ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት የየመን ተፋላሚ ሀይሎች ለሰላማዊ መፍትሄ ቅድሚያ እንዲሰጡ ጥሪ ባቀረቡበት ወቅት ነው፡፡ “ጦርነት መሰረታችሁን፣ ግንኙነታችሁን፣ መልካምነታችሁን ያጠፋል” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ ከጦርነት የሚገኘው ጥፋት ብቻ ነው ሲሉ ለተፋላሚዎቹ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡... Read more »
አገራችን ኢትዮጵያ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጎሪጥ ከሚታዩበት፣ አልፎም ተርፎ እንደ አውሬ ከሚታደኑበት ዘመን ወጥታ ለዴሞክራሲ ሥርዓቱ ወሳኝ አካል መሆናቸው በታመነበት የለውጥ ዘመን ውስጥ ትገኛለች፡፡ ከሰባት ወር በፊት በዜጎች ርብርብ በሀገሪቱ እውን የሆነውን... Read more »
ተቀራራቢ የፖለቲካ አላማና ርዕዮት ዓለም ያላቸው ተፎካካሪ ፓርቲዎች በመዋሃድ ቁጥራቸውን ወደ ሶስትና አራት ዝቅ አድርገው ለቀጣዩ ምርጫ ዴሞክራሲያዊነት እንዲዘጋጁ እየተከናወነ ባለው ተግባር ፓርቲዎች መዋሀድ ጀምረዋል፡፡ ይህ ውህደታቸው በጠንካራ የፖለቲካ መሰረት ላይ ከተገነባ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ዘንድሮ ለ13ኛ ጊዜ የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓል ከመከበሩ አስቀድሞ የህዝብ ለህዝብ ትስስሩን ወደነበረበት ለመመለስ በተለያዩ አካባቢዎች ተንቀሳቅሶ ያደረገው ውይይት ተስፋ ሰጪ መሆኑን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም... Read more »
አዲስአበባ፦ የዘንድሮው የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓል ትንሿ ኢትዮጵያ በምትንፀባረቅበት አዲስ አበባ ከተማ መከበሩ የህዝቦችን በአንድነትና በመከባበር የመኖር እሴት አጉልቶ ለማሳየት ፋይዳው የጎላ እንደሚሆን ተጠቆመ። የዘንድሮው ከብረበዓል መርሃ ግብር አካል የሆነው አገር አቀፍ... Read more »
በዓለም አቀፍ ደረጃ አንድ ቢሊዮን የሚገመቱ አካል ጉዳተኞች መኖራቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ከዚህ ውስጥ 80 በመቶ የሚሆኑት እንደ ኢትዮጵያ በማደግ ላይ ባሉ አገራት የሚገኙና በከፋ ድህነት ውስጥ የሚኖሩ መሆናቸው ይገለጻል፡፡ ለእነዚህ አካል ጉዳተኞች... Read more »
የኦስትሪያው ቻንስለር እና የወቅቱ የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ሊቀመንበር ሳባስቲያን ኩርዝ ህዳር 27/ 2011 ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ፡፡ በክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተደረገላቸው ግብዣ መሰረት አገራችንን የሚጎበኙት ቻንስለሩ በሁለትዮሽ እና በቀጠናው... Read more »
አዲስ አበባ፡- የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በሰሜን ሸዋ ዞን ሞረትና ጅሩ ወረዳ ያደረጉት ጉብኝት በወረዳው ህዝብ ካሳደረው ደስታ ባለፈ በመላው የዞኑ ህዝብ ዘንድ ተስፋና መነቃቃትን የፈጠረ መሆኑን የዞኑ አስተዳዳሪ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ... Read more »
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በጠላትነት ከመፈራረጅ ወጥተው ወዳጅነት ከመሠረቱ ወራት ተቆጥረዋል፡፡ የእነዚህ አገራት ወዳጅነት መጠናከር ደግሞ በምስራቅ አፍሪካ ያለውን ዲፕሎማሲ እና ተያያዥ ሁኔታዎችን እንደቀየረ ይታመናል፡፡ «የምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ ከበስተጀርባው በርካታ አካላት ያሉበትና አያሌ... Read more »
ኢትዮጵያ የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሃይማኖቶች ተቻችሎ በሠላም አብሮ የመኖር ምሳሌነቷን ያሳየች፣ በብዝሃነት አጊጣ የተፈጠረች ውብ አገር ብትሆንም፤ ይሄን ውበቷን የሚያጠለሹ በርካታ ክስተቶች መስተዋል ከጀመሩ ውለው አድረዋል፡፡ የእኩይ ዓላማ ባለቤቶች ፀረ ሰላም እንቅስቃሴ ሳቢያ... Read more »