የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባካሄደው መዋቅራዊ ለውጥ ጋር ተያይዞ ተደራድሮና አሳምኖ ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ሚናውን የሚወጣ ጠንካራ ዲፕሎማት ለመፍጠር በችሎታቸውና በትምህርት ዝግጅታቸው ጠንካራ ናቸው ለተባሉ ዲፕሎማቶች ሹመት ሰጥቷል፡፡ በጅቡቲ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ልዩ መልዕክተኛና... Read more »
የዝግጅቱ ማፋጠንም ሆነ ማጓተት በመንግሥት እጅ መሆኑ ተገለጸ አዲስአበባ፡- በተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች እየቀረቡ ያሉ የተለያዩ አጀንዳዎች በ2012 በጀት ዓመት በሚካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ የቅድመ ዝግጅት ሥራው ላይ የጊዜ መጣበብ ሊያስከትል ይችላል የሚል... Read more »
ኢትዮጵያ ለዘመናት በውጭ ወራሪዎች ስትፈተን የኖረች ግን አንዴም እጅ ያልሰጠች የአፍሪካ የነጻነት ተምሳሌት የምትባል ታላቅ አገር ናት፡፡ ጠላትን በጋራ የሚመክቱት ዜጎቿ የውጭ ወራሪዎችን በአንድነት ከመለሱ በኋላ ግን በማያባራ የእስር በርስ ግጭት መጠመዳቸው... Read more »
ከቤቴ ለጉዳዬ ፈጥኜ ለመድረስ ተቻኩዬ ወጥቻለሁ፡፡ ምርጫዬ ከስቴዲየም አራት ኪሎ፣ ሥድስት ኪሎ ከዚያም ማሳረጊያው ሽሮ ሜዳ የሆነ የሕዝብ መገልገያ ታክሲ መያዝ ነበር፡፡ እስከ 1፡20 ደቂቃ ባለው ጊዜ ውስጥ ለመድረስ አቅጄ ብወጣም ረጃጅም... Read more »
የኢፌዴሪ ሠራተኛና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ‹‹የኢንዱስትሪ ሰላም ለአካታችነትና ለዘላቂ ልማት›› በሚል መሪ መልዕክት ከታህሳስ 17 እስከ 18 ቀን 2011 ዓ.ም የሚዘልቅ ሀገር አቀፍ የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ጉባዔ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮ ቴሌኮም የታሪፍ ቅናሽ ይፋ ካደረገ በኋላ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ያገኘው ገቢ ካለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ330 ሚሊዮን ብር ጭማሪ ማሳየቱን ገለጸ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም የስትራቴጂና ፕሮግራም ማኔጅመንት... Read more »
የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ በቅርቡ በወቅታዊ ሀገራዊና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ የፖለቲካ ምሁራን፣ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት፣ የቀድሞ የህወሓት አመራሮችና ተጋባዥ እንግዶች የተገኙበት ውይይት አካሂዶ ነበር፡፡ በመድረኩ ጽሑፍ ያቀረቡት አቶ በረከት ስምዖን ሲሆኑ፤ ሰፊ ውይይቶችም ተካሂደዋል፡፡... Read more »
አዲስ አበባ፡- ዓለም አቀፉ የፖሊስ ተቋም ኢንተርፖል እአአ ከ2014 እስከ አሁን ድረስ 11 ተጠርጣሪ ወንጀለኞችን አሳልፎ ሰጥቷል፡፡ ተጠርጣሪ ወንጀለኞችን አሳልፎ ለህግ ከመስጠት አኳያ ከኢትዮጵያ ጋር በመስራት ላይ ነው፡፡ የኢንተርፖልና ዓለም አቀፍ የፖሊስ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአንድ ሀገር ውስጥ ሊኖር የሚችለው አንድ የመከላከያ ሰራዊት ብቻ ነው ሲሉ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ ተናገሩ፡፡ በምዕራብ ኦሮሚያ አካባቢ የሚታየውን የሰላም መደፍረስ አስመልክቶ አቶ ሌንጮ ለታ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በትግራይ ክልል በተለያየ ደረጃ በኃላፊነት የሚገኙ ወጣት አመራሮች በአስተሳሰብ ትግል ብቻ ተማምነው በፖለቲካው መድረክ መሳተፍ እንደሚጠበቅባቸው የአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉዓላዊነት ፓርቲ (አረና) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አምዶም ገብረስላሴ ተናገሩ፡፡ አቶ... Read more »