
በብሔራዊ ደረጃ በኢትዮጵያ ከሚከበሩት የሙስሊም በዓላት መካከል አንዱ የነብዩ ሙሃመድ የልደት በዓል ወይም መውሊድ ነው:: የዘንድሮ 1493ኛው የመውሊድ በዓል ባሳለፍነው ማክሰኞ ተከብሯል። ስለሰዎች እና ባህላቸው ጥናት የሚያደርጉት/ኢትኖግራፒስት/ እና ጸሃፊው አፈንዲ መተቂ «መውሊድ፣... Read more »

በሳዑዲ አረቢያ-ሪያድ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር እና ልዩ መልዕክተኛ አብዱልአዚዝ አህመድ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሳዑዲ አረቢያ ንጉስ ሳልማን ቢን አብዱል አዚዝ አቅርበዋል። አምባሳደር አብዱልአዚዝ ኢትዮጵያ ከሳዑዲ አረቢያ ጋር ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረ መልካም ግንኙነት... Read more »

ኢትዮ ቴሌኮምና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በዛሬው ዕለት በኦፕቲካል ግራውንድ ዋየር መስመር አጠቃቀምን እና ክፍያ ዙሪያ የማዕቀፍ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የተፈራረሙትም ኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት... Read more »
የጥበብ ፍቅር እንዲህ ያደርጋል፡፡ ይቺ ድምጻዊት በፋርማሲ የትምህርት ክፍል ብትመረቅም መክሊቴ ነው ያለችው ሙዚቃ ሆነ፡፡ ድምጻዊቷ ወደ ሙዚቃው የመጣችው ለእንጀራ ሳይሆን የጥበብ ፍቅር አሸንፏት ነው ማለት ነው፡፡ የመድሃኒት ቀማሚ፣ ምርጥ የፎቶ ባለሙያ፣... Read more »

አንድ በአካባቢው የተወደደና የተከበረ ነጋዴ በመጋዝኑ ውስጥ ሥራ ላይ እያለ በጣም የሚወድደው የእጅ ሰዓቱ ይጠፋበታል፡፡ በመጋዘኑ ውስጥ እየተመላለሰ ቢፈልግም ሊያገኘው አልቻለም። ከመጋዘኑ ውጪ በጨዋታ ላይ ያሉትን ልጆች ይጠራና በመፈለግ እንዲያግዙት ይጠይቃቸዋል፤ ሰዓቱን... Read more »

አዲስ አበባ፦ የአባይ ተፋሰስ አገራት የኢትዮጵያ ደራስያን ጉባዔ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር አስታወቀ። ማኅበሩ ከትናንት በስቲያ በኢትዮጵያ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የማህበሩ ፕሬዚዳንት ደራሲ አበረ አዳሙ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያን እንደቤታቸው... Read more »

በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚቋቋሙ ማህበራት ግጭቶችን አስቀድሞ በመከላከል ረገድ ሚናቸውን እየተወጡ አለመሆኑን አስተያየት የሰጡ ተማሪዎች ተናገሩ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ ተማሪዎች ለኢዜአ እንደገለጹት በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የተማሪዎች፣ የሰላምና ሌሎችም በርካታ ማህበራት... Read more »

ጋዜጠኛ መሳይ ወንድሜነህ የመጀመሪያ ዲግሪውን የተመረቀው በጤናው መስክ ነው። መሳይ ከልጅነቱ ጀምሮ ምኞቱ ጋዜጠኛ መሆን ነበር። በወቅቱ የሚመድበው ትምህርት ሚኒስቴር ስለነበር መሳይ የሚፈልገውን ሙያ ሳይሆን የተመደበበትን ተማረ። ግን ፍላጎቱ ያለው ጋዜጠኝነት... Read more »

የኢፌዴሪ ህገ መንግስት በምዕራፍ አንድ አንቀፅ 5 ከንዑስ አንቀፅ1እስከ3 ባስቀመጠው ድንጋጌ፤ ማናቸውም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች እኩል እንደሆኑ፤ የፌዴራሉ መንግሥት የሥራ ቋንቋ አማርኛ እንደሆነ እንዲሁም ክልሎች የራሳቸውን የሥራ ቋንቋ መወሰን እንደሚችሉ ያስቀምጣል። ሆኖም... Read more »

በምርምር ሥራ ውስጥ የወንዶችን ያህል የሴቶች ቁጥር ከፍተኛ አይደለም፡፡ ክፍተቱ በዓለም ደረጃ የሚስተዋል ቢሆንም በታዳጊ ሀገሮች ደግሞ የጎላ ነው፡፡ ሴቶች በአንደኛና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ብዛት ያላቸውን ያህል በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ... Read more »