ትክክለኛውን የአትሌቲክስ መሪ ለማግኘት ከማን ምን ይጠበቃል?

ስፖርት ወዳዱ የኢትዮጵያ ሕዝብ አትሌቲክስ እንደ ዓይኑ ብሌን የሚሳሳለት ስፖርት ነው፡፡ አትሌቲክስ የኢትዮጵያን መልካም ገጽታ በዓለም መድረኮች ከመገንባት ባለፈ ለሀገር ያለው ጥቅም ዘርፈ ብዙ ቢሆንም ስፖርቱ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተደራራቢ መሰናክሎች ውስጥ ለማለፍ... Read more »

የተገነቡት መሠረተ ልማቶች ለኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፉ ምቹ ሥነ ምህዳር ፈጥረዋል

– የሀገር በቀል የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ በሳይንስ ሙዚየም ሊካሄድ ነው አዲስ አበባ፡- መንግሥት ባለፉት አምስት ዓመታት የገነባቸው መሠረተ ልማቶች ለኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፉ ምቹ ሥነ ምህዳር ፈጥረዋል ሲል የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ። ግሬስፌት... Read more »

 ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በሠራችው ሥራ እውቅና አግኝታለች

-የዴንማርክ መንግሥት ለኢትዮጵያ 15 ሚሊዮን ዶላር ለመስጠት ቃል ገብቷል አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በሠራችው ሥራ በኮፕ29 እውቅና ማግኘቷን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የዴንማርክ መንግሥት ለኢትዮጵያ 15 ሚሊዮን ዶላር ለመስጠት... Read more »

 ሀገራዊ ኃይል የማመንጨት አቅም ከስድስት ሺህ ጊጋ ዋት በላይ ደርሷል

አዲስ አበባ፡- ሀገራዊ ኃይል የማመንጨት አቅም ከስድስት ሺህ ጊጋ ዋት በላይ መድረሱን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የኤሌክትሪፊኬሽንና የኢነርጂ መረጃ መሪ ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ዳቢ እንደገለጹት፤ እንደ ሀገር በሁሉም ዘርፍ በቂ... Read more »

ማዕከሉ የነፃ ህክምና አገልግሎትን በክልል ከተሞች ተደራሽ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፡- የነፃ ህክምና አገልግሎቱን በየክልል ከተሞች ተደራሽ ለማድረግ እየሠራ መሆኑን በኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል ገለጸ፡፡ የማዕከሉ ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ኤሌዘር ሃይሌ እንዳሉት፤ የማዕከሉ ነጻ የሕክምና አገልግሎቱን ከአዲስ አበባ ባለፈ... Read more »

በአራት ዓመታት ሶስት ሺህ 300 አዳዲስ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ተመዝግበዋል

አዲስ አበባ፡– ከለውጡ ወዲህ ሶስት ሺ 300 አዳዲስ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች መመዝገብ መቻሉ የኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ የኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ምክትል ዳይሬክተር ፋሲካው ሞላ እንደገለጹት፤ ከባለፉት አራት ዓመታት... Read more »

በክልሉ በቆላማ አካባቢዎች 85 ከመቶ በላይ የደረሰ ሰብል ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፡- በመኸር እርሻ ከለማው ውስጥ በቆላማ አካባቢዎች 85 ከመቶ በላይ የደረሰ ሰብል መሰብሰቡን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡ በማዕከለዊ ኢትዮጵያ ክልል በርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የግብርናና ገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪና የግብርና... Read more »

 የኢኮኖሚ ማሻሻያው የወጪ ንግድ ትርፋማና ሳቢ እንዲሆን አድርጎታል

አዲስ አበባ፦ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የወጪ ንግድ ትርፋማና ሳቢ እንዲሆን አድርጎታል ሲሉ የግል ዘርፉ አስመጪና ላኪ ተቋማት ገለጹ። የላንፍሮንስ ትሬዲንግ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ፍሬው ደሳለኝ ለኢፕድ እንደገለጹት፤ ላንፍሮንስ ትሬዲንግ የጥራጥሬና የቅባት... Read more »

የኤች አይቪን ከእናት ወደ ልጅ የመተላለፍ ምጣኔን ስድስት በመቶ ዝቅ ማድረግ ተችሏል

አዲስ አበባ፡ -ባለፉት አራት ዓመታት የኤች አይቪን ከእናት ወደ ልጅ የመተላለፍ ምጣኔን ስድስት በመቶ ያህል ዝቅ ማድረግ መቻሉን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ 36ኛውን የዓለም የኤች አይቪ ኤድስ... Read more »

‹‹ያስመዘገብናቸው ውጤቶች ለነገ ተጨማሪ ድሎችና ስኬቶች ወረቶቻችን ናቸው›› – አቶ አደም ፋራህ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፡- በልዕልና መር የህልም ጉዟችን ያስመዘገብናቸው ውጤቶች ለተጨማሪ ድሎች እና ስኬቶች እንድንተጋ የሚያደርጉ ወረቶቻችን ናቸው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም... Read more »