በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት  ጥሰትን ማስቆም የሁሉም ድርሻ ነው

የሰብዐዊ  መብት ጥሰት የሚፈፀመው በዋናነት በራሱ በሰው ልጅ መሆኑ የማያጠራጥር  እና የማይካድ  ሐቅ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ብሎም በተለያዩ የአለማችን አገሮች ለሰው ልጅ መብት ጥሰት ምክንያት እየሆኑ  ያሉ ጉዳዮች  ከሀይማኖት፣ከብሄር፣ ከቋንቋ እና ሌሎች የመሳሰሉ... Read more »

የትራፊክ አደጋና የጤና ባለሙያዎች

ሁሌም ንቁና ዝግጁ ነው። በየትኛውም አጋጣሚ ስለማንነቱ ዘንግቶ አያውቅም። ልክ እንደገንዘብ ቦርሳውና የእጅ ስልኩ ሁሉ የሙያ መገልገያው ከኪሱ አይለይም። እሱ ባለሙያ ነው። በደረሰበት ሁሉ ግዴታውን የሚፈጽም የጤና ባለሙያ። ይህ ይሆን ዘንድም የተቀበለው... Read more »

ስለነገ…!

የገጠር ልጅ ነች። በለምለሙ መስክ ስትቦርቅ ያደገች ጉብል። ዕድሜዋ ሲፈቅድ እንደእኩዮቿ ከብቶች እያገደች ከአረም ጉልጓሎው ውላለች። እንጨቱን ሰብራለች ኩበት ከምራለች። የእሷ የማንነት ድር ከሳር ጎጆዋ ይገመዳል። በዚህ ጣራ ስር ለፍቶ አዳሪ ቤተሰቦች... Read more »

    ጉዳት ያልገደበው ብርታት

ባተሌዋ ወይዘሮ  የጓዳቸውን ጣጣ  ከውነው  ወደ ገበያ ሊሄዱ ተዘጋጅተዋል። ጊዜው ሳይረፍድና ፀሐይ ሳትበረታ ለሚያዘጋጁት በርበሬ ቅመም መግዛት  አለባቸው። ሁሌም ወጥተው እስኪመለሱ ለጨቅላዋ ልጃቸው  ይጨነቃሉ። ዛሬ ግን ሕፃኗ ከሞግዚቷ ጀርባ ስለተኛች እምብዛም አላሰቡም።... Read more »

የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ጥቅሞችና ተግዳሮቶች

ወንጀል ማኅበራዊ ክስተት እንደመሆኑ መጠን በማናቸው ጊዜ ሲፈፀም ቅጣት የማይቀር ሆኖ ይመጣል፡፡ የቅጣት አወሳሰንን ወጥና ትክክለኛ ለማድረግ የሚያስችል መመሪያ (manual) ወጥቶ ተግባራዊ ሊደረግ እንደሚገባ በሕግ አውጭው በተወሰነው መሰረት በሀገራችን የወንጀል ቅጣት አወሳሰን... Read more »

የፖለቲካ ጉግሥ

በተለያዩ ሀገሮች ውስጥ  በሥልጣን ባላንጣዎች መኻከል  የፖለቲካ ጉግሥ ሲካሄድ መኖሩን ለመረዳት አያዳግትም፡፡ በሀገራችንም ለሥልጣን ሲባል የተካሄደው ጦርነትና የተከፈለው መሥዋዕትነት ከፍተኛ ነው፡፡ በዚህ ዓይነት የራቀውን ትተን የትላንቱን በልጅ ኢያሱና በራስ ተፈሪ መኻከል የነበረው ... Read more »

በጭልጋ ወረዳ በተፈጠረ ግጭት በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ

በማዕከላዊ ጎንደር ጭልጋ ወረዳ በተቀሰቀሰ ግጭት በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለፀ። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ብርሃኑ ጣዕምያለው በሰጡት መግለጫ፥ በጭልጋ አካባቢ በአራት ቀበሌዎች ላይ በተቀሰቀሰ ግጭት በሰው ህይወትና ንብረት ላይ... Read more »

ባለጋሪው

መደዳውን በሰልፍ  ከቆሙት መሃል አብዛኞቹ ወጪ ወራጁን በንቃት ይቃኛሉ። ጥቂት የማይባሉት ደግሞ በጋሪ የጫኑትን ሸጠው ለመሄድ የራሳቸውን ዘዴ እየተጠቀሙ ነው። በዚህ ስፍራ እርስ በርስ ለመደማመጥ ይቸግራል። ሁሉም ከሌላው ልቆ ለመታየት የሚያሳየው ጥረት... Read more »