደብ እንደሆነ የሚናገረው ወጣት ባዬ... Read more »

 በ27 ዓመት የዶክትሬት ዲግሪ

ወጣት አሸናፊ ሚልኬሳ ይባላል። ትውልዱም ሆነ እድገቱ ከአዳማ ከተማ ወጣ ብላ በምትገኘው ከቆቀ እና መቂ መሐል በምትገኘው እና በተለይ በሽንኩርት እና በቲማቲም ምርት በስፋት በምትታወቀው ቦቴ ወይም በሌላ መጠሪያዋ ዓለም ጤና በምትባል... Read more »

 በጎ አድራጊዋ ዶክተር

ዶክተር ሩት ምትኩ ትባላለች፡፡ ጠቅላለ ሀኪም እና የህብረታሰብ ጤና መምህርት ነች፡፡ ዶክተር ሩት ምትኩ የቃልኪዳን በጎ አድራጎት እና ጨቅላ ህፃናት እንክብከቤ ማዕከል መስራች እና ዳይሬክተር ነት፡፡ ወደዚህ ሥራ እንዴት እንደገበባች የምትናገረው ዶክተር... Read more »

 ችግርን ወደ ብልሃት የቀየረው ወጣት

አቶ አብርሃም ደስታ ነዋሪነታቸው በጋምቤላ ከተማ ነው። በሙያቸው ደግሞ ፋርማሲስት ናቸው። ይህንኑ ሙያቸውን ተጠቅመው መድሃኒት ጋምቤላ ላይ ይሸጣሉ። በዚሁ የመድሃኒት ንግድም ራሳቸውንና ቤተሰባቸውን ያስተዳድራሉ። በሕይወታቸውም ደስተኛ ናቸው። አንድ ነገር ግን ሁሌም ያሳስባቸዋል።... Read more »

ለሥራ ከማሰማራት በፊት በአመለካከቱ ላይ ሊሰራ ይገባል

ከኢትዮጵያ ህዝብ አብዛኛውን ቁጥር የሚይዘው ወጣቱ ኃይል ሥራ ፈጣሪ እንዲሆን ለማድረግ በመንግስትም ሆነ በተለያዩ ተቋማት ጥረት በመደረግ ላይ ነው:: ሆኖም በተለይም አዳዲስ የምርምር ሥራ ይዘው ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚወጡ ወጣቶችን በመደገፍም ሆነ... Read more »

‹‹ዩኒቨርስቲዎቹ ለተማሪዎቻቸው የሚያደርጉት ድጋፍ ሀገሪቷ ላሰበችው የልማት ግብ መሳካት የጎላ ሚና አለው›› ወጣት አቢጊያ ፍቅረማሪያም የዝናር ቋንጣ አምራች ድርጅት መሥራች

ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ነው። በ2013 ዓ.ም ከደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ በኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪዋን አግኝታለች። ወጣት አቢጊያ ፍቅረማሪያም። ወጣቷ ከትምህርቷ ጎን ለጎን በሆቴል ቤት ንግድ ሥራ የተሰማሩ ቤተሰቦቿን... Read more »

በፈተናዎች ያልተበገረው ሥራ ፈጣሪ ወጣት

ወጣት ዳዊት ከተማ ይባላል፤ የመጀመሪያ ዲግሪውን ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በኬሚካል ኢንጂነሪንግ አግኝቷል:: ከልጅነቱ ጀምሮ የራሱን የንግድ ድርጅት የመክፈት ህልም አለው:: ወጣቱ እንደሚያነሳው፤ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ እያለ ጀምሮ ህልሙን ለማሳካት በተለያዩ ሶስት ዘርፎች... Read more »