የኢኮኖሚ ዕድገት እርሾዎች

በኢትዮጵያ የህብረት ሥራ ማህበራት የህብረተሰቡ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች በመፍታት ጉልህ ሚና እየተጫወቱ እንደሚገኙ ይታወቃል፡፡ ማህበራቱ እየተስፋፉ ያሉበት ሁኔታ፤ የአባሎቻቸው መጠን ፣የሚያንቀሳቅሱት ካፒታልና  የሚሰጡት አገልግሎት እየጨመረ መምጣትም ይህን ያመለክታል፡፡  ይሁንና ማህበራቱ የማህበረሰቡንና የአገሪቱን... Read more »

የጎዳና ተዳዳሪዎቹን ማቋቋሙ በዘላቂ መፍትሔ ይታገዝ!

በቅርቡ ይፋ በተደረገው መረጃ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ቁጥራቸው እስከ50 ሺህ የሚደርስ የጎዳና ተዳዳሪዎች እንዳሉ ተገልጿል። በክልሎች ደረጃ ደግሞ ይህ ቁጥር እስከ 80 ሺህ ይደርሳል ተብሎ ይገመታል። እኒህ ሁሉ ቤት አልባ፤ ተንከባካቢ... Read more »

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ተደራሽነቱን ለማስፋት እየሠራ ነው

አዲስ አበባ፦ ከ70 ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት  ተደራሽነቱን ለማስፋት እየሠራ መሆኑን ገለጸ። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ በቀለ ሙለታ ትናንት ተቋሙ ባዘጋጀው  ፎረም  ላይ እንዳስታወቁት፤ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ... Read more »

ባለፉት ስድስት ወራት ለ635 ሺ 89 ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጠረ    

አዲስ አበባ፦ የፌዴራል ከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ በስድስት ወር ውስጥ ለ63 ሺ 89 ዜጎች በቋሚና በጊዜያዊ የሥራ ዕድል መፈጠሩን አስታወቀ። ከተፈጠረው የሥራ ዕድል  1‚147 አካል ጉዳተኞች፣ 2‚000 ከስደት ተመላሾች፣... Read more »

ኢትዮጵያ በዓመት 3 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ለወረቀት ግዢ ታወጣለች

ኢትዮጵያ በዓመት 3 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ለወረቀት ግዢ  እንደምታወጣ የኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብዐቶች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በኢንስቲትዩቱ የወረቀት የፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ዳይሬክተር  አቶ አንዷለም ለገሰ የሀገሪቱ የወረቀት ፍላጎት በዓመት ከ200 ሺህ ቶን... Read more »

ምክር ቤቱ የኮሚሽኖቹን አባላት ዝርዝር አፀደቀ

አዲስ አበባ፡- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ለብሔራዊ እርቀ ሰላም ኮሚሽን እና ለአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን የቀረቡ ዕጩዎችን  ሹመት ውይይት ካደረገ በኋላ አፀደቀ፡፡ ምክር ቤቱ ትናንት ባካሄደው 4ኛ... Read more »

በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አንድ ሚሊዮን ቶን ጭነት ተጓጉዟል

@ 600 ሚሊዮን ብር ገቢ ተገኝቷል የአዲስ አበባ-ጅቡቲ የባቡር መስመር በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ አንድ ሚሊዮን ቶን ዕቃ ማጓጓዙና እና 600 ሚሊዮን ብር ገቢ ማስገኘቱን የኢትዮ-ጅቡቲ ትራንስፖርት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር ዋና ዳይሬክተር... Read more »

‹‹የአስተዳደራዊ ወሰንና የማንነት ጥያቄ በጥናትና በህዝብ ይሁንታ መፈታት አለበት›› አቶ ሙልዬ ወለላው በፌዴሬሽን ምክር ቤት የህግና የሰብዓዊ መብቶች ባለሙያ

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ያለው የአስተዳራዊ ወሰንና የማንነት ጥያቄ በጥናትና በህዝብ ይሁንታ ካልተፈታ አገር ሊያፈርስ እንደሚችል በፌዴሬሽን ምክር ቤት የህገ መንግስት ትርጉምና  የማንነት ጉዳዮች ዳይሬክተር የነበሩትና በአሁኑ ወቅት በምክር ቤቱ የህግና የሰብዓዊ መብቶች... Read more »

3 ሺህ 204 ተከራዮች ከኮርፖሬሽኑ ጋር ውል ፈጽመዋል

አዲስ አበባ፡- የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በቅርቡ ያከናወነውን የንግድ ቤቶች ኪራይ ማሻሻያ ተከትሎ 3ሺህ 204 ተከራዮች ውል ማደሳቸውን ገለጸ፡፡ በመጨረሻዎቹ ቀናት የተፈጠረውን መጨናነቅ ምክንያት በማድረግም የውል ማደሻ ቀኑን እስከ የካቲት 5 ቀን 2011... Read more »

ወደ ድጋፉ እንመለስ !

ኢትዮጵያውያንን ሁሉ ያስተሳሰረው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ ተቀዛቅዞ ቆይቶ ከቅርብ  ጊዜ ወዲህ ወደ መድረክ እየመጣ ነው፡፡ የግድቡ ግንባታ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት የተለያዩ  መድኮችን እያደረገ ነው፡፡ በቅርቡም ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እና ከዲያስፓራው... Read more »