ኤጀንሲው በዳያስፖራው የሚነሱ ቅሬታዎችን በአግባቡ ለመመለስ እንዲያስችል ተደርጎ ተዋቅሯል

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ከዚህ በፊት በዳያስፖራው ማህበረሰብ የሚነሱ ቅሬታዎችን በአግባቡ ለመመለስ እንዲያስችል ተደርጎ መዋቀሩን የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት ተናገሩ። ዳይሬክተሯ የኤጀንሲውን መመስረት አስመልክቶ ዛሬ በውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የመሰብሰቢያ አዳራሽ በሰጡት... Read more »

ለአሉቶ እንፋሎት ኃይል ማመንጫ ቁፋሮ ስምምነት ተፈረመ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለአሉቶ እንፋሎት ጉድጓድ ቁፋሮ ፕሮጀክት የቁፋሮ መሳሪያ ለማቅረብ እና የቁፋሮ ስራውን ለማከናወን ከሁለት የቻይና እና ከአንድ የኬንያ ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱ የተካሄደው ለፕሮጀክቱ ጉድጓድ ቁፋሮ አገልግሎት የሚሰጡ የመቆፈሪያና... Read more »

በአ/አ የመንገድ ሀብት ላይ በ6 ወራት ብቻ ከ4.3 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት ደርሷል

በተሽከርካሪዎች ግጭት በመንገድ ሀብት ላይ ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ ከ4.3 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በግማሽ ዓመቱ ውስጥ በቀለበት መንገድ ላይ 82፤ ከቀለበት መንገድ ውጪ ደግሞ... Read more »

በመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት የሚያስችል ውይይት ተጀመረ

በመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ተግዳሮት የሆኑ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት የሚያስችል ውይይት በሸራተን ሆቴል እየተካሄደ ነው። በመድረኩም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ፣ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮችና ሌሎች ከፍተኛ... Read more »

ጅማ አባጅፋር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከሚያዘጋጃቸው ውድድሮች ታገደ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጅማ አባጅፋር እግር ኳስ ክለብን ፌዴሬሽኑ ከሚያዘጋጃቸው ማንኛውም የእግር ኳስ ውድድሮች ማገዱን አስታወቀ። በኢትዮጵያ ፕሪሚሪር ሊግ እየተሳተፈ የሚገኘው የጅማ አባጅፋር እግር ኳስ ክለብ ከውድድር የታገደው ለተጫዋች ደሞዝ ባለመክፈሉ... Read more »

ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ

ጨፌ ኦሮሚያ 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት ማካሄድ ጀምሯል። ጨፌው ለሁለት ቀናት በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባው የክልሉን መንግስት የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም እንደሚገመግም ይጠበቃል። እንዲሁም በክልሉ ያለው ሰላም፣ መረጋጋት እና የህግ የበላይነትን ማስከበር... Read more »

በመስኖ ልማት ምርታማነትን ለማሳደግ

ለግብርናው ዘርፍ የተሰጠውን ትኩረት ተከትሎ ምርትና ምርታማነት በየአመቱ እያደገ ነው፡፡ የአርሶ አደሩም ሕይወት በዚሁ ልክ እየተለወጠ ይገኛል፡፡ ዘርፉ ለሀገር ኢኮኖሚ የሚያበረክተው አስተዋጽኦም አሁንም ከፍተኛ ነው፡፡ ከአጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት ውስጥ ኢንዱስትሪው በተለይ... Read more »

ጣሊያን የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ልማት እያገዘች ነው

አዲስ አበባ፡- ለኢትዮጵያ የአረንጋዴ ልማት እስትራቴጂ ስኬታማ ተፈፃሚነት ጣሊያን ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተች መሆኑን የአካባቢ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ከጣሊያን የአካባቢ፣ የመሬትና የባህር ሚኒስትርና ከዓለም ዓቀፉ የአረንጓዴ ልማት ተቋም ጋር... Read more »

ወረፋ የፈተናቸው ተገልጋዮች

የክፍያ ጣቢያውን በር ይዞ ረጅም ሰልፍ ውጪ ላይ ይታያል፡፡ በክፍያ ጣቢያው የስራ ሰዓት ከመድረሱ በፊት ወትሮም ቢሆን ሰልፍ የማይለየው ቢሆንም፣ የሰሞኑ ግን ቀኑን ሙሉ ረጅም ሰልፍ የታየበት ነው፡፡ የስራ መውጫ ሰዓት ደርሶም... Read more »

ኢንስቲትዩቱ የህብረተሰብ ጤና አደጋ መቆጣጠሪያ ማዕከላትን አለማቋቋሙን ገለጸ

• በሽታዎች ሲከሰቱም በቶሎ ሪፖርት አይደርሰውም አዲስ አበባ፡- በመጀመሪያው የ100 ቀናት እቅድ የህብረተሰብ ጤና አደጋ መቆጣጠሪያ ማዕከላትን በክልሎች እንዳላቋቋመ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለፀ፡፡ በሽታዎች በተለያዩ የሀገሪቷ ክፍሎች ሲከሰቱ  በቶሎ ሪፖርት እንደማይደረጉለትም... Read more »