አዲስ አበባ፡- ሰሞኑን በምዕራብ ኦሮሚያ የሚታየው አለመረጋጋት የህዝብ ለህዝብ ግጭት የፈጠረው ሳይሆን፤ የለውጡ ተቃዋሚ ኃይሎች ከኋላ ሆነው የሚያቀነባብሩት እንደሆነ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴፓ) ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ ተናገሩ፡፡ አቶ ሌንጮ ከአዲስ ዘመን... Read more »
በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት የሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ወንድም ኢሳያስ ዳኘው፣ ኮሎኔል አሰፋ ዮሃንስ በሰብዓዊ መብት ጥሰት የተጠረጠሩት ያሬድ ዘሪሁን፣ ተስፋዬ ኡርጌ፣ የኢትዮ ቴሌኮም የሴኪውሪቲ ዲቪዥን ኃላፊ የነበሩት ኮሎኔል ጉደታ ኦላና እና ሌሎች... Read more »
አዲስ አበባ፡- የውጭ ኩባንያዎች በውጭ ምንዛሪ እጥረት ምክንያት በጋራ የቤቶች ልማት ግንባታ መሳተፍ አለመቻላቸው ተገለጸ፡፡ በቀጣይ የሪል እስቴት አልሚዎች ከመንግሥት ጋር በመቀናጀት በቤት ልማት ግንባታው ተሳታፊ እንደሚሆኑ ተጠቅሷል፡፡ በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር... Read more »
አዲስ አበባ፡- ሀገር አቀፍ የታክስ ገቢ ማነቃቂያና ማሳደጊያ ዘመቻ በይፋ መጀመሩን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዘመቻው የመገናኛ ብዙሃንን በማሳተፍ ግብር የመክፈል ባህልን ለማሳደግ ቁልፍ ሚና እንደሚኖረው ተገልጿል፡፡ ‹‹ሚዲያና ገቢ›› በሚል ርዕስ ከመገናኛ ብዙሃን... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአብዛኛዎቹ የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ትርፍ ከሚጠበቀው በታች መሆኑ እንዳሳሰበው የአማራ ክልል የልማት ድርጅቶች ድጋፍና ክትትል ባለስልጣን አስታወቀ። የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ድጋፍና ክትትል ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ... Read more »
ክርስትና ወደ ኢትዮጵያ ገብቶ የወቅቱ ነገሥታት ከተቀበሉት ከ4 ተኛው ምዕተ ዓመት በኋላ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሟላ ሁሉን አቀፍ የትምህርት ሥርዓት ዘርግታ መደበኛ ትምህርት መስጠት ጀምራለች፡፡ ይህ ከ1500 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ... Read more »
ኢትዮጵያና ኤርትራ ዘመናትን ያስቆጠረ ትስስር ያላቸውና መነጣጠል የማይችሉ አገራት መሆናቸውን ማስረጃ አቅርበው መሞገት፤ ሀሳብ ሰንዝረው መከራከር፤ ወደ አንድነት እንዲመለሱ የዘወትር ሥራቸው አድርገው ለዓመታት የቆዩ በርካታ የሁለቱ አገራት ምሁራንና ዜጎች መኖራቸው እሙን ነው፡፡... Read more »
በአገራችን በቅርብ በተፈጠረው ፖለቲካዊ ለውጥ ሳቢያ በስደት የነበሩ የፖለቲካ ኃይሎች ይታወቁባቸው የነበሩትን ሌሎች ፖለቲካዊ አማራጮች በመተው በሰላማዊና ሕጋዊ መንገድ የፖለቲካ ሥራ ለመሥራት ወደ አገር ቤት ገብተዋል፡፡ በሕዝቡ ውስጥ የነበረው ፖለቲካዊ መነቃቃትም ከፍ... Read more »
በአስቴር ኤልያስ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በኢኮኖሚክስ፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በኢንቫይሮሜንታል አንትሮፖሊጂ ሠርተዋል – ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም፡፡ በትግራይ ክልል ከወረዳ እስከ ክልል ባሉ መዋቅሮች ውስጥ ከ1995 ጀምሮ በባለሙያነትና በኃላፊነት ደረጃም አገልግለዋል፡፡ በክልል ደረጃ የሴቶች... Read more »
ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ ሲቪል አቭየሽን ባለስልጣን ዳይሬክቶሬት ጄኔራል የነበሩት አቶ ተፈራ መኮንን የአፍሪካ ሲቪል አቭየሽን ዋና ጸሀፊ በመሆን ተመረጡ፡፡ ድርጅቱን ለመምራት አገራችን ያቀረበችው ዕጩ መመረጡ ለቀጠናው የሚኖረው ፋይዳ ቀላል አይሆንም፡፡ ድርጅቱ ትናንት... Read more »