«ፊንፊኔ የኦሮሚያ ዋና አካል፤ አዲስ አበባም የኦሮሚያ ዋና ከተማ ናት» «ፊንፊኔ የኦሮሚያ ዋና አካል፤ አዲስ አበባም የኦሮሚያ ዋና ከተማ ናት»

በአገራችን በቅርብ በተፈጠረው ፖለቲካዊ ለውጥ ሳቢያ በስደት የነበሩ የፖለቲካ ኃይሎች ይታወቁባቸው የነበሩትን ሌሎች ፖለቲካዊ አማራጮች በመተው በሰላማዊና ሕጋዊ መንገድ የፖለቲካ ሥራ ለመሥራት ወደ አገር ቤት ገብተዋል፡፡ በሕዝቡ ውስጥ የነበረው ፖለቲካዊ መነቃቃትም ከፍ... Read more »

‹‹ይገባሃል መልስ እንደሆነ ሁሉ  አይገባህምም መልስ ነው›› – ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም  የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ

በአስቴር ኤልያስ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በኢኮኖሚክስ፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በኢንቫይሮሜንታል አንትሮፖሊጂ ሠርተዋል – ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም፡፡ በትግራይ ክልል ከወረዳ እስከ ክልል ባሉ መዋቅሮች ውስጥ ከ1995 ጀምሮ በባለሙያነትና በኃላፊነት ደረጃም አገልግለዋል፡፡ በክልል ደረጃ የሴቶች... Read more »

አቶ ተፈራ መኮንን የአፍሪካ ሲቪል አቭየሽን ዋና ጸሀፊ በመሆን ተመረጡ

ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ ሲቪል አቭየሽን ባለስልጣን ዳይሬክቶሬት ጄኔራል የነበሩት አቶ ተፈራ መኮንን የአፍሪካ ሲቪል አቭየሽን ዋና ጸሀፊ በመሆን ተመረጡ፡፡ ድርጅቱን ለመምራት አገራችን ያቀረበችው ዕጩ መመረጡ ለቀጠናው የሚኖረው ፋይዳ ቀላል አይሆንም፡፡ ድርጅቱ ትናንት... Read more »

ጦርነት ውድመትን፣ ጥፋትን እና መለያየትን የሚያመጣ ስለሆነ ሁሉም ተሸናፊ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ተናገሩ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት የየመን ተፋላሚ ሀይሎች ለሰላማዊ መፍትሄ ቅድሚያ እንዲሰጡ ጥሪ ባቀረቡበት ወቅት ነው፡፡ “ጦርነት መሰረታችሁን፣ ግንኙነታችሁን፣ መልካምነታችሁን ያጠፋል” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ ከጦርነት የሚገኘው ጥፋት ብቻ ነው ሲሉ ለተፋላሚዎቹ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡... Read more »

የፓርቲዎች ውህደት ለተሳካ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ!

አገራችን ኢትዮጵያ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጎሪጥ ከሚታዩበት፣ አልፎም ተርፎ እንደ አውሬ ከሚታደኑበት ዘመን ወጥታ ለዴሞክራሲ ሥርዓቱ ወሳኝ አካል መሆናቸው በታመነበት የለውጥ ዘመን ውስጥ ትገኛለች፡፡ ከሰባት ወር በፊት በዜጎች ርብርብ በሀገሪቱ እውን የሆነውን... Read more »

በሁለት እግር ለመቆም – ውህደት

ተቀራራቢ የፖለቲካ አላማና ርዕዮት ዓለም ያላቸው ተፎካካሪ ፓርቲዎች በመዋሃድ ቁጥራቸውን ወደ ሶስትና አራት ዝቅ አድርገው ለቀጣዩ ምርጫ ዴሞክራሲያዊነት እንዲዘጋጁ እየተከናወነ ባለው ተግባር ፓርቲዎች መዋሀድ ጀምረዋል፡፡ ይህ ውህደታቸው በጠንካራ የፖለቲካ መሰረት ላይ ከተገነባ... Read more »

‹‹ፌዴሬሽኑ ከህዝቡ ጋር ያደረገው ውይይት ተስፋ ሰጪ ነው ››

አዲስ አበባ፡- ዘንድሮ ለ13ኛ ጊዜ የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓል ከመከበሩ አስቀድሞ የህዝብ ለህዝብ ትስስሩን ወደነበረበት ለመመለስ በተለያዩ አካባቢዎች ተንቀሳቅሶ ያደረገው ውይይት ተስፋ ሰጪ መሆኑን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም... Read more »

በዓሉ የከተማዋን ህዝቦች የአንድነትና ተከባብሮ የመኖር እሴት ይበልጥ ያሳያል

አዲስአበባ፦ የዘንድሮው የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓል ትንሿ ኢትዮጵያ በምትንፀባረቅበት አዲስ አበባ ከተማ መከበሩ የህዝቦችን በአንድነትና በመከባበር የመኖር እሴት አጉልቶ ለማሳየት ፋይዳው የጎላ እንደሚሆን ተጠቆመ። የዘንድሮው ከብረበዓል መርሃ ግብር አካል የሆነው አገር አቀፍ... Read more »

ማንም ከኋላ እንዳይቀር

በዓለም አቀፍ ደረጃ አንድ ቢሊዮን የሚገመቱ አካል ጉዳተኞች መኖራቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ከዚህ ውስጥ 80 በመቶ የሚሆኑት እንደ ኢትዮጵያ በማደግ ላይ ባሉ አገራት የሚገኙና በከፋ ድህነት ውስጥ የሚኖሩ መሆናቸው ይገለጻል፡፡ ለእነዚህ አካል ጉዳተኞች... Read more »

የኦስቲሪያው ቻንስለር ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ

የኦስትሪያው ቻንስለር እና የወቅቱ የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ሊቀመንበር ሳባስቲያን ኩርዝ ህዳር 27/ 2011 ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ፡፡ በክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተደረገላቸው ግብዣ መሰረት አገራችንን የሚጎበኙት ቻንስለሩ በሁለትዮሽ እና በቀጠናው... Read more »