የአፍሪካውያንን የሰላም መንገድ ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የአፍሪካውያንን ችግ ሮች መፍቻ እና ሰላምን ማስፈኛው መን ገድ ማህበረሰባዊ ቁርኝት ያለው በመሆኑ የምዕራባውያኑን የሰላም ማስፈኛ መን ገድ መከተል አዋጪ አለመሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ።  የአፍሪካ ጥናትና ምርምር ባለሙ ያዎች ማህበር... Read more »

በመስኖ የለማው መልማት ከሚገባው 20 በመቶው ብቻ ነው

አዳማ፡- በአገራችን በገፀ ምድርና በከርሰ ምድር ውሃ ሊለማ የሚችለው አጠቃላይ የመስኖ መሬት አምስት ነጥብ ስምንት ሚሊዮን ሄክታር እንደሆነ ቢገመትም፣ እስካሁን የለማው ከ20በመቶ እንደማይበልጥ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር... Read more »

አፋን ኦሮሞ የፌዴራል መንግስት የስራ ቋንቋ እንዲሆን ተጠየቀ

አምቦ፡-አፋን ኦሮሞ ካለው የተናጋሪ ህዝብ ብዛት፣ የአገሪቱን ህዝቦች እርስ በርስ ለማስተሳሰር ካለው አቅምና የአገሪቱ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ጎልቶ የሚታይበት ከመሆኑ አንጻር ታይቶ ተጨ ማሪ የፌዴራል መንግሥት የሥራ ቋንቋ እንዲሆን ተጠየቀ። «አፋን ኦሮሞ የፌዴራል... Read more »

ቆጥቦ ኑሮን መለወጥ

በአሥራ ስድስት ሉክ ቆርቆሮ በተሰራ ቤት ውስጥ ሰብሰብ ብለው ተቀምጠዋል፡፡በጭቃ የተሰራችው ባለአንድ ክፍል ቤት በውስጧ የተለያዩ መረጃዎችን ይዛለች፡፡ በክፍሏ ውስጥ ያገኘናቸው ሴቶች በዕድሜ ይለያዩ እንጂ አንድ አይነት ዓላማን አንግበው በጋራ ይወያያሉ፡፡ በኦሮሚያ... Read more »

በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ክልል መካከል ያለውን የአስተዳደር ወሰን ጥያቄ ለመፍታት ኮሚቴ ተቋቋመ

አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ እና በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት መካከል ያለውን የአስተዳደር ወሰን ጥያቄ በዘላቂነት ለመፍታት ምክረ ሃሳብ የሚያቀርብ ኮሚቴ መቋቋሙን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ።  ጽሕፈት ቤቱ ትናንት ባሰራጨው መግለጫ... Read more »

በጥፋት አጀንዳ አንነዳ

በአገራችን የተጀመረው ለውጥ መሰረታዊ የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዘርፎችን ባማከለ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በርግጥ ለውጡ ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ አዲስ ነገር ላይሆን ይችላል፡፡ ምክንያቱም ላለፉት አስራ አንድ ወራት ስለለውጥ ያልሰማንበት ጊዜ አልነበረምና፡፡ ይሁንና የለውጡን ምንነትና... Read more »

የመሬት መቃኛ ሳተላይት ለማምጠቅ ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ የመሬት መቃኛ ሳተላይት ለማምጠቅ ዝግጅት እየተደረገ እና የህዋ ፖሊሲ ለማጽደቅ የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ 14ተኛ ዓመታዊ ጉባዔ ባካሄደበት ወቅት ሥራ... Read more »

የጥራት ጉድለትን የዘነጋው የአዲስ አበባ መንገዶች የአፈጻፀም ሪፖርት

አዲስ አበባ:- መንገዶች ባለቤት የላቸውም የሚል ቁጭት አዘል ሽሙጥ መስማት እዚህ አዲስ አበባ ውስጥ ለሚኖር ሰው ብርቅ አይደለም። አባባሉ «ቁጭት የወለደው» መሆኑን በልባችን ይዘን «ግን ስለእውነት ባለቤቱ ማነው?» ብለን ስንጠይቅ አንድ ራሱን... Read more »

ችግር እንዲፈታ የታሰበው ችግርተኛ

አዲስ አበባ:- ከተማን ቀስፎ የያዛትን የትራንስ ፖርት ችግር ይፈታል ተብሎ የተዘረጋው የቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት የዛሬ ሦስት ዓመት አካባቢ 41 ባቡሮችን ይዞ ነበር ወደ ሥራ የገባው፡ ፡ ሆኖም የቀላል ባቡር ትራንስፖርት ያለበት... Read more »

መሪዎችና ተቋማት በአውሮፕላን አደጋው ለጠፋው የሰው ህይወት ኀዘናቸውን ገለጹ

• ለ157 ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነው አደጋ መንስኤ እየተጣራ ነው • አየር ላይ ከፍተኛ ጭስ፣ እሳት እና ድምፅ ነበረው አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ET 302 ቦይንግ 737 – 800... Read more »