ዓለም አቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ማህበር በ10 ሚሊዮን ብር ወጪ 2 የእንቦጭ ማጨጃ ማሽኖች ከነሙሉ መለዋወጫቸው ግዥ መፈፀሙን አስታወቀ፡፡ H-9 905 የተባሉ ከፍተኛ የአረም ማጨጃ ማሽኖች እያንዳንዳቸው 75 የፈረስ ጉልበት ያላቸው ሲሆን... Read more »
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸውን ጨምሮ ሌሎች የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ናቸው ወደ ሰሜን አሜሪካ የሚያመሩት፡፡ የጉዞው ዓላማ በሰሜን አሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር ለመወያየት ነው፡፡ በክልሉ ኢንቨስትመንት፣ቱሪዝም፣ መልካም... Read more »
በሃገሪቱ ሁሉም ስፍራ የተረጋጋ ሰላምና ፍቅር እንዲሰፍን የድርሻቸውን እንደሚወጡ የሰላም አምባሳደር እናቶች ገለጹ። የሰላም አምባሳደሮቹ ዛሬ መቀሌ አሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትግራይ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የኃይማኖት አባቶች አቀባበል... Read more »
አትሌቲክስ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ስፖርታዊ የውድድር መድረኮች በውጤታማነት ስሟን ለዓለም ያስተዋወቀችበትና ገናናነትን ያተረፈችበት መሆኑን ብዙዎችን የሚያስማማ ሀቅ ነው።ኢትዮጵያና አትሌቲክስ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች እንደመሆናቸውም ብርቅዬ አትሌቶቿ በዓለማችን ትልቁ የስፖርት መድረክ በኦሊምፒክና በሌሎችም... Read more »
አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በህግ፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በንጽጽር መንግስታዊ ህግና መልካም አስተዳደር ከኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አግኝተዋል፡፡ በክልሉ የተለያዩ መስሪያ ቤቶች በጥቅሉ ለ25 ዓመታት አገልግለዋል፡፡ ያገለገሉባቸው የሥራ ዘርፎችም በመምህርነት፣ በምክር... Read more »
ኢትዮጵያ ለዓለም ካበረከተችው እንቁ ስጦታዎች መካከል ቡና ዋነኛው ነው፡፡ መረጃዎች እንደሚ ጠቁሙት፤ በአሁኑ ወቅት በዓለም በየቀኑ ከአራት ቢሊዮን ስኒ በላይ ቡና ይጠጣል፡፡ ከዚህ ውስጥ ሁለት ቢሊዮን ስኒው የሚጠጣው በሽያጭ መልክ ከተዘጋጀው ነው።... Read more »
ዓለም ወደ አንድ መንደር በተጠቃለለችበት በዚህ ዘመን አፍሪካውያን አንድነት ሃይል፣ ህብረትም እንዲሁ የድል ምስጢር መሆኑን እምብዛም አልተረዱምና እርስ በእርስ ያላቸው ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ መስተጋብር እጅግ ደካማ የሚባል ነው። በዚህ ሁኔታ አገራቱ በጋራ... Read more »
ኢትዮጵያ ቡና በዋናነት የምታመርተው ለዓለም ገበያ በማቅረብ ለውጭ ምንዛሪ ማግኛነት ቢሆንም ከምርቱ ከ 40 እስከ 45 በመቶ የሚሆነው ለአገር ውስጥ ፍጆታ እንደሚውል የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን መረጃ ያመለክታል። ለሀገር ውስጥ ገበያ የሚቀርበው... Read more »
የኢትዮጵያ ምርቶች በኅብረተሰቡ ዘንድ ምን ያህል ተቀባይነት እንዳላቸው የሚያረጋግጡ ጥናቶች ባይኖሩም ተፈላጊነታቸው አሁንም ዝቅተኛ መሆኑን ብዙዎች ይስማማሉ፡፡ የምጣኔ ሃብት ባለሞያዎችም የምርቶቹ ተፈላጊነት ዝቅተኛነትን ለማከም ለጥራት ትኩረት መስጠትና ማስተዋወቅ ላይ በሚገባ መስራት እንደሚገባ... Read more »
ድሮ ድሮ በተለይም የትምህርት ደረጃ በማይጠይቁና የሥራ ልምድ በማያስፈልጋቸው እንደ ወጥ ቤት፣ የሰው ቤት ሠራተኝነት፣ ጽዳት፣ ጥበቃና ሌሎች መሰል ሥራዎች ፈላጊና ተፈላላጊ የሚገናኘው በዘመድ፣ በጓደኛ ባስ ካለም ሰፈር ውስጥ በሚዘዋወሩና የማገናኘት (የድለላ)... Read more »