ጤና ይስጥልን አንባቢዎቻችን እንደምን ከረማችሁ? መንትዮቹ የዘመን ሀኪሞች ነን። ለዛሬ በአዲስ ዘመን ቅዳሜ ያዘጋጀነውን የጤና መረጃ እናካፍላችኋለን። እንደተለመደው ለዛሬ በጨጓራ ህመምና ተዛማጅ ጉዳዮች ላይ እናተኩራለን። የጨጓራ ህመም (መግቢያ) ሰዎች በህይወት ዘመናቸው ደጋግመው... Read more »
የመድሃኒትና የህክምና መገልገያዎችን በአብዛኛው ከውጭ በማስገባት የሀገር ውስጥ ፍላጎታቸውን የሚሸፍኑ ሀገራት ለዋጋ መጨመርና ለአቅርቦት እጥረት የተጋለጡ ናቸው። ይኸው ችግር በኢትዮጵያም የሚስተዋል ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ከውጭ ገብተው በሚሸጡ መድሃኒቶች ላይ የሚደረገው ትርፍ ከ0... Read more »

ስትሮክ (መግቢያ) እንደሚታወቀው አንጎላችን በዋናነት የሰውነ ታችንን ሥርዓት የሚቆጣጠር አንዱ እና ዋነ ኛው ክፍል ነው። አንጎላችን እንደ ማንኛውም የሰውነታችን ክፍል በአግባቡ ለመስራት የተ መጣጠነ እና ያልተቋረጠ ምግብ፣ ኦክስጅን እንዲሁም ለስራው አስፈላጊ ነገሮችን... Read more »
በኢትዮጵያ የተመጣጠነ የምግብ እጥረት ዋነኛ ችግር መሆኑ ይገለፃል፡፡ በአሁኑ ወቅትም 36 ሚሊዮን የሚሆኑ ህፃናት በተመጣጠነ የምግብ እጥረትና መቀንጨር ችግር ውስጥ እንደሚገኙ እ.ኤ.አ በ2016 በኢትዮጵያ መንግሥትና በተባበሩት መንግሥታት የህፃናት አድን ድርጅት የተሰራው ጥናት... Read more »
መግቢያ፡- የሽንት መሽኛ አካላት ተብለው የሚጠሩት ከአራቱ ክፍሎች ውስጥ የሚመደቡት፡- 1. ሁለት ኩላሊቶች 2. ከሁለት ኩላሊቶች የሚወጡ ቱቦዎች 3. የሽንት ማጠራቀሚያ የሆነው የሽንት ፊኛ 4.ከሽንት ፊኛ ጋር ተያይዞ የሚገኘው የሽንት ማስወጫ ቱቦ... Read more »
ጤና ይስጥልን አንባቢዎቻችን እንደምን ከረማችሁ? መንትዮቹ የዘመን ሀኪሞች ነን። ለዛሬ በአዲስ ዘመን ቅዳሜ ያዘጋጀነውን የጤና መረጃ እናካፍላችኋለን። ላለፉት ሶስት እትሞች ስለ ጤና ምንነት እና የጤና አይነቶች ለሶስት(3) አበይት ክፍሎች በመክፈል እያንዳንዳቸውን ምን... Read more »
የአስም ህመም /Introduction and Definition/ የአስም ህመም ተላላፊ ካልሆኑ የሳምባ ህመሞች መካከል አንዱ ሲሆን፤ የህመሙ መገለጫ የአየር ቧንቧ መጥበብ ነው። ይህ የአየር ቧንቧ መጥበብ በራሱም ሆነ ወይንም በመድሀኒቱ ወደ ነበረበት የሚመለስ ነው።... Read more »

የማህበራዊ ጤና እጅግ በጣም ሰፊ እና ትርጉሙም ከቦታ ቦታ፣ ከአመለካከት አመለካከት የሚለያይ ነው፡፡ ነገር ግን በአብዛኛው ማህበረሰብ እንዲሁም የማህበራዊ ጤና ባለሞያዎች ማህበራዊ ጤናን በዚህ ጠቅለል ባለ መልኩ ለመተርጎም ችለዋል፡፡ ማህበራዊ ጤና ማለት... Read more »
ባለፈው ሳምንት ያስተዋውቅናችሁ መንትዮቹ የዘመን ሀኪሞች ለመግቢያ እንዲሆናችሁ በአጠቃላይ የጤና ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ መስጠትን መርጠዋል። ከሰጡት ማብራሪያም ሆነ በአጠቃላይ የጤና ችግሮቻችሁ ዙሪያ ለምታነሱት ጥያቄዎች ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ምላሽ ለመስጠት ተዘጋጅተዋል። መግቢያቸውን እነሆ!... Read more »
የጊኒ ዎርም በሽታ የተገኘው እአአ በ1978 ዓ.ም ነው፡፡ በትሮፒካል አካባቢዎች በሽታው መድኃኒት የሌለው ሲሆን፣ ከ20 ወረርሽኝ በሽታዎች መካከል አንዱ ሆኖም በዓለም ጤና ድርጅት ተመዝግቧል፡፡ ከኩፍኝ ቀጥሎ ያለ መድኃኒት የአኗኗር ዘይቤን በመቀየር ብቻ... Read more »