አዲስ አበባ፡- ሰሞኑን በጎንደር አካባቢ ከተፈጠረው አለመረጋጋት ጋር በተያያዘ ህብረተሰቡ አጀንዳውን በማራገብ ሀገር ለመበታተን ለሚዘጋጁ ኃይሎች ራሱን አሳልፎ መስጠት እንደሌለበት የአማራ ክልላዊ መንግሥት የደህንነትና ሰላም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ... Read more »
ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን በአንድ ቆሞ ነፃነት መጎናጸፍ ፋና ወጊ ሆና ሠርታለች፡፡ የአፍሪካን ድምፅም በዓለም መድረክ ስታሰማ፤ ለአፍሪካውያን ሰላምና ልማትም የድርሻዋን ስትወጣ ቆይታለች፡፡ አሁንም ይሄንኑ የፋና ወጊነት ተግባሯን አጠናክራ ቀጥላለች፡፡ ኢትዮጵያ ከውስጥ ወደ ውጭ... Read more »
አንድ ጥበብ አሳሽ ጥበብን ፍለጋ በየሀገሩ የሚዞር ሰው ነበር። አንድ ቀን ወደ አንድ መንደር ሲደርስ ሰዎች ድንጋይ ሲፈልጡ ተመለከተ። ቀና ብሎ ቢያይ በአካባቢው ምንም የሚገነባ ነገር የለም። ወደ አንዱ ድንጋይ ፈላጭ ተጠግቶ... Read more »
አዲስ አበባ፡- አፍሪካ በዓለም የፋሽን ኢንዱስትሪ ያላት የገበያ ድርሻ ከአምስት በመቶ በታች በመሆኑ፤ ድርሻውን ለማሳደግና የሥራ ዕድል ለመፍጠር የዘርፉን አቅም ሙሉ ለሙሉ መጠቀም እንደሚገባ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች... Read more »
በጥንታዊው ዲማ ጊዮርጊስ፣ በደብረ ኤልያስ እና በመርጦ ለማርያም ያሉ ከአልማዝ፣ ከወርቅ እና ከብር የተሠሩ ቅርሶች በግርምት እስኪያፈዙን ድረስ በስስት ዓይተናቸዋል። ቅርሶቹን ከጠላትና ከሌባ ጠብቀው እስከአሁን ላቆዩዋቸው አባቶች ምስጋና ብቻ ሳይሆን ሽልማትም ይገባቸው... Read more »
በአፍሪካ ሕብረት ጽሕፈት ቤት ውስጥ የቀድሞው የኢትዮጵያ ንጉሥ አጼ ኃይለሥላሴ ሐውልት ሥራ ተጠናቆ ለምረቃ ዝግጁ ሆኗል። ንጉሡ በአፍሪካ አንድነት ድርጅት (የአሁኑ የአፍሪካ ሕብረት) ምስረታም ሆነ የአፍሪካ ሃገራትና ህዝቦች ከቅኝ ግዛት ለመውጣት በተደረገው... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያን የግብርና ምርቶች ልዩ ጣዕም በዓለም ዙሪያ ለማስተዋወቅ «ኢትዮጵያ፡- የጣዕም መገኛ» የሚለው ስያሜ መለያ ሆነ፡፡ በንግድና በቱሪዝም አማካኝነት የአገሪቱን የግብርና ምርቶች ልዩ ጣዕም በዓለም አቀፍ ደረጃ ለማስተዋወቅና ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ያሉ ህገወጥ ንግድ ስርዓት እንዲይዝ በማድረግ በከተማዋ ላይ እያሳደረ ያለውን ተጽእኖ ለመቅረፍ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ እና የሥራ ዕድል ፈጠራ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአህጉሪቱን የሳይበር ደህንነት ተግዳሮቶችን ለመከላከል የሳይበር ደህንነት ባለሙያዎች ቡድን በማቋቋም ላይ መሆኑን የአፍሪካ ህብረት የመሰረተ ልማትና ኤነርጂ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዶክተር አቡዛይድ አማኒ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንዳብራሩት፤ የሚቋቋመው የባለሙያዎች... Read more »
አዲስ አበባ፡- አርሶ አደሩ ባመረተው ምርት በገበያ ላይ ፍትሐዊ ተጠቃሚ እንዲሆንና የመደራደር አቅሙን ለማጎልበት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ ደግሞ የአርሶ አደሩን ኑሮ ለማሻሻል የሚያስችሉ ተግባራት... Read more »