አዲስ አበባ፡- በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችሉ እንቅስቃሴዎች መጀመራቸውን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ትናንት በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የሚታዩ ችግሮችና በቀጣይ ሊወሰዱ የሚገቡ የመፍትሔ አቅጣጫዎችን... Read more »
አዲስ አበባ፡- የመላው አማራ ህዝብ ድርጅት (መአሕድ) ከአማራ ሕልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (አሕኢአድ) ጋር ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት መፈራረሙ ተገለፀ፡፡ ሁለቱም ድርጅቶች ትናንት በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ የተፈራረሙት በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ሲሆን፣... Read more »
ተሽከርካሪው እና ተሳፋሪው እጅግ በርካታ ነው፡፡ የቢሾፍቱ፣ የዱከም፣ የሞጆ፣ አዳማ፣ ዝዋይ፣ ሻሸመኔ፣ ሀዋሳ.ወዘተ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ማስተናገጃ እንደመሆኑ ከፍተኛ እና መካከለኛ አውቶብሶች እንዲሁም ሚኒባሶች በአይነት በአይነት ይስተናገዱበታል፡፡ መናኸሪያውን ላለፉት አራት ዓመታት በሚገባ... Read more »
አዲስ አበባ ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ሁለት ዓመታት በተካሄደ የከተማ የምግብ ዋስትና መርሀ ግብር የታቀፉ ነዋሪዎች ከ145 ሚሊዮን ብር በላይ መቆጠባቸውን የከተማዋ የሥራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ በመርሀ ግብሩ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከማኪያቶው ላይ እየተቀነሰ ገቢ የሚደረገው የዳያስፖራ ትረስት ፈንድ የፈረንጆቹን 2019 አዲስ ዓመት መግቢያ ምክንያት በማድረግ በዛሬው ዕለት ከአንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ዶላር በላይ ይደርሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገለፀ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር... Read more »
ባለፉት 27 ዓመታት በ36 ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚቆጠር ገንዘብ ወደ ውጭ ሀገሮች እንዲሸሽ መደረጉን መረጃዎች ያመለክታሉ። ይህ አይነቱ ሀብት ማሸሽ እንዳይቀጥል ለማድረግ የመንግሥትና የሥራ ኃላፊዎች ንጽህና ወሳኝ መሆኑን የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች ያስገነዝባሉ።... Read more »
መንግሥት በአገሪቱ ለውጥ ለማምጣት ከሚሰራባቸው ዘርፎች ዋነኛው የዴሞክራሲ ተቋማትን ማጎልበት ነው፡፡ በዚህም ከጥቂት ወራት አስቀድሞ በመንግሥት በተደረገ ጥሪ ከአገር ውጭ የነበሩ የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች ወደ አገር እንደገቡ ይታወቃል፡፡ አርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄም... Read more »
አገራት እንደየእድገት ደረጃቸውና ሥልጣኔያቸው መጠን የተለያየ የፖለቲካ አቅጣጫዎችን ሲከተሉ ኖረዋል፡፡ አንዳንድ አገራት በዴሞክራሲያዊ የፖለቲካ አመራር ሲመሩ ሌሎቹ ደግሞ ፍፁም አምባገነናዊ ሥርዓት ስር ለዘመናት ኖረዋል፡፡ አሁን አሁን ግን አብዛኞቹ አምባገነን መንግሥታት በህዝቦች ትግል... Read more »
አዲስ አበባ፡- ባለፉት ስድስት ወራት 452 ሚሊዮን 189ሺ264 ብር ግምት ያላቸው የተለያዩ ዕቃዎች በህገ ወጥ መንገድ በኮንትሮባንድ ሲንቀሳቀሱ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽነሩ አቶ ደበሌ ቃበታ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »
የተፈጥሮ ግብርና ተፈጥሯዊ የሆኑ የአፈር ለምነት መጠበቂያ ስልቶችንና ለተባይ መከላከያ የሚውሉ የግብርና ግብዓቶችን በመጠቀም የሚተገበር የአመራረት ዘዴ መሆኑን በዘርፉ የተሰማሩ ምሁራን ይገልጻሉ፡፡ በተፈጥሮ ግብርና ዘዴ ከአላስፈላጊ ንጥረ ነገሮችና ኬሚካሎች ንክኪ የጸዱ ቁሳቁሶችን... Read more »