ኢትዮጵያ ለዓለም ካበረከተችው እንቁ ስጦታዎች መካከል ቡና ዋነኛው ነው፡፡ መረጃዎች እንደሚ ጠቁሙት፤ በአሁኑ ወቅት በዓለም በየቀኑ ከአራት ቢሊዮን ስኒ በላይ ቡና ይጠጣል፡፡ ከዚህ ውስጥ ሁለት ቢሊዮን ስኒው የሚጠጣው በሽያጭ መልክ ከተዘጋጀው ነው።... Read more »
ዓለም ወደ አንድ መንደር በተጠቃለለችበት በዚህ ዘመን አፍሪካውያን አንድነት ሃይል፣ ህብረትም እንዲሁ የድል ምስጢር መሆኑን እምብዛም አልተረዱምና እርስ በእርስ ያላቸው ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ መስተጋብር እጅግ ደካማ የሚባል ነው። በዚህ ሁኔታ አገራቱ በጋራ... Read more »
ኢትዮጵያ ቡና በዋናነት የምታመርተው ለዓለም ገበያ በማቅረብ ለውጭ ምንዛሪ ማግኛነት ቢሆንም ከምርቱ ከ 40 እስከ 45 በመቶ የሚሆነው ለአገር ውስጥ ፍጆታ እንደሚውል የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን መረጃ ያመለክታል። ለሀገር ውስጥ ገበያ የሚቀርበው... Read more »
የኢትዮጵያ ምርቶች በኅብረተሰቡ ዘንድ ምን ያህል ተቀባይነት እንዳላቸው የሚያረጋግጡ ጥናቶች ባይኖሩም ተፈላጊነታቸው አሁንም ዝቅተኛ መሆኑን ብዙዎች ይስማማሉ፡፡ የምጣኔ ሃብት ባለሞያዎችም የምርቶቹ ተፈላጊነት ዝቅተኛነትን ለማከም ለጥራት ትኩረት መስጠትና ማስተዋወቅ ላይ በሚገባ መስራት እንደሚገባ... Read more »
ድሮ ድሮ በተለይም የትምህርት ደረጃ በማይጠይቁና የሥራ ልምድ በማያስፈልጋቸው እንደ ወጥ ቤት፣ የሰው ቤት ሠራተኝነት፣ ጽዳት፣ ጥበቃና ሌሎች መሰል ሥራዎች ፈላጊና ተፈላላጊ የሚገናኘው በዘመድ፣ በጓደኛ ባስ ካለም ሰፈር ውስጥ በሚዘዋወሩና የማገናኘት (የድለላ)... Read more »
ቀደም ባሉት ሥርዓቶች በአገራችን የነበሩ ዩኒቨርሲቲዎች ቁጥር ጥቂት መሆናቸው ይታወሳል፡፡ የትምህርት ዕድል አግኝተው ወደዚያ የሚዘልቁትም ውስን ዜጎች ነበሩ፡፡ ይሁንና በጎ ገጽታቸው በተለያየ መንገድ ይነሳል፡፡ በተለይ የ1960 ዎቹ ትውልድ በትምህርት ቆይታቸውም ሆነ ተመርቀው... Read more »
በ3D የቀለም ቅብ ቴክኖሎጂ የተሰራ ዜብራ ወይም የእግረኞች የመንገድ ማቋረጫ በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምእራብ ሸዋ ዞን በቾ ወረዳ ቱሉ ቦሎ ከተማ ስራ ላይ ውሏል። የ3D ዜብራ ወይም የእግረኞች መንገድ ማቋረጫው ኤርሚያስ ጌታቸው... Read more »
በህዝቦች ተሳትፎ እየተገነባ ያለው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ለሌሎች አፍሪካ ሐገራት አስተማሪ መሆኑን ከዙባቤዌ፣ ሞዛምቢክ እና ዴሞክራቲክ ኮንጐ የመጡ ልዑካን ቡድኖች አስታወቁ፡፡ ኢትዮጵያ እየገነባች ያለችው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ በህዝቦች ተሳትፎ... Read more »
የስፔኑ ጠቅላይ ሚኒስቴር ፔድሮ ሳንቼስ ባሳለፍነው ሰኞ ለጋዜጠኞች አፍሪካ እና አውሮፓን ለአንድ አላማ በጋራ ያስተሳስራል ያሉትን እቅድ ይፋ አድርገዋል። በዚህም ከሁለቱ አህጉራት ሶስት አገራት ይሳተፉበታል ያሉትን የዓለም ዋንጫ ዝግጅት ጥያቄ ለዓለም... Read more »
በሜልቦርን፣ በሮም፣ በቶኪዮ እንዲሁም በበርካታ አገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ የብስክሌት ውድድሮች ላይ ኢትዮጵያን ወክለዋል። በብስክሌት ስፖርት ፍቅር የተለከፉ ናቸው። ብስክሌት ሲታወስ እነሱ፤ እነርሱ ሲታወሱ ደግሞ የብስክሌት ስፖርት ሳይነጣጠሉ ይነሳሉ። ኤርትራዊያን።... Read more »