ታሪኩን፣ ባህሉንና አገራዊ እሴቶቹን የማያውቅ፣ አውቆም ለህብረተሰብ ዕድገት የማይጠቀምበት ቢኖር እርሱ ዕውቀትና ታሪክ ጠል ዜጋ ለመሆኑ ከድርጊቱ በላይ ማረጋገጫ ሊኖር አይችልም፡፡ ኢትዮጵያ በየማህበረሰቡ የሚከወኑ ቀደምት የሥነ-ፅሑፍ ፣የኪነ-ሕንፃ፣የሙዚቃ፣የሽምግልናና እርቅ፣ እንዲሁም ሌሎች ባህላዊ እሴቶችና... Read more »
አዲስ አበባ፡- በላሊበላ ከተማ የነበረው የዘንድሮው የገና በዓል አከባበር ለሌሎች አካባቢዎች አርአያ የሚሆኑ ተግባራት የተከናወኑበት እንደነበር የላሊበላ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የከተማው ባሕልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ስጠው ኃይሉ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »
ጥምቀት የአደባባይ በዓል በመሆኑ ከውጭ ሀገር የሚመጡ እንግዶችን ሳይቀር ሁሉንም ያሳትፋል፡፡ ከጥር 10 የከተራ ቀን ጀምሮ የበዓሉ አክባሪዎች በየአጥቢያቸው ታቦታትን አጅቦ ወደማደሪያቸው በመሸኘትና ጥር 11ቀንም ታቦታቱን ወደየደብራቸው በመመለስ በደማቅ ስነስርአት ያከብሩታል፡፡ ከአካባቢ... Read more »
አዲስ አበባ፦ ፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ፖሊስ ምርመራውን ባጠናቀቀባቸው በእነ ሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘው እና ሌሎች ሰባት ተጠርጣሪዎች ላይ ትናንት በፌዴራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛ ወንጀል ችሎት ክስ መሰረተ፡፡ በከባድ... Read more »
በሚቀጥለው አመት ለሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ መንግሥት የፖለቲካ ምህዳሩን በማስፋት፣ የምርጫና የተለያዩ የህግ የማሻሻል እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ይገኛል፡፡ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችም ሰብሰብ ብለው ጠንካራ ተፎካካሪ እንዲሆኑ እንደሚያግዛቸው ቃል ተገብቶላቸዋል፡፡ መንግሥት እየፈጠረ ያለውን ምቹ... Read more »
አካባቢው በርከት ባሉ ሰዎች ተጨናንቋል፡፡ አብዛኞቹ ኀዘንና ትካዜ ይነበብባቸዋል። ጥቂት የማይባሉትም ስሜታቸውን መቆጣጠር ተስኗቸው ይጮሀሉ። በርከት ከሚሉት ገሚሶቹ በሰፊው መስክ ላይ የተሠራውን ግንባታ በማፍረስ እንጨቱን ይከምራሉ። ከእነርሱ መካከልም የውስጣቸውን ኀዘን አውጥተው የሚያለቅሱና... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ(ኦዴፓ) ከኦነግ ጋር 16 ግዜ ሽምግልና ቢካሄድም ውጤት አልተገኘም ሲል ፤ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) በቅርቡ የተሻለ ሁኔታ እንደሚመጣና ሰላምም እንደሚሰፍን ተስፋ አለኝ ብሏል፡፡የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ(ኦፌኮ) በበኩሉ በኦሮሚያ... Read more »
አቶ አብዱልራህማን መሀዲ የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) መስራችና ዋና ጸሃፊ ናቸው፡፡ የተወለዱት በሶማሌ ክልል ቀብሪደሃር ሲሆን፤ ሶማሊያ ሞቃዲሾ ከሚገኘው ዩኒቨርሲቲ ማስተርስ ዲግሪ በማኔጅመንትና ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን አግኝተዋል፡፡ በካሊፎርኒያ ስቴት ዩኒቨርሲቲም ትምህርታቸውን... Read more »
በርካታ ስራ ፈላጊ ዜጎች ደጃቸውን ዘወትር ያንኳኳሉ፡፡ የተሻለ ስራና ደመወዝ ለማግኘት በመጓጓትም ደጅ ይጠናሉ – ወደ ስራ አስቀጣሪ ኤጀንሲዎች፡፡ ይሁንና ስራና ሰራተኛን በህጋዊ መንገድ በማስተሳሰር ከሚገኘው ጥቅም የበለጠ ማታለል በተሞላበት ተግባር የሚታፈሰው... Read more »
ሥራ ፈላጊን ሥራ ለማስቀጠር የሚከናወን ማንኛውም ተግባር፤ የቃል ወይም የጽሑፍ ማስታወቂያ፣ የምዝገባ፣ የምልመላና የምደባን ተግባራት የሚያጠቃልል ሁሉ ‹‹ሥራና ሠራተኛን ማገናኘት›› ተብሎ እንደሚጠራ አዋጅ ቁጥር 632/2001 በግልጽ አስቀምጧል፡፡ ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ድርጅቶች ፈላጊን... Read more »