አዲስ አበባ፡- የሃዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ እስከ አሁን ከ 38 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማስገኘቱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። ለ23 ሺ ዜጎችም የሥራ ዕድል መፍጠሩንም ገልጿል። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ መኮንን ኃይሉ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ‹‹የአምቦ ከተማና አካባቢው እውነተኛ እኩልነትና ትክክለኛ ዴሞክራሲ እንዲጎለብት የትግል ማዕከል ሆኖ አገልግሏል›› ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አስታወቁ፡፡ ተማሪዎች ለትምህርታቸው ልዩ ትኩረት በመስጠት መማር እንዳለባቸውም አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት... Read more »
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተፎካካሪ ፓርቲዎች እየተዋሀዱ እና በጋራ ለመሥራት እየተስማሙ ነው፡፡ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ውጤታማ ለማድረግ እንደ ፓርቲዎቹ ባህርይ መዋሀድ ወይም መጣመሩ ይበጃል ሲሉ የፖለቲካ ምሁራን ይገልጻሉ ። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፖለቲካል ሳይንስ መምህሩ... Read more »
አገራችን በለውጥ ሂደት ላይ ናት፡፡ ለውጡ ሰላማዊ የሆነ የኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ነው፡፡ ለውጡ ከጀመረበት ካለፉት ዘጠኝ ወራት ወዲህም በተለያዩ ዘርፎች ተጨባጭ ውጤቶች ተመዝግበዋል፡፡ በተለይ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ለማስፈን የተሄደበት ርቀት ከጊዜው በላይ ረጅም... Read more »
ሃዋሳ፡- የሃዋሳ ከተማ የውሃ አቅርቦት በ2007 ዓ.ም ከነበረበት 61 ከመቶ በአሁኑ ወቅት መቶ በመቶ ማድረስ መቻሉን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከዓለም ባንክ የፋይንናስ ድጋፍና ብድር በተገኘው 270 ሚሊየን ብር የተገነባው ይህ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል አርሶአደሩ ምርቱን በተገቢው ዋጋ ሸጦ ተጠቃሚ እንዲሆን የሚያስችሉ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ገለጸ፡፡ በቢሮው የሰብል ልማትና ተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ደጀኔ ሂርጳ ለአዲስ... Read more »
በኢትዮጵያ ሚሊኒየም 71 ሺ 316 ነጥብ 07 ቶን የነበረው የአገራችን የሩዝ ምርት ከስምንት ዓመታት በኋላ በ2009 ዓ.ም ወደ 126 ሺ 806 ነጥብ 45 ቶን ማደጉን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ከሩዝ ምርት የተገኘውን ገቢም ስንመለከት... Read more »
«ሰዎችን ከሃገር ለማፈናቀል ካልሆነ በቀር በዚህ ጊዜ እንዲህ ዓይነት ጭማሪ በፍጹም አግባብ ሊሆን አይችልም፡፡ መንግስት ያደረገው ነው ብለን አናስብም፤ እንዲያውም መንግስት ጉዳዩን ያውቀዋል የሚል ዕምነትም የለንም» የሚሉት አዲሱን የኪራይ ቤቶች ጭማሪ አስመልክቶ... Read more »
. በህግ ማስከበር ሂደቱም ህዝቡ ከጎናችን ሊቆም ያስፈልጋል . ኦነግም ሰላማዊነቱን በተግባር ማረጋገጥ ይኖርበታል አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል በተለይም በምዕራብ ኦሮሚያ አካባቢ ተባብሶ የቀጠለውን ችግር ከመፍታት አኳያ የክልሉ መንግሥት ማንኛውንም ዕርምጃ በመውሰድ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የኤሌክትሮኒክ ግብይት (ኢ-ኮሜርስ) ማዕከል በኢትዮጵያ ለመገንባት በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና በዓለም አቀፍ ፖስታል ዩኒየን መካከል ስምምነት ተደርጓል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ እና የዓለም አቀፍ... Read more »