
መርድ ክፍሉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ‹‹ወጣትነት በፍልስፍና ቅኝት›› በሚል ፅሁፍ ላይ እንደተቀመጠው፤ የወደፊቱ ዓለምና የሰው ልጅ ዕጣ ፋንታ ያለው በአዋቂዎች እጅ ሳይሆን ባብዛኛው በወጣቶች አእምሮ ውስጥ ነው። ዛሬ ያልተኮተኮተና ያልታረመ ማሳ ነገ... Read more »
መርድ ክፍሉ በወጣትነት እድሜ ብዙ ሥራዎች ለመስራት እቅድ የሚያዝበትና ዝግጅት የሚደረግበት እድሜ ነው። በወጣትነት ጥሩም ይሁን መጥፎ ነገሮች ቢደርሱ ትምህርት ተወስዶ ለቀጣይ እምርታ ከማምጣት ረገድ መሰረት የሚጣልበት ወቅትም ነው ። ዛሬ በወጣትነት... Read more »
መርድ ክፍሉ የሰው ልጅ አንዱ በሌላው ላይ ጥገኛ ነው። እንደ ሰው ልጅ በአለማችን አንዱ ከሌላው ፈላጊ የሆነ ፍጡር አይገኝም። አንድሰው በጫካ አለያም በዋሻ ተገልሎና ፍራፍሬ እየተመገበ ከዱሩ ሳይወጣ የሚኖር ካልሆነ በስተቀር በከተማ... Read more »

መርድ ክፍሉ የብልፅግና ወጣቶች ሊግ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አዳዲስ ሥራዎችን በመሥራት በአገሪቱ ውስጥ ያለውን ሰፊ ወጣት ህብረተሰብ በማስተባበር አገሪቱ ሰላማዊ እንድትሆን እና የዴሞክራሲ ባህሏ የጎለበትና የበለፀገ አገር የመፍጠር ሂደት ውስጥ የወጣት ህብረተሰብ... Read more »
መርድ ክፍሉ በአገሪቱ ውስጥ የንግግርና የሙግት ባህል ብዙም የጎለበተ አይደለም። የትኛውም አይነት ጉዳዮች በንግግር፣ በሙግትና በሀሳብ ያሸነፈው እንዲገዛ እድል የመስጠት ወይም በንግግርና በሙግት የማለፍ ባህሉ በጣም ደካማ ነው። አብዛኛውን ነገር በአገሪቱ በመንግስት... Read more »

መርድ ክፍሉ በአዲስ አበባ ከተማ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራዎች በክረምት ወራት ብቻ የሚከናወን ተግባር የነበረ ሲሆን፤ ለዚህም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በብዛት ይሳተፉበት ነበር። በበጎ ፈቃድ አገልግሎት የክረምት ትምህርት፣ የትራፊክ አገልግሎት፣ ለተቸገሩ... Read more »

መርድ ክፍሉ ከአገራችን የሕዝብ ብዛት አኳያ ከግማሽ የማያንሰው ቁጥር በወጣት የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኝ ነው። ወጣቶች በሀገሪቱ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እንቅስቃሴ እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ የተለያዩ ጥረቶች ተደርገዋል። ወጣቶች በአንድ አገር ፖለቲካዊ፣... Read more »
መርድ ክፍሉ የወጣት ጥፋተኝነትን ለመተርጎም በመጀመሪያ /ወጣት/ የሚለውን የእድሜ ክልል መተርጎም አስፈላጊ ነው። ወጣት በሚባለው ፅንሰ ሀሳብ የሚገለፅ የዕድሜ ክልል በአገራችንም ሆነ በሌላው ዓለም ቀደም ሲል የነበረና አሁንም ያለ ቢሆንም የተለያዩ ማህበረሰቦችና... Read more »
ዳንኤል ዘነበ የወጣትነት የእድሜ ዘመን ነፃነት የሚፈልግበት እና እምቢ ባይነት የሚጠነጠንበት ዘመን ነው፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የወጣትነት የእድሜ ዘመን እምቅ ጉልበት ለሀገር ግንባታ የሚውልበትም ዘመን ነው። እዚህ ጋር ታላቁ ደራሲ ስብሃት ገብረእግዚአብሄር... Read more »
ልጆች ሆነን በትምህርት ቤት ከጓደኞቻችን ጋር ስንጣላ፣ ለጓደኞቻችን ተደርበን ከሌሎች ተማሪዎች ጋር ስንጋጭ መፎከሪያችን ሰኔ 30 እንገናኝ የሚል እንደነበር አስታውሳለሁ። ሰኔ 30 ጠብቀኝ ! የሚል ዛቻ ታዲያ በእኛ ትምህርት ቤት፣ በእኛ ሰፈር... Read more »