‹‹ዛሬ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል?›› የሚለውን መመለስ የሚያስችል ቁንጽል መረጃ ቢኖረኝም፤ ‹‹በምን ምክንያት?›› ለሚለው ተጨባጭ ነገር ማቅረብ አላስቻለኝም። ምንም ይሁን ምን ግን ይህን የታሪክ አንድ ሁነት ለዛሬው ጽሑፌ ጉዳይ የመስፈንጠሪያ ነጥብ ላደርገው... Read more »
አገር ቅርስ አላት። ወይ የሚዳሰስ፤ ወይ የማይዳሰስ፤ ወይም ሁለቱም። ሁለቱም ካላቸው ጥቂት አገራት መካከል ደግሞ ኢትዮጵያ አንዷ ናት። የሚዳሰሱም የማይዳሰሱም ቅርሶች አሏት፤ ለዛውም የትየለሌ። አጥኚዎች “ፀጋ” ሲሉ የሚጠሩላትም ይህንኑ ነው። የሰው ልጅ... Read more »
’ አዲስ አበባ፡- በ2012 ዓ.ም አዲስ ዓመት ኢትዮጵያዊያን የልብ መታደስ አድርገው በይቅርታና በሰጥቶ መቀበል መርህ ሁሉንም ልዩነቶች ወደ መቀራረብ ብሎም ወደ ፍጹም መተማመን በማምጣት አንድነታቸውን ሊያጠናክሩ እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ። የሃይማኖት... Read more »
ለ2012 ዓ.ም እንኳን በሰላምና በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን። አዲሱ ዓመት የጤና የሰላም የብልፅግና እንዲሁም ኢትዮጵያዊ አንድነታችንን እንደ ሀገር በስኬት የምንረማመድበት እንዲሆንልን መልካም ምኞቴን ለማስተላለፍ እወዳለሁ። ከአንዱ ዘመን ወደ ሌላኛው ዘመን የሚደረገው ሽግግር ቀን... Read more »
ክብርት የኢፌዲሪ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የሐይማኖት አባቶች፣ ለአንድ እራት አምስት ሚሊዮን ብር የከፈላችሁ እውነተኛ የኢትዮጵያ ባለሃብቶች ዛሬ የዚህ በአል እውነተኛ ታዳሚ በመሆናችሁ ለእናንተም የሚገባችሁን ክብር ሰጥቼ መጀመር እፈልጋለሁ። ብዙ ተስፋ አስቆራጭ ነገር... Read more »
ዶክተር ኤርሲዶ ለንደቦ የህክምና ዶክተር ሲሆኑ በአሁኑ ወቅት የማህበረሰብ ጤና እና ሊደርሺፕ ሳይንስ አሰልጣኝና አማካሪ ናቸው። በኤች አይቪ ኤድስ ፕሮግራሞች በኢትዮጵያና በደቡብ ሱዳን ለ12 ዓመታት አገልግለዋል። ‹‹የኑሮ ማፕ›› መጽሃፍ ደራሲም ናቸው። በተለያዩ... Read more »
-ጀነራል ብርሀኑ ጁላ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹምና የዘመቻ መምሪያ ኃላፊ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር አዲሱን ዓመት በሕብረብሔራዊ ስሜት ያከብራል ፡፡ ከዚህ በዓል ጎን ለጎንም አገራዊ ኃላፊነቱን በተለይ ደግሞ የአገር ሉዓላዊነትን የማስከበር... Read more »
ወጣት ሰዴ አሻግሬ ነዋሪነቱ በሽሮ ሜዳ አካባቢ ሲሆን ቀን ቀን ጫማ የማስዋብ ሥራ እየሰራ የማታ ትምህርት ይከታተላል። የቤተሰብ አስተዳዳሪና የልጅ አባትም ነው። ያለፈው ዓመት በርካታ መልካምና መጥፎ ነገሮች የነበሩበት ነው። መጥፎ ነገሮች... Read more »
ነዋሪነቱ ሽሮ ሜዳ አካባቢ የሆነው ወጣት ደረጀ ደመቀ የፓርኪንግ ሥራ ይሰራል። አዲሱን ዓመት በደስታ ለመቀበል ተዘጋጅቷል። ቤቱን ቀለም እያስቀባ ነው። ለበዓል አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን ገዝቷል። ዶሮና ሽንኩርት ገዝቶ ካዘጋጃቸው መካከል ተጠቃሽ ናቸው።... Read more »
ወጣት ምሩጽ ሀይሉ ቅድስተ ማርያም አካባቢ ነዋሪ ሲሆን አራት ኪሎ አካባቢ የሚገኘው ውሃና ፍሳሽ መስሪያ ቤት ባልደረባ ነው። 2011 ጥሩም መጥፎም ነበር። በዓመቱ የተከሰቱ አንዳንድ ነገሮች ደስታን የሚፈጥሩ ሆነው አልፈዋል። በግል ሕይወቱ... Read more »